ገላዬን እጠበኝ🤣 ምን አስበህ ነው ሻወር ምትለኝ እዚሁ ነው ምፈልገው🤣🤣

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 337

  • @kidsttube
    @kidsttube 2 місяці тому +111

    እስኪ ማነው መጨረሻ የተሰማቸውን ሳይናገሩ አትዝጉ እሚል 👍

  • @ማሪያምየእናቴ
    @ማሪያምየእናቴ 2 місяці тому +38

    ኧረ ለተመልካች ስትሉ መጨረሻው አትቁረጡ በማሪያም ስለምወዳችሁ አሰጨርሱን 😢

  • @ydue5437
    @ydue5437 2 місяці тому +34

    ለምድነው ግን ከ20K ማይወጣው ቅመሞችዬ 50K እናስገባው😢❤

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z 2 місяці тому +20

    እኔስ ልቤ ከህፃኑ ጋር ነው በእውነት የልጅ ነገር ስለማያስችለኝ🎉🎉🎉🎉

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 місяці тому +19

    አቤት እዚ ቤት ያላ ሰላምና ሰቅ 😢🎉😂😂😂

    • @GgGgv-ne9nk
      @GgGgv-ne9nk Місяць тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z 2 місяці тому +14

    እሚት ቤቢን አደራ አይንሽንም ለብሽንም ከሱ አርጊው እንዳይንከባለልብሽ አደራሽ እሽ ማማዬ🎉🎉🎉🎉

  • @zainabmohammed3388
    @zainabmohammed3388 2 місяці тому +5

    ሀቢቢ ህግን ድምፅ ማሻአላህ ማንነዉ እደኔ ልጅ እሚወድ❤❤❤❤

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z 2 місяці тому +9

    እድግ በል ቤቢዬ አስነጠሰው 🎉🎉🎉🎉ያሣድግህ

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z 2 місяці тому +20

    እረ ቲቸር ሣሙኤል ቶሎ ናና😅😅😅😅😅

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 2 місяці тому +27

    እናተ የልብ ካውያዎች መጣችሁ በጊዜ😅😅 እሚት የኔ ተንኮለኛ😊

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z 2 місяці тому +5

    አምላክ ፍፃሜያቹን ያሣምረው🎉🎉🎉🎉 በጣም ታዝናናላቹ

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm Місяць тому +2

    የዚ ቤት ፕራንክ ደስ ይል ነበር ጨዋቴቸዉ ግን ስለማያስጨርሱ ያስጠላሌ

  • @user-sj5ce3pl1s
    @user-sj5ce3pl1s 2 місяці тому +4

    ወይ እናንተ ኣያልቅባቹ እሚት ቀጥልበት ኣንደኛ ነሽ ዮናስ ግን ስኔ ስርኣትህ ደስ ሲል 😮😂😂😂❤❤❤❤❤❤😊😊

  • @Zuzu-i8t
    @Zuzu-i8t 2 місяці тому +12

    ውይ ይቺ ልጅ 😂😂😂🤎🤍🫶

  • @nafishabdo380
    @nafishabdo380 2 місяці тому +6

    የዛሬው ጫንን ያለውነው😂😂😂😂😂❤❤

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o 2 місяці тому +5

    😂😂😂😂ውይ እሚትዬ የኔ ጣፋጭ

  • @user-gx3we3cb2c
    @user-gx3we3cb2c 25 днів тому +2

    የህፃኑን ወሬ መሥማት ይሻላል

  • @AbrahimRade-mg2go
    @AbrahimRade-mg2go Місяць тому +1

    አስተያየት እንደ መግቢያው ሁሉ መጨረሻውን አስተካክሉ ሳሚም ጋ ያለ ችግር በተረፈው በርቱ 😍

  • @3rtuuuRtyujji
    @3rtuuuRtyujji Місяць тому +2

    መዳም ስስቅ ምን ሁነሽነዉ ትላለይ እኔ እናተን እያየሁ ማሪያምን በሳቅ ሞት ወየዉ😂😂😂😂😂😂

  • @Bisratgirma-tm4qx
    @Bisratgirma-tm4qx 2 місяці тому +2

    ውይ እኔም እዚቤት የሰለቸኝ ፕራንክ የተደረገው የተሰማውን ሳይናገር የሚዘጉት ነገር መግቢያ አይሰሩ

  • @Sada-tesfaye
    @Sada-tesfaye 2 місяці тому +4

    እዚህ ቤትኮ ያለ ሣቅ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @InatuNedi
    @InatuNedi Місяць тому +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
    Achiiii lijiiii hojii kee nyadhuu 😂😂😂😂😂😂OMG wayooo gara koo rabii faxaaa jedhee😂😂😂❤❤❤❤love you 😅I

  • @EyerusalamGatahun-1721
    @EyerusalamGatahun-1721 Місяць тому +3

    የኔ ሚስኪን ይሔ ልጅ ሲያሳዝነኝ ሳሚም ሲናደድ ይመታዋል አችም አናደድሽዉ ልርዳሽ ባለሽ 😢😂

  • @a04eadco85
    @a04eadco85 2 місяці тому +4

    Gin yoni na sami gerager lib alachawu😢❤❤❤😂😂😂

  • @HayatHayat-zu6vk
    @HayatHayat-zu6vk 2 місяці тому +4

    አይኔንጨፍኜ አይእሚት😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @Rahma-vr1md
    @Rahma-vr1md 2 місяці тому +4

    ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂እሚት አልተቻለችም😂😂😂😂

  • @Helenutub
    @Helenutub 2 місяці тому +6

    😂😂😂😂ኧረ ዮኒ ጀርባሽን ነው እማሽሽ😂😂ወየው😅😅😅❤❤❤❤❤

    • @tube8181
      @tube8181 2 місяці тому

      ምንያርግክክክ

  • @thut-x8r
    @thut-x8r 2 місяці тому +8

    ሁሌ በራሳችሁ ሙድ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እሚትደሞ ጉደኛ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @TgTg-z3e
    @TgTg-z3e 2 місяці тому +2

    አረ ሳሚ ድረስ ሊተሻሹ ነው😂😂😊

  • @mkkk-ku2iz
    @mkkk-ku2iz 2 місяці тому +3

    😅😅😅 ኡኡ ገና ሳላየዉ በሳቅ😅

  • @chalachewYouTube
    @chalachewYouTube 2 місяці тому +2

    መጨረሻ የለለው ጨራረስ ለተመልካች በጣም ይደበራል ሰው ማየት ሚፈልገው የመጨረሻውን ስሜት ነው እንዴት ተሰማህ እውነት መስሎህ ነበር ተብሎ አይጠየቅም ❓

  • @zedtube-xe6zh
    @zedtube-xe6zh Місяць тому +2

    እሚት አያልቅብሽ አጀብ😂😂😂😂😂😂

  • @hayuye
    @hayuye 2 місяці тому +2

    አሁን ነው ኡኡኡ ማለት ዩወኒ ክክክክ ጭራሽ እጠበኝ ሆ አለ ያገሬ ሰው ጀርባሺን አላለም ሚስኪን እረ ሳሚ ዲረስ🎉🎉🎉🎉

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 2 місяці тому +6

    የሳቅ ምንጮች❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @EdenEd-qe4vg
    @EdenEd-qe4vg 2 місяці тому +1

    በጣም ነው ድምፃችሁ የሚመሳሰለው ከሳሚ ጋር❤❤❤❤❤

  • @Tre-pu2ky
    @Tre-pu2ky 2 місяці тому +2

    እናተ ብቻ ኑሩ በራሣችሁ ሙድ ፈታ እያላችሁ እኛንም ፈታ እምታረጉን😂❤

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 2 місяці тому +3

    የአሚቲ አድናቂወች የት ናችሁ ስወዳት የሆንሽ ማር ነገር ሚስኪን ነፈር አጥብሻለሁ አለ ሳሚ የት ነህ ጭራሽ ሻወር ቤት ሊገቡልህ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @wynitomohy1775
      @wynitomohy1775 2 місяці тому

      ጉዱን አላየም ዛሬ ግንተመቃጠልአረፈ

    • @MHAYYoutube
      @MHAYYoutube 9 днів тому

      😅😅😅😂😂😂ወይዘድሮ ሣሚድረሥ አላለችም😁😁😁😁

  • @ለይላሀሰን-የ9ነ
    @ለይላሀሰን-የ9ነ 2 місяці тому +3

    አረ ወይኔ በሳቅ😂😂

  • @zina5085
    @zina5085 2 місяці тому

    😂😂😂😂 ውይ በሳቅ የምር አብራችሁ ሁሌም ስሩ እኛንም አዝናኑን ዩቱባችሁንም አሳድጉት😂😂❤❤❤❤❤

  • @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد

    ዪኒየ ትከፍብኛለች ብሎ እሺ አለ እሚት አዙራ ነገሩን ጥፍተኛ አደርገችው

  • @haymanotkasaw8532
    @haymanotkasaw8532 Місяць тому +1

    አይነን ጨፋኝ አላለም 😂😂😂😂😂😂😂

  • @TsehayMelese-qq9sz
    @TsehayMelese-qq9sz Місяць тому +1

    ዮናስ ሚሰኪን ግን እምት ነፍሰሸ አይማርም
    ጌታን❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @sintayehutilahun5200
    @sintayehutilahun5200 2 місяці тому +2

    ይመችሽ እሚት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤣🤣🤣🤣🤣

  • @makamohamed3279
    @makamohamed3279 22 дні тому

    😂😂😂😂 ፊቴን አዙሬ አላለም

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Місяць тому +1

    እሺ ካለሽስ ምን ትሆነለሽ 😂😂🎉

  • @DghbCcgh
    @DghbCcgh 2 місяці тому +2

    ወይኔ ዛሬበሳቅ ሞትሁ❤😂😂😂😂😂

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 15 днів тому

    አረ ዮኒ በሳቅ ገደለኝ😂😂😂😂

  • @erkuyaabo3028
    @erkuyaabo3028 2 місяці тому +1

    የኔ ውዴች በረቱ ለኛ ማርች የኔ ቆንጁ አማት በሮች ወይኔ ወንዴሚ አይዞን ችለው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @dghgge5300
    @dghgge5300 23 дні тому

    Wayiii miskin😢😢😂😂😂

  • @zdtube5093
    @zdtube5093 2 місяці тому +5

    😂😂😂😂 ወይጉድ አይኔን ጨፋኘ አለም በሉ ተሻሹ እኔየተሰማኝ የህፃኑ ድምፅ ነው አላህያሳድግህ የሳሚ ባቢ❤

  • @user-cl6zl7lr6e
    @user-cl6zl7lr6e 2 місяці тому +2

    የአሚት ተንኮል😂😂

  • @የድግልእናቴ
    @የድግልእናቴ 2 місяці тому +3

    wow ዛሬ ሞልቶልኝ አደኛ ነኝ😅

  • @EndrisWolloyew
    @EndrisWolloyew 27 днів тому

    😂😂አይኔ. ጨፍኛ😅

  • @hayathayat1618
    @hayathayat1618 2 місяці тому +1

    ጎበዝ እሚት😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @redeitselemon216
    @redeitselemon216 Місяць тому +1

    Emit betam selitenesha😂❤yimechi lemanignawm

  • @khadijak5646
    @khadijak5646 2 місяці тому +4

    አረ ብሥቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-ux3genet
    @user-ux3genet 27 днів тому

    Bayee dasii namaa jetanii dhugaa I love ❤❤❤❤

  • @HchjHxh-yp5vv
    @HchjHxh-yp5vv 2 місяці тому +2

    😂😂😂እጠባት

  • @MissZainab-oi5ei
    @MissZainab-oi5ei 2 місяці тому +1

    ወላሂ በሳቅ አወ ቀድመህንገረዉ😂😂😂

  • @tesfa8358
    @tesfa8358 2 місяці тому +1

    እዝ ቤት ዘሬ ሰም የለውም ወይ😂😂😂

  • @husniyaezame-lx9cz
    @husniyaezame-lx9cz 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤አይኔን ጨፍኜ ነው ማጥብሽ😂😂😂😂😂😂

  • @hiwotEdemeyalem
    @hiwotEdemeyalem 24 дні тому

    እውይ ህፃኑ❤❤❤❤

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 2 місяці тому +1

    መጨረሻ ይሰራልንንንንንን

  • @user-nx4sj3cw8b
    @user-nx4sj3cw8b 2 місяці тому

    ሰሚ ያጣው ህፃኑ ብቻውን ያወራል አላህ ያሳድግህ ቤቢየ

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z 2 місяці тому +1

    እረ ተው ይሔን ልጅ አታሣቁት ውይ ለሱ እኔ ተሣቀቅኩ 😢አይ እሚት

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 2 місяці тому +1

    ሳቅ በሳቅ የሁነ ቤት😂😂😂😂😂😂😂

  • @ZmzmMghdesjo
    @ZmzmMghdesjo 25 днів тому

    ኡኡኡ😂😂😂❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AlmazAlmaz-k2z
    @AlmazAlmaz-k2z 2 місяці тому +1

    እጠባት😂😂😂❤❤

  • @tamenechlukas545
    @tamenechlukas545 2 місяці тому +2

    Imitti gobeze bertttu😂😂😂😂😂

  • @semu639
    @semu639 Місяць тому

    አረ የናንተ ጫዋታ አይጠገብም😂😂😂😂😂😂

  • @WowWow-ho7wk
    @WowWow-ho7wk Місяць тому

    ምናስበህነው ሻውርቤት😂😂😂😂

  • @ማሪያምየአበርችኝ
    @ማሪያምየአበርችኝ Місяць тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እረ ሞትኩ በሳቅ

  • @HamelmalTesfaye
    @HamelmalTesfaye 2 місяці тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂በሳቅ

  • @hophad3783
    @hophad3783 Місяць тому

    ምን አይነት አሰራር ነዉ ፒራንክ ነዉ ወይስ ድራማ የተቆራረጠ😮

  • @ዜድወሎየዋ-ፈ2ኰ
    @ዜድወሎየዋ-ፈ2ኰ 2 місяці тому +1

    እረ ዛሬ😂😂😂😂😂

  • @user-kd4vu2hr9m
    @user-kd4vu2hr9m Місяць тому

    በርታ። ወንዲሜ

  • @3rtuuuRtyujji
    @3rtuuuRtyujji Місяць тому

    ደጋግሚነዉ ያየሁችሁ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ

    ክክክክክክ

  • @ለይለYouTube
    @ለይለYouTube 2 місяці тому +1

    እኔመ የቤብን ድምፅ ነው የሰመሁት❤️😘🍼🍼🍼🍼🍫🍫🍫👈

  • @Kamila-tm2rd
    @Kamila-tm2rd Місяць тому

    ገና እያየሁት ነው😂😂😂

  • @user-mq2os1lb4p
    @user-mq2os1lb4p Місяць тому

    እሚት አልተቻለችም😂😂😂😂

  • @TeftoTegegne
    @TeftoTegegne Місяць тому

    ህፃኑ የኔ ማር ድምፁ ኡፉፉፉፉፉ እድግ በል❤❤❤❤

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 2 місяці тому

    ወላሂ በጣም ነው እሚት ያሳቀችኝ ለሳሚ እናገራለሁ አላለችም😊 በቃ ማስፈራሪያ አገኘሽ😅

  • @mikdesburiey
    @mikdesburiey 27 днів тому

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 Місяць тому

    ጀርባሽን ብቻ አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @salamsalam8539
    @salamsalam8539 2 місяці тому +1

    Ene 3 gna 2 kebetch❤❤❤❤

  • @GgxJnnx
    @GgxJnnx Місяць тому

    አይኔን ጨፍኝ ላጥብሽ በየ ነበር😂😂😂😂😂

  • @Muiuሙሉ
    @Muiuሙሉ 2 місяці тому +3

    😅😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤

  • @Selame2968
    @Selame2968 Місяць тому +1

    ምን ችግር አለዉ መነፀር ልበስና እጠባት😅😅😅😅😅😅😅

  • @user-bg6qo7bq1e
    @user-bg6qo7bq1e 22 дні тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mohila123e7
    @mohila123e7 2 місяці тому

    ሁለየም በራሣችሁ ሙድ ነው ፈታ የምትሉት ይመቻችሁ🌹🌹😂😂👍👍👍

  • @RibikaRibka-ir4ni
    @RibikaRibka-ir4ni 2 місяці тому +1

    yon😂

  • @user-dk7ml1fg9w
    @user-dk7ml1fg9w Місяць тому

    😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @user-qp3lm3xm7x
    @user-qp3lm3xm7x Місяць тому

    ሳሚዬ ዬትና አምት እይ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @fajaq23
    @fajaq23 Місяць тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hawwiichannels8739
    @hawwiichannels8739 2 місяці тому +2

    😅❤

  • @BeletechBeletech
    @BeletechBeletech 2 місяці тому

    😂😂😂ሚንፈልገሽ

  • @MakdesTrad
    @MakdesTrad Місяць тому

    😂😂😂😂😂😂👍

  • @samirasamiraa6297
    @samirasamiraa6297 Місяць тому

    አይ ይይ😂😂😂😂😂😂

  • @daisyhmmdae349
    @daisyhmmdae349 28 днів тому

    😅😅😅😅