የራያ ባህላዊ ዘፈን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • ውድ የዋርካው ሚዲያ ተከታዮች ቻናላችን አስደሳች የሆኑ መዝናኛዎችን ወደናተ በየጊዜው ያቀርባል Subscribe,Like,Share and Comment እያደረጋችሁ ተዝናኑ

КОМЕНТАРІ • 17

  • @MekdesAyalew-fk9dz
    @MekdesAyalew-fk9dz 2 місяці тому +3

    አቦ ክፉ አይካችሁ እናቶቹ እዴት ደስ እደሚሉ እረጅም እድሜና ጤና ለሁላችንም እናቶች 🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Warkawmedia2016
      @Warkawmedia2016  2 місяці тому +1

      @@MekdesAyalew-fk9dz እናመሰግናለን እህት

  • @KeyoAbatalewKeyoabatalew25
    @KeyoAbatalewKeyoabatalew25 2 місяці тому +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ነው የሚያምረው

  • @Semiraahmed-k8h
    @Semiraahmed-k8h 2 місяці тому

    አጃኢብ ነው አቦ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Ggg-wm4tl
    @Ggg-wm4tl 2 місяці тому +2

    😢😢ወይ ጊዜ ሞቱም ከኛው ጭፍራውም ከኛው እንደው ምን ይሻላችኾን ተው አራዱሞች በርድ በሉ

  • @TekuarawMollaTekuarawama24
    @TekuarawMollaTekuarawama24 2 місяці тому +2

    ኑማማማ❤❤❤❤❤❤

  • @GuwaTube
    @GuwaTube 2 місяці тому +1

    abshir💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @Hfgg66
    @Hfgg66 2 місяці тому +5

    ይህን ቪድወ ታጠፋለህ ውይም ይቱብህንእሪፓርት አርገን እናዘጋው ምርጫው ያተንው እየቀልድኩ አደልም

    • @SeidHalib
      @SeidHalib 2 місяці тому

      ለምን

    • @betheldejene3560
      @betheldejene3560 2 місяці тому

      እንዴ ምን ነው? ወይስ attention ፍለጋ ነው?

    • @dastameriya4982
      @dastameriya4982 2 місяці тому

      ​@@betheldejene3560ሳያሳዉቅ ነዉ የቀርፀው

    • @Warkawmedia2016
      @Warkawmedia2016  2 місяці тому

      ምንህን ነካው የዚህን ያክል ፈከርክበት እሳ

    • @MekdesAyalew-fk9dz
      @MekdesAyalew-fk9dz 2 місяці тому +1

      ተውጅ ሰው ያየው ነገር አደባባይ መውጣቱ የታወቀ ነው ከህዝብ ፊት ነው የጨፈራችሁ በዛላይ ስታምሩ እኛ ስደተኞች እኮ ሁሉም ነገር ይናፍቀናል እናንተን ስናይ እራብ ጥማቱን ድካሙን ናፍቆቱን እንረሳለን አተም ይቅርታ በል በተረፈ ኩፉ አይካችሁ ሰላሙን ያብዛላችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @እናቴንናፋቂ-ቈ9ሐ
    @እናቴንናፋቂ-ቈ9ሐ 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @osratgold7930
    @osratgold7930 Місяць тому

    🇪🇹🇮🇱🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @AsdfghfssghAssfbkjcxz
    @AsdfghfssghAssfbkjcxz 2 місяці тому +1

    😂😂😂😂😂😂 እረ ይመቻችሁ