#Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 37

  • @Meshualekia
    @Meshualekia  Місяць тому +4

    አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቻናሉን #Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!

  • @MekiyaIbrahim
    @MekiyaIbrahim Місяць тому +3

    ማሻ አላህ 🇸🇦👑

  • @RabiaAwol
    @RabiaAwol Місяць тому +2

    አላህ ይጨምርላቸው
    እኛንም አላህ ሰላም ያድርግልን

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed Місяць тому

    እንኛንም ተፈጥሮዋችንን ተጠቅመን ምንሠራ ያድርገን
    አሚን

  • @MustafRobiso
    @MustafRobiso 25 днів тому

    Eneye ezaw ketema new yalehut ❤ waw new

  • @super12star
    @super12star Місяць тому

    እዚህ ድርጅት ውስጥ ነው የምሰሪው 👍 በጣም ልዩ ነው

  • @super12star
    @super12star Місяць тому

    እዚህ ድርጅት ውስጥ ነው የምሰሪው 👍 በጣም ልዩ ነው ጥሩም ክፍያ አለው

    • @RabiaAwol
      @RabiaAwol Місяць тому

      እስኪ ለኔም ፈልግልኝ ስራ ጠፍቶል ሳኡዲ

  • @SaloSiko-nh7ip
    @SaloSiko-nh7ip Місяць тому

    Mashalih taebarkerhmane

  • @mesfinadaleferaw846
    @mesfinadaleferaw846 Місяць тому

    Prize award winner!!!

  • @miheretlleethiopia
    @miheretlleethiopia Місяць тому

    ኬክ የሚለው መጠሪያ የንጉስ አብዱላህ የኢኮኖሚ ማእከል የሆነችው አዲሷ ከተማ መጠሪያ ነው፡፡ King Abdulah Economic Center ( KAEK - Cake) እውነትም ጣፋጭ፡፡

  • @tesfayetiffo623
    @tesfayetiffo623 Місяць тому

    From where they take fresh water?

  • @DawudDegamu
    @DawudDegamu Місяць тому

    ከጉራ እንውጣ።ከዘ እንለወጣለን

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed Місяць тому

    Wow 🎉

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 Місяць тому +11

    ሳውዲ አረቢያ በ Axum Empire ጊዜ የቀይ ባሕር ዳርቻው በሙሉ የኢትዮጵያ እንደነበር ያቃሉ ካላመኑ Google አድርገው ያኔ የAxum Empire ግዛቶች ሊያገኙ ይቼላሉ። የአገሬው ኦርጅናል ተወላጆች ጥቁሮች መሆናቸው ለዚህ ምስክር ነው።

    • @RabiaAwol
      @RabiaAwol Місяць тому +2

      እና ተጨመሪ ፀብ ፈለጋችሁ ያለን አልበቃ ብሎ

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 Місяць тому +3

      @@RabiaAwol ከ1ኛ ክፍለ ዘመን እስከ 7ኛ ክፍለ ዘመን ታሪኩ ይህ ይል ነበር ማለት አሁን የኛ ነው ያለ የለን። ኃሳባችሁ በሰላም አትግለጹ ከሆነ ሌላ ጉዳይ ነው፣ ሳውዲዎች ሳይናገሩ አንቺ ምን ባይ ነሸ !!

    • @selamselam2754
      @selamselam2754 Місяць тому

      አዎ ቁጭ ሀበሻ የሚመስሉት አረቦች አሉ

    • @MuneeraZainu
      @MuneeraZainu Місяць тому

      I respect you you know ethiopian history

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 Місяць тому

      @@selamselam2754 Thanks, you very Smart & Observing very much.

  • @teddytamsterdam8910
    @teddytamsterdam8910 Місяць тому

    100 ሚሊየን ነው ያልከው ልበል 🤔

  • @miheretlleethiopia
    @miheretlleethiopia Місяць тому

    ኬክ የሚለው መጠሪያ የንጉስ አብዱላህ የኢኮኖሚ ማእከል የሆነችው አዲሷ ከተማ መጠሪያ ነው፡፡ King Abdulah Economic Center ( KAEK - Cake) እውነትም ጣፋጭ፡፡