Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ደስታዬ በጌታ ሙሉ ነው ከእንግዲህ ምንስ ያሻኛልምድር ከሚታየው ሃብት ይልቅ የአምላኬ ፍቅር ማርኮኛልየምድር ዝና ከበሬታ ሃላፊ ነው ትቼዋለሁየአምላኬ ክብር ባለበት የእኔስ ሃገር በሠማይ ነውኦ ቃሉ እንደሚናገረው ሃሌሉያ (፬)እኔስ በአደባባዮቹ መዋል ማደር ይሻለኛልየአምላኬ ክብር ሲገለጥ ውስጤን ልቤን ያረካኛልየኢየሱስ ፍቅር ብርቱ ነው ዘወትር አይለወጥምበቸርነቱ ይዞኛል ከቤቱ የትም አልሄድምአዝማችደስታዬ በጌታ ሙሉ ነው ከእንግዲህ ምንስ ያሻኛልምድር ከሚታየው ሃብት ይልቅ የአምላኬ ፍቅር ማርኮኛልየምድር ዝና ከበሬታ ሃላፊ ነው ትቼዋለሁየአምላኬ ክብር ባለበት የእኔስ ሃገር በሠማይ ነውኦ ቃሉ እንደሚናገረው ሃሌሉያለእኔስ ማረፊያ ጌታ የዘለዓለም መኖሪያዬክብሩን አይቼ እጠግባለሁ ሞገስ ፈሷል በላዬከእርሱ ጋር መሆን እመርጣለሁ የእርሱ ክብር በሞላበትመኖሪያዬን አድርጐታል እግዚአብሔር በሚገኝበት።ደስታዬ በጌታ ሙሉ ነው ከእንግዲህ ምንስ ያሻኛልምድር ከሚታየው ሃብት ይልቅ የአምላኬ ፍቅር ማርኮኛልየምድር ዝና ከበሬታ ሃላፊ ነው ትቼዋለሁየአምላኬ ክብር ባለበት የእኔስ ሃገር በሠማይ ነውኦ ቃሉ እንደሚናገረው ሃሌሉያጌታዬ በሚገኝበትንጉሱ በሚገኝበትሁሉን ቻይ በሚገኝበት ምንጭ 👉 tinyurl.com/2r4dxarj
ይሄን መዝሙር ግን እንደኔ ሚወደው?😍😍
Nati wow betam des yilal. Mezmuru enem betam wodewalew.
እኔም በጣም ነው ምወደው
what can i say.....except my God bless your life😀🥰
Amen
@@alazarhailu5760😊😊😊😊😊
❤❤❤❤❤❤❤
It is true that my joy is complete in my Jesus Christ 🙏😇💞
ዋው ምን አይነት መንፈስን የሚያድስ ድንቅ አምልኮ ነው ይህ!!!! ብርክክክክክክክክ በዪልን ሊዱዬ ከቤቱ መታጣት አይሁንብሽ።😍😍😍🎸🎸🎸🎶🎶🎷🎻🎻🎹🎧 ቅዱሳን በየእለቱ እጅግ የሚባርኩ ለስለስ ያሉ ከቨር ዝማሬዎችንና በመንፈሳዊ ህይወቶ የሚያድጉባቸውን መንፈሳዊ ረሀቦን የሚጨምሩ የትምህርት እና የፀሎት ጊዜያትን በቻናላችን በመስማት ይባረኩ! ተባርካችኋል ሀያላን!!
የዘላለም መኖሪያ ቤቴን ሰማይ ሰማይን የምሸት ድንቅ መዝሙር በድንቅ ድምፅ ማነው እንደእኔ የተባረከ ሰው 🙏🙏ሊድ ፀጋ ይብዛልሽ 🙏🙏
👌 What a wonderful song 🎵 ❤️
woow siwedachu kingdom sound geta zemenachun yibark
My God bless you all who reads this 🙏
Z presence of GOD is my joy bless her
እኔስ በአደባባዮች መዋል ማደር ይሻለኛል 🙏🙏🙏ከዚህ በላይ ስሙን ማክበር እንድንችል ፀጋውን ያብዛልን ❤👍
holy sprit in action. menfes kidus be sira lay nw
Hallelujah 🙏Amen The Lord bless you
What a worship yebarekachu amlak yibarek
Tebareki Liduye
What a worship 😢❤❤
Lidusha More blessings to you 🙏 ❤️ ✨️
You are a blessing liduyee 🥰
ደስታዬ በጌታ ሙሉ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ
Wow😍😍😍እኔስ ባደባባዮቹ መዋል ማደር ይሻለኛል wow አሜንንንንንንንንን
Lidu yene konjo, Geta yibarkish
Tebareku yegeta lijoch
Amen geta ybarek 🙏🙏♥️Lidu and kingdom sound's tebareku ❣️❣️
እሰይይይይይይይ 🙌🏻🥹😄 what a worship😇
Weyine begeta endet endemwedsh eko geta yibarksh
ደስታዬ በጌታ ሙሉ ነው❤❤
lidu blessed
ሊዱዬ ተባረኪ ፀጋው ይብዛልሽ❤❤❤
Amen hallelujah!!!!!!
What a song lidu God bless you 😍🥰
halellujah god bless u lidu😍😍😍😍
አሜን ደስታዬ በጌታ ሙሉ ነው....ፀጋ ይብዛልሽ
God bless you all u guys i am so blessed in this song ❤❤❤
Lidu tebareki
Yehey bota gn yet nw yemigegnew Ena ye ameleko kenu mechay nw
God bless u lidu tnx God for your pricense🙏🙏🙏🙏🙏
ዋው ጌታ ይባርክሽ በብዙ
ተባረኪልኝ ሊዱዬ❤❤
God bless you Lidu!
God bless you ❣❤
Wow nice song!
Wowww be blessed liduyee❤️❤️❤️
Betam nw des yalegn!
Tebareku!❤
God beless all of you.
Ameeeeeen.
ልዱ ብዙ ፀጋ ይብዛልሽ !!
ጌታ ይባርክሽ
You are blessed
Liduya egizer tsegawun kezi belay yebizelish
ተባረኪ liduye😍😍😍
ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ ብሩካን ነችሁ😘😘😘😘😘
Wonderful !
Lidu zemnshe yebareke
geta yibarkesh liduye
era makome alichalikum God bless you
God bless you liduye ❤
Real worship.
Amen keber leyesuse yehun
ደስታዬ በጌታ ሙሉ ነው ከእንግዲህ ምናሰጋኝ
ኢየሱስ ❤
❤❤❤❤❤
God bless you Ledi
❤
Ameen.tebareki
Hallelujah
Tebareki
ደስታዬ በጌታ ሙሉ ነው!
Good Bless You Lidu
Liduye😍😍😍
Lidusha more blessings to you wow
Blessed 🥰🥰
Blessed
God bless you
Geta yibarkish siwodsh hulachewum tsga yibizalachew
God bless u my sis❤❤❤
😭😭😭😍😍😍
Mene hono new demsesh
❤️❤️❤️
😍😍😍😍
❤❤❤❤
3:42 እየሱስስስስስ ❤❤❤❤
First ❤❤
Amen Amen Glory to Jesus 💚 ❤ 🎸🎻🎺🎷🎷🎸
Ellllllllllllllll tebarki
😇
Anen
Tebarkilgn enate
Praise God 🙆♂️🙆♂️. Any one with info bout Location of the church ?
Original Song By Dance A/Michael ነው ሚለው አስተካክሉት
ደስታዬ በጌታ ሙሉ ነው ከእንግዲህ ምንስ ያሻኛልምድር ከሚታየው ሃብት ይልቅ የአምላኬ ፍቅር ማርኮኛልየምድር ዝና ከበሬታ ሃላፊ ነው ትቼዋለሁየአምላኬ ክብር ባለበት የእኔስ ሃገር በሠማይ ነውኦ ቃሉ እንደሚናገረው ሃሌሉያ
Destaye begeta Mulu new Ye Daniel Amdemicheal mezmur new...
ቆይ ለምን ፌናንን አታመጣትም ዴቭ😭😭😭😭
ስለ 1ሰው ፀጋ ግድ ሊልህ ይገባል ማግባቷ ሊያናድህ አይገባም እንደውም ተገላገልክ በደምብ ትሰራባታለህ
you are blased
❤❤❤
ደስታዬ በጌታ ሙሉ ነው ከእንግዲህ ምንስ ያሻኛል
ምድር ከሚታየው ሃብት ይልቅ የአምላኬ ፍቅር ማርኮኛል
የምድር ዝና ከበሬታ ሃላፊ ነው ትቼዋለሁ
የአምላኬ ክብር ባለበት የእኔስ ሃገር በሠማይ ነው
ኦ ቃሉ እንደሚናገረው ሃሌሉያ (፬)
እኔስ በአደባባዮቹ መዋል ማደር ይሻለኛል
የአምላኬ ክብር ሲገለጥ ውስጤን ልቤን ያረካኛል
የኢየሱስ ፍቅር ብርቱ ነው ዘወትር አይለወጥም
በቸርነቱ ይዞኛል ከቤቱ የትም አልሄድም
አዝማች
ደስታዬ በጌታ ሙሉ ነው ከእንግዲህ ምንስ ያሻኛል
ምድር ከሚታየው ሃብት ይልቅ የአምላኬ ፍቅር ማርኮኛል
የምድር ዝና ከበሬታ ሃላፊ ነው ትቼዋለሁ
የአምላኬ ክብር ባለበት የእኔስ ሃገር በሠማይ ነው
ኦ ቃሉ እንደሚናገረው ሃሌሉያ
ለእኔስ ማረፊያ ጌታ የዘለዓለም መኖሪያዬ
ክብሩን አይቼ እጠግባለሁ ሞገስ ፈሷል በላዬ
ከእርሱ ጋር መሆን እመርጣለሁ የእርሱ ክብር በሞላበት
መኖሪያዬን አድርጐታል እግዚአብሔር በሚገኝበት።
ደስታዬ በጌታ ሙሉ ነው ከእንግዲህ ምንስ ያሻኛል
ምድር ከሚታየው ሃብት ይልቅ የአምላኬ ፍቅር ማርኮኛል
የምድር ዝና ከበሬታ ሃላፊ ነው ትቼዋለሁ
የአምላኬ ክብር ባለበት የእኔስ ሃገር በሠማይ ነው
ኦ ቃሉ እንደሚናገረው ሃሌሉያ
ጌታዬ በሚገኝበት
ንጉሱ በሚገኝበት
ሁሉን ቻይ በሚገኝበት ምንጭ 👉 tinyurl.com/2r4dxarj
ይሄን መዝሙር ግን እንደኔ ሚወደው?😍😍
Nati wow betam des yilal. Mezmuru enem betam wodewalew.
እኔም በጣም ነው ምወደው
what can i say.....except my God bless your life😀🥰
Amen
@@alazarhailu5760😊😊😊😊😊
❤❤❤❤❤❤❤
It is true that my joy is complete in my Jesus Christ 🙏😇💞
ዋው ምን አይነት መንፈስን የሚያድስ ድንቅ አምልኮ ነው ይህ!!!! ብርክክክክክክክክ በዪልን ሊዱዬ ከቤቱ መታጣት አይሁንብሽ።😍😍😍🎸🎸🎸🎶🎶🎷🎻🎻🎹🎧 ቅዱሳን በየእለቱ እጅግ የሚባርኩ ለስለስ ያሉ ከቨር ዝማሬዎችንና በመንፈሳዊ ህይወቶ የሚያድጉባቸውን መንፈሳዊ ረሀቦን የሚጨምሩ የትምህርት እና የፀሎት ጊዜያትን በቻናላችን በመስማት ይባረኩ! ተባርካችኋል ሀያላን!!
የዘላለም መኖሪያ ቤቴን ሰማይ ሰማይን የምሸት ድንቅ መዝሙር በድንቅ ድምፅ ማነው እንደእኔ የተባረከ ሰው 🙏🙏ሊድ ፀጋ ይብዛልሽ 🙏🙏
👌 What a wonderful song 🎵 ❤️
Amen
woow siwedachu kingdom sound geta zemenachun yibark
My God bless you all who reads this 🙏
Z presence of GOD is my joy bless her
እኔስ በአደባባዮች መዋል ማደር ይሻለኛል 🙏🙏🙏
ከዚህ በላይ ስሙን ማክበር እንድንችል ፀጋውን ያብዛልን ❤👍
holy sprit in action. menfes kidus be sira lay nw
Hallelujah 🙏
Amen The Lord bless you
What a worship yebarekachu amlak yibarek
Tebareki Liduye
What a worship 😢❤❤
Lidusha More blessings to you 🙏 ❤️ ✨️
You are a blessing liduyee 🥰
ደስታዬ በጌታ ሙሉ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ
Wow😍😍😍እኔስ ባደባባዮቹ መዋል ማደር ይሻለኛል wow አሜንንንንንንንንን
Lidu yene konjo, Geta yibarkish
Tebareku yegeta lijoch
Amen geta ybarek 🙏🙏♥️
Lidu and kingdom sound's tebareku ❣️❣️