መዝሙር 121 የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ በአማርኛ - Psalm 121 Amharic Bible Reading with words

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 5

  • @_voiceoftheword
    @_voiceoftheword  4 роки тому

    መዝሙረ ዳዊት 121
    1፤ ዓይኖቼን ወደ ተራሮች አነሣሁ፤
    ረዳቴ ከወዴት ይምጣ?
    2፤ ረዳቴ ሰማይና ምድርን ከሠራ
    ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።
    3፤ እግርህን ለመናወጥ አይሰጠውም፤
    የሚጠብቅህም አይተኛም።
    4፤ እነሆ፥ እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋምም።
    5፤ እግዚአብሔር ይጠብቅሃል፥
    እግዚአብሔርም በቀኝ እጅህ በኩል ይጋርድሃል።
    6፤ ፀሐይ በቀን አያቃጥልህም ጨረቃም በሌሊት።
    7፤ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሃል፥
    ነፍስህንም ይጠብቃታል።
    8፤ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘላለም፡
    እግዚአብሔር መውጣትህና መግባትህን ይጠብቃል።

  • @Loveistheway-prayalways.
    @Loveistheway-prayalways. 6 днів тому

    ❤❤❤️

  • @abayneshmekuria9017
    @abayneshmekuria9017 2 роки тому +1

    God bless you.

  • @kedestkasa4667
    @kedestkasa4667 Рік тому

    አሜን