There is pure friendship, love and trust in Ethiopia and Eritrea than any other countries in the world. I know we got the materialist people as well but I still believe that Pure things can be found around them habeshas. Much much love to all habeshas on planet earth.
knowmehuh, don't be so sure. U should never tell the contrast in between Countries for true friendship. It's all abt humanity, kindness so on. There are great ppl all over the world, and there are worst ppl as well. There's nothing special to say Etio/Eritrean's have pure friendship😉
ግን ማነው እንደኔ የማዲጎ እና የባባ ሞት አምኖ መቀበል ያቃተው😥😥😥😥😥😥😥
Enem ehtaleme
Me
እ ለ3 ቀን ታምሜ ፖሮፋይሌ ሁላ ጡቁር እናም እያለቀስኩና እያዘንኩ ልቤና ራሴ ተጎዳ በቃ ምንም አላመጣሁም😢😭
በእውነት አምኖ ለመቀበል ይከብዳል ኡፍፍፍፍ የሰይፋ ስላሴ የወልደ ዮሐንስ ነብስ በቅዱሳን ጎን ያሳርፍልን ሌላ ምን ይባላል💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭
,እኔ
የኔ ንፁህ ደግ ሰው እንደ ፊልሙ ከሄድክበት ብትመለስና በመስኮት ብቅ ብለህ ዘመድ ወዳጆችህን ብታስደስት ብዬ ተመኘሁ የኢትዮጵያን ስቃይ ላለማየት ይሆን ገና በማለዳው ቦርቀህ ሳትጨርስ የተሸሸግህ? አምላከ ቅዱሳን በቅዱሳኖች ማረፊያ በገነት ያኑርህ ለወዳጅ ዘመዶችህ ትልቅ መፅናናትን ይስጥልን🙏🙏🙏
😢😢😢😢😢😢😢
ባባዬ የኔ ጌታ እኔስ ያንተ ሞት እንደ እግር እሳትአንገበገበኝ አልቻልኩም አልቅሼ ልሞት ነው በጣም ከባድ ነው ፈጣሪ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን💔💔💔😭
Me to
እኔም ነኝ ለምንዪሆን ባጭሩ ዬቀረው አልቅሽም አልወጣአልኝ
ወላሂ እኔ እራሱ ህህህህህህህህህህህ
Tebetesebochish mot gn endezi ayasazinshim aydel mdre mehaym tawaki sew simot chirash endefetari tamelkalachu
ባባዬ የኔከርታታ😢😢😢😢😢😢
ባባየ 😭😭😭😭ፀሀይ ጠለቀች አይደል እና ስራወችህን እያየን እኛም እስንከተልህ ድረስ 😭😭😭ነብስህ ትረፍ
ይች ከንቱ አለም ቤተሰቡን ፈጣሪ ያበርታቸው ማናችንም አንቀርም
💔🙏🕯👏
😭😭😭😭😭
😭😭😭😭💔
ፊልሙን ደግማችሁ ስሩልን ተጀመሮ እስኪይልቅ በሳቅ እያንፈረፈርኝ ነው የጨረስኩት
ባባዬ የምትናፍቅ ነህ የኔ ደግ እግዚአብሔር ነብስህን በገነት ያኑርልን
ባባዬ በጣም የሚከብድ ነው መሞትህን ማመን ቅን የዋህ ምስኪን ስው ልኡል እግዚአብሔር ነፍስህ በአፀደ ገነት ያኑርልን😭😭😭
ባባዬ😭😭😭ሁሉንም ፊልምህን መልሼ ማየት ጀመርኩኝ እኮ ማመን አቅቶኛል
መልካም ሰው የኢትዮጵያ ፊልም ያንተ ለው ብቻ ነው የምወደው ታሪኩዬ ነብስህ በገነት ያሁረው😭😭😭በጣም ያማል😭😭
ዋዉ የሁለቱ ሴቶ የኢንግሊዘኛ ችሎታ እና የቅላፄያቸዉ የድምፃቸዉ ከለር ዋዉ አንደኛየ ነዉ ይህ ፊልም
ባባዬ የኔ ወንድም ነብስህን ይማረው በደጋጎቹ ጎን ያርግልን ማመን ከበደኝ እኮ ኧረ ይከብዳል 😢😢😢
❤🎉
በጣም ይከብዳል💔😭
ባባየ ነፍስህ በአፀደ ገነት ትረፍ😥😥😥
ነብስ ይማር
Amen Amen Amen
babeye nebs yimare
ባባዬ የፍቅር ሰው ፊልሞች ቢታዩ ቢታዩ የማይጠገቡ በውነት እኔ ምናለ ስልክ ባይኖረኝ ብዬ ተመኜሁኝያተን ሞት ያለመስማት እግዚአብሔርን እኔ እስካሁን አላመንኩም ህልም ነው የሚመስለኝ ያተ ሞት መስማት በጣም ከሚባለው በላይ ከባድ ነው ተስፋ ያስቆርጣል ያተ መሞት ድግል ማርያም ነፍስህን ከደጋጎቹ ጎን ታኑረው ለወዳጅ ዘመዶችህ መፅናናቱን ይስጥልን
ኢትዮጲያ ኢጆቾዋን ውዴ እግዝአብሔር ትዘራገለች። በጣም ምርጥና አሰቅ ፊልም ነው መይሰልች ውዉ
jibi khabuz
በጣም ደሰህ ያሚኢል
@@pcpc5242 ምጭረሻው በጣም ያምረል
በጣም ደጋግሜ ካየዋቸው ፊልሞች መካከር 1 ይሄ ፍልም ነው 😂😂😂❤😢😢💔
ባባዬ ምን ቃል ይገልፅሀል ስራዎችህን እያየን እኛም እስከምንጠራ እናስብሀለን የምር ማመን አቃተኝ ነብስህን ይማረው
አንደዚህ ፊልም የሚመቸኝ የለም አቤት ታሬ አዝግ እኮ ነህ አባቴ ትመቸኛለህህህህ
ባባዬ እኛም ወዳንተው እስከምንጠራ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ የኔ ጌታ ነብስህ በሰላም ትርፍ💔😭😭😭😭😭😭
እዴት ደስ እደሚል ባባዬ እና ሙሴ ስወዳቹ ኑሩልን ጎበዞች በርቱ እናመሰግናለን በሣቅ ደደላቹኝ ዘመዶቼ
ሁለት ተዋናይ የምወዳችሁ ታርኩ ናሰሌ በጣም ነምወዳችሁ አድናቂችሁነኝ ይመቻችሁ አቦ
kkkkkkkwwwsb disbz
አይ ባባባየ በቃ ይህ ብቻ ሁኖ ቀረ😭😭😭😭😭አላህ ለቤተሰቦችህ መፅናናትን ይስጣቸው
😭😭😭ባባዬ ንብስህን በገነት ፈጣሪ ያኑረው በጣም እምወድህ እምትመቸኝ አንተ ያለህበት ፊልም እየሳኩ እየተደሰትኩ ነው እማየው ሁለም እወድሀለው እሄው ፊልምክን እየደጋገምኩ ነው እማየው💔💔
ሙተህእንኳን እያዘነ ሆደ 😭😭😭😭😭ግን የምሠራው በጣም የሚያዝናናነበር ኡፉፉፉፉፉለቤተሠቦችህ ለጓደኞችህ ለኛም ለወዳጆችህ ፅናቱን ይስጠን ባባየ 😭😭😭😭😭
ባባዬ ነፍስ ይማር እናቱ ቃል እግዚአብሔር ያፀናቹ.
😭😭😭😭😭😭
There is pure friendship, love and trust in Ethiopia and Eritrea than any other countries in the world. I know we got the materialist people as well but I still believe that Pure things can be found around them habeshas. Much much love to all habeshas on planet earth.
That's bullsh*t
eee
knowmehuh that's nothing to do with this movie
knowmehuh, don't be so sure. U should never tell the contrast in between Countries for true friendship. It's all abt humanity, kindness so on. There are great ppl all over the world, and there are worst ppl as well. There's nothing special to say Etio/Eritrean's have pure friendship😉
knowmehuh that's not true
የኔ በሳቅ አሁን በለቅሶ ባባዬ ምን አባቴ ልሁንልህ በማርያም ነፍስ በሳላም ትረፍ
From the beginning until the end amazing movie. Love u all. Maria from 🇺🇸. Thanks.
ስንቴ ሳኩ በዚህ ፊልም ይሀው ዛሬም እየሳኩ ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂💖💖
ጨምሩሽ ሳቅ
እኔም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ባባዬ💔😭
💔💔💔💔😭😭😭
አየ ባባየ አየ ሞት ክፉው 😭😭😭😭 ሁሌም በልባችን ትኖራለህ የኛም ፅዋ እስኪሞላ ነብስ ይማር
ማነው ይኸን ፊልም 2020 ላይ የሚያይ
መቸም የማያረጅ ፊልም
ትይሂው 2022 እያየሁት ነው😂
@@Hኛየደራዋ እኔም 😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔ባባዬ አንገበገን
2025😂
ታሪኩ ሞትህ እጅግ ይጐዳል ያማል ወንድሜ ማመን ይከብዳል እኔ እንዲህ የሆንኩ እናትህ እንዴት ሆነው ይሁን ወንድሜ ነፍስህን ከቅዱሳን ጐን ያሳርፋት ፈጣሪ እጅጉን ልቤ አዘነ ስራዎችህን ሁሉ ማየት ሆነ የኔነገር ወይኔ ሞት ክፉ ነው ወገኖቼ😭😭😭😭😭😭😭😭
😭😭😭😭😭😭😭ኡፍፍፍ
በሳቅ ልፈነዳ ነው እውነት እንደኔ የተመቸው የት ናችሁ
እኔም አረ በሳቅ ወይ እንግሊዘኛ 😂😂😂😂
ቡሳቅጀምሬበሳቅጨረስኩትውላ
ሳቄ😂😂😂 ከመብዛቱ የተነሳ ራሴን አመመኝ🤕
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እግሊዘኛ በእግሩ ሄዴ😂😂😁😁😁😁😁😁😁😁
😂😂@@ኤንገራገሯ
ኣማርኛ ኣችልምን ፡ ካብ ናይ ብሩኽ ኢንግሊዝኛ ግን በ4ተ ዕጽፊ ናተይ ኣምሓርኛ ይበልጽ 😁
2022 ዝረእኻያ like ኣግርጭው ።
ክክ
Rest in Peace Brother You will Always Be a Hero
😭😭😭😭😭😭 men huno naw?
እፍፍፍፍ ባባየ ማመን አቃተኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔 ነብስሕን በቅዱሳን ጎን ያሳርፍልን👏👏👏😭
እስቲ ይሄንን ፊልም እንደ እኔ በ2013 የሚያይ አለ!
Awe
እኔ በሁለት ሺ 22 እያየሁት ነው
ይህው እኔም አለሁ 2016 ላይ የማይ😂😂😢😢
ታሪኩ(ባባ) እንዴት እደምወድልህ የምትሠራቸዉን ፊልሞች ዋዉ፡፡
Sentayhu Tameri Allrwplies
በጣም ነው des yela
saey
Sentayhu Tameri እሱንስ
Sentayhu Tameri ح
ባባ ዬ ፈጣሪ ነፍስህን በአፀደይ ገነት ያኑራት መሞትህን ግን ማመን ይከብዳል
ወይኒይ እደት ደማዝናና በስት የጠፋ ሳቅ በናት ፊልም በጣም ነው ዘና ፈታ ዪደረገይ በሰው አገር ክክክክክክክክክ ውድድድድድድድድድድድድ
ወይ ታሪኩ አንተ ያለህበት film እንዴት ደስ እደሚልኝ በጣም ነው ደስ የሚል
Muziqa
omg በጣም ደስ የሚል film new ተጀምሮ አስኪያልክ ሚያዝናና ፊልም ነው wowwwww
qwrtu
ታሪኩ አንተ ያለህበትን ብቻ ፊልም እሚመቸኝ ሁላችሁም ይመቻችሁ
ኧረ ባባ በሳቅ ገደላችሁኝ እውነቱን ለመናገር እንደዛሬ በፊልም ስቄ አላውቅም ዋውውውውው ምርጥ ፊልም
ዋዉዉዉዉዉ በጣም ያሥቃል ሆዴ ቁሥል አለ ድረሥ ነዉ የሣኩት ባባ ሥወድህ ሠላምህ ይብዛ
የማይውጣ ሀዘን ይብላኝ ለናትህ 😭😭😭😭😭😭😭
ባባዬ በስራወችህ ሁሌ ዘና ነበር የምለው ከምወዳቸው ከማደንቃቸው ተዋናይ ለኔ ትልቅ ቦታ ነበረህ አንተ የተሳተፍከበት ፊልም ሳላይ አያልፈኝም
ዛሬ ግን በጣም አዘንኩ ተመልሼ ስራዎችኽን ሳይ መሞትህን ውሸት ነው እንድል ያደርገኛል ግን ብዙ ሰዎች መሞትህን አምነው ነፍስ ይማር ይላሉ እኔ ግን ዛሬም አላመንኩ ግን ምን ልበል እውነት ከሆነ እሱ ቸሩ መድኃኔዓለም በቀኙ ያቁምህ ወንድሜ
😢😢😢😢😢
መቼም የማይስለች ፊልም ነው በጣም ደስ የሚል የሚያዝናና ነው ሁላቸውም ጎበዝ ናቹ
+wegayehu tsegaye
me 2
አትዩጵያ ለዘላለም ትኑር
አትዩጵያ ለዘላለም ትኑር
አትዩጵያ ለዘላለም ትኑር
ባባዬ እዉነት ማመን አቅቶኛል ህልም እየመሰለኝ ነዉ ሁሌም በልባችን ነህ
ባባ የአንተ መሞት ያንገበግባል😢💔💔 አይ የኔ ጌታ😢
ይህ ፊልም የቆየነዉ ግን ድስይላል ባየዉ ባየዉ አልሰለችዉም. ዋዉዉዉ አይገልፀዉም. ባባ. ሰሊ.ሰሀሪ ስወዳችሁ😍😘😘😘😘😘
እየበላን እጨምራለን ትለዋለች. ለምን. አለ. እየጨመረን እበላለን😂😂😂
አይ ባባየ እንግሊዘኛ ነብስ ይማር ታሬየ 😭😭😭😭
"NO understanding in living roommmmm, but in bed room there is no language my friend too much understanding come on bebe😂😅😂"
እኔ ምለው ካናዳ ሆነ አሜሪካ ሰደት ሰደት ነው ለማንኛውም ባየው ባየው አልጠገበውም ኡፈፈፈፈፈፈፈ
ፍቅረ እሰከ ካናዳ ያሰብኩትን እሰከ መዘረከረክ አለ ሀሀሀሀሀሀሀሀ👌👌💋💋
ክክክክ ያሥቃል
የማልወደውን ፊልም ማየት ጀመርኩ ባባ ከሞተ በሗላ ልቤ አላምን አለ😭
ባባዬ እዴት ዕኮ ልባችን እደሠበርከው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ባባ ናፍቆኝ ነው ድጋሜ ላይው የመጣሁ😭😭😭😭💔
ሳህን ነው እንዴ ያዘዝኩህ ሀሀ🤦♂️🤓 ያሳዝናል በጣም ነብስህን ይማር #ፈጣሪ ባባችን 🙏💐🕊
ባባየዋ💔😭ያላት እኮ አያምርም ኡፍፍፍ😭ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልህ😭😭😭
ኮሜት ማበብ የሚወድእደኔ ማነው ኮሜቱን እያነበብሁኝ ፊልሙ ሳላየው ያበቃን😁😁😁
አይ ባባየ ነፍስ በገነት ያኑራት 😢😢😢😢
ባባየ እግዚአብሔር አምላክ በቀኙ ይቀበልህ የኔ ምርጥሰው
እንደዚ ፊልም ያሳቀኝ የለም የፈጣሪ ያለህ አቦ ይመቻችሁ ባባ 😂😇
ክክክክክ እኔ ራሱ ሆደን አቆሰለው
ክክክክክክክክ በሳቅ ልትገድሉኝ እንዴ እናንተ ፍልቅልቆች ለማንኛውም እድሜና ጤና ለናንተ ስደት እንካን ቢኖር የናንተ ፍልም እያየሁት ሳይደብረኝ አለፍኩት እናመሰግናለን
ዋውው ታሪኩ ያምርብሀል ደስ ይላል ትወናህ ሁሉ በርቱ
እርሱ ምትክ እኔም ክክክክ
ባባዬ😢😢😢😢 እኔ ምንም መርሳት አልቻልኩም እግዚአብሔር አምላክ ነብስህን ይማረው
ባባዬ ፈጣሪ ነብስህን በ አፀደ ገነት ያኑራት 😭😭😭😭
ባባ ግን ያልተለቀቀ ፊልም የለዉም ማለት ነዉ የኔ ጌታ እንዴት ልርሳህ በፈጣሪ😭😭
ውዴ ከቸርነት ጋር የሰሩት ያልታየ አለ ውይይይ ውስጤ ተቃጠለ😭😭😭😭
@@abc12452 ኡፍ😭😭😭
ምን እንደምል አላውቅም
ተጀምሮ እስኪ ያልቅ በጣም የሚያዝናና ውድድድድድድድ
ስወደው ታሪኩ ባባን
በኡነት እኔ ሰለሞን ሙሄ ያለበት ፊልም በጣም ነው የምለደው አድናቂህ ነኝ ሶል ባባ ጥሩ ነው ቀጥልበት
ባባዬ አንተ አልሞትክም በስራህ ህያው ነህ!!!
እጅግ የምወዳቸው አርቲስቶች ናቸው ማለፍያነው ስራውም
ግን ጌን ለማስተዋወቅ ለምን አስፍለገ
ግብረሶደምን እንቃወማለን
ከናንተ ስራላይ መሆንም መታሰብም የለበትም
ሃሃሃ ፊልሙ የቆየ ቢሆንም እንደዚህ ፊልም ያሳቀኝ ፊልም የለም እንግሊዝ በእግሩ ነው ያራመደው ውይ ባባየ ማር...
ባበየ ነብስህን በአለደ ገነት ያኑራት በልባችን ትኖር አለህ ለ
የኔ አባት ነብስ ይማር😭😭😭🙏🙏🙏
ናፍስህን በአፀደገነት ያኑርልን የኔወድም
ኧረበሳቅልሞትነው ወላሂ በጣም ታምራላችሁ ይመቻችሁ
ባባየ የእኔ ውድ በቃ ፍልም ከአንተ ውጭ ባዶ ነው ነብስህን እግዚአብሔር በአጸደ ገነት ያኑራት
"I burger, she burger, he burger, we burgers"😂😂😂😂😂 I love these people. Third time watching it and still laughing at it...😂
😂😂😂😂
ወድ የአገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ትርፍርፍ ይበልአገራችንን ህዝባችን ፈጣሪ በጥበቡ ይጠብቅለን እያልኩ ለነበረን ቆይታ ከልብ እናመሰግናለን በሊላ ቪደወ አሰከምመጡ እንብቃለን ።
የኔ ውድ ሞት ክፉ የምንወደውን ያሳጣናል ከባድ ነው በመለይትክ ምክንያት ፊልምክን ደገምኩት ነብስክን ይማረው
ባባዬ💔😭😢😢😭😭😭😭
ወይን እናተ ወዶች ስትባሉ የፈለጋችሁት እስታገኙ አሉ ሴቶች ሃሃ
😭😭😭😭😭😭😭😭ባባ ነፍስህ በሰላም ትረፍ መቸም አንረሳህም
ሰሌዋ ስወድህ እኮ ምን ልበል ሁላችሁም ምርጥ ናችሁ ግን ሰሌን በጣም ፊልሞቹ ደስስስስ ይሉኛል ባባየ አንተም ምርጥ ነህ
በሳቅ ግድል ያደርጋል kkkkkkkkkkk
ባባ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርክ
ባባየ የኔ ወንድም መፈሰህን በአፀደ ገነት ያኑርህ
ፊልሙን መጨረስ አልቻልኩም በሳቅ ገደላችሁኝ ባባየ ምችት ይበላችሁ ሰላማችሁ ብዝት
ክክክክክክክ
ሞተኮ
ባባዬ የኔ የዋህ የሳቄ ምንጭ ነበርክ ኡፍፍፍ ምንልሁንልህ ተቃጠልኩ
ባባየ ነፍስህን ይማረዉ😢😢😢😥😥😥
ባባዬ ማመን አቃተኝ የምር አልመስል አለኝ ፈጣሪ ነፍስ ይማረው 😭😭😭😭😭💔💔💔
Solomon you are very talented and so underated I am a big fan ❤️
Uu
U
እፍፍፍ ማመን አቃተኝ 😭😭😭😭💔💔💔💔💔
ብሩክ ያለህበት ሁሉም ያምራል ዋው ሲያስቅ
Batikekil yane liyu hitee inem
ባባዬ ነፍሥህ በሠላም ትርፍ 😭😭😭😭
ከምር ከምር እላችኋለሁ መሳቅ ሆድ እንደሚያሳምም ዛሬ እርግጠኛ ሆኜ መናገር እችላለሁ ምክኒያቱም ታምሜ አየሁት
ሀለት አድክሞች አደከሙኝ
fissehay abreham
የደረሰው ነው
እናቴ ለኣባቴ 7ልጅ ትወልዳለች ይህን ያህል ብር ጠይቃ አታቅም
fissehay abreham ፩
Tirku.betam.yimwdh.filmh.bemulu.yimchgale
ባባዬ ነፍስህ በገነት ትረፍ አንረሳህም እእፍፍፍፍ 😭😭😭😭 በስማአም !!!!
ኡኡፍፍ ባባየ ነፍስ ይማር💔😭😭😭🙏
ባባዬ ነብስህን ይማር 😭😭😭😭😭😭
ወይ የኔማር እግዚአብሔርን ቢያንስ ቢያንስ8ጊዜ በላይ አይቸዋለው በጣም ነው የምወደው። ውድድድነው የማደርጋችሁ ሁላችሁንም
ባባየ ምችም አንረሳህም ነፍስ ይማር
ደጋግሜ ባየው የማልሰለቸው ከድሮ ጀምሮ ነፍስህን በገነት ያኑሮው😭😭😭😭😭😭