ለመጀመሪያ ጊዜ ያሳመነኝ ገጣሚ....ማስነቀስ አይደለም ለውሻ ባስነክሰው ምን አገባችሁ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 40

  • @serkalemmulneh7059
    @serkalemmulneh7059 2 місяці тому +6

    ገኔ ሰላምእደር ላይክ አርጌአለሁ

  • @genetaragaw6031
    @genetaragaw6031 2 місяці тому +2

    ጎበዞች ገጣሚዎች

  • @dagnachewabebe7837
    @dagnachewabebe7837 2 місяці тому +6

    እንዴት ይጣፍጣል የመላጣ ፍቅር
    እያስደነገጣት ብልጭ ባለ ቁጥር

  • @astuworku7780
    @astuworku7780 2 місяці тому +6

    ገኔ የሳቅ ምንጫችን 🤣🤣🤣

  • @surafelbeyene7706
    @surafelbeyene7706 2 місяці тому +2

    እናንተን ያወኩበት ቀን ወደድኩት ትመቻላቻችሁ

  • @dagnachewabebe7837
    @dagnachewabebe7837 2 місяці тому +3

    ራስታ ነህ ብዬ ስኮራ ስመካ
    ጉዴን አላወቅኩ ብልጮ ነህ ለካ

  • @user-ti3mc6yd6c
    @user-ti3mc6yd6c Місяць тому +1

    ❤❤❤❤

  • @bogalelegesse6385
    @bogalelegesse6385 2 місяці тому +2

    እስኪ ልለግስህ ትንሽ ብጤ ምክር:
    በኮፍያ ወጪ ብዙ ከምትከስር;
    ገኔ ፀጉርህን ወደፊት አበጥር::
    እስከ ጊዜው ድረስ እስካለለት ቀኑ:
    ባአራቱም ማዘናት ፀጉር አልባ ሜዳ ሁሉም እስኪሆኑ:
    ከማጅራት ያለ ማንኛውም ፀጉር:
    ሁሉምወደ ልማት ሁሉም ወደ ግንባር::
    ጌኔ የሳቅ ምንጭ እንወደሃለን::😂😂😂😂😂

  • @dararofeto1538
    @dararofeto1538 Місяць тому +1

    Gene sakih fikir yasizal. fikir yasizal
    hazeni asiresito desitan yichemiral.😂😂😂

  • @TadeDagne
    @TadeDagne 15 днів тому

    በአመድ ንጨው ወይኔ ገኔ የጂጂን ጭገር አረጉህ

  • @Selamselam-ii9ds
    @Selamselam-ii9ds 2 місяці тому

    bamed btnchew tmchetognal😂😂😂😂😂❤ገንዬ እያሉ በቃ ይቀቡሀል አደለ

  • @ytm3534
    @ytm3534 2 місяці тому +2

    😂😂😂

  • @JudyEshetu
    @JudyEshetu 2 місяці тому +2

    😂😂😂😂 😂😂😂😂

  • @tigisttesfawrushlroll4956
    @tigisttesfawrushlroll4956 2 місяці тому +1

    😁😁😁😁😁

  • @user-np5db9fq6k
    @user-np5db9fq6k 2 місяці тому +1

    😂😂😂😂😂

  • @yaredbekele6692
    @yaredbekele6692 2 місяці тому +2

    ገኔ አገር ገባህ

  • @Degu21
    @Degu21 2 місяці тому +3

    ሞጣ ሸዋዬነው አትፍረዱ በሱ እኩል ያመልጠዋል ፈሱና ምላሱ።

    • @genemagna
      @genemagna  2 місяці тому

      🤣🤣🤣🤣🤣አቤት

  • @MuluneshGirume
    @MuluneshGirume 2 місяці тому +1

    😅😅😅😅😅😅

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t 2 місяці тому

    😂😂😂አይምጣ

  • @GezeAhmed-cv1wz
    @GezeAhmed-cv1wz 2 місяці тому +1

    ሞጣ ፍራው ጨፍሩበት

  • @dagnachewabebe7837
    @dagnachewabebe7837 2 місяці тому +1

    ባትሞትም ሞታለች አሳሯን አይታለች
    ከአማራጋ ገጥማ ታለከልካለች

    • @bogalelegesse6385
      @bogalelegesse6385 2 місяці тому

      ምነው ባልወለድ አማራ አማራ ተብዬ: ፉከራና ጉራ ከዘሬ ሆነሳ አረ እና ንት ሆዬ::😂😂😂😂😂

    • @bogalelegesse6385
      @bogalelegesse6385 2 місяці тому +2

      ምነው ባልወለድ አማራ ተብዬ:
      ፉከራና ጉራ ከዘሬ ሆነሳ አረ እና ንተ ሆዬ::😂😂😂😂

    • @genemagna
      @genemagna  2 місяці тому

      በለው 🤣🤣🤣🤣🙈

    • @bogalelegesse6385
      @bogalelegesse6385 2 місяці тому

      ስትገድል አላየን ወይ አገር ስትይዝ:
      የሞተ ገዳይ ነህ እሬሳ ገንዝ::
      በባዶ ፉከራ ከምታሰለቸን:
      ከገዳም በስተቀር የያዝከውን ቦታ እስኪ እንድ አሳየን::
      አረ ገዳዬ ገዳዬ አትበሉብን በቃ:
      እስኪ ለቀቅ እርጉን ከደረቅ ውዥንብር ከውሸት ሰቆቃ::🤣🤣🤣🤣🤣

    • @bogalelegesse6385
      @bogalelegesse6385 2 місяці тому

      ለውሸት ዉሸትማ ኤርሚዬስ ምን አለን
      እንድ አማራ ወታደር ለመቶ ነው ያለን::🤣🤣🤣
      ለውሸት ዉሸትማ ሀብታሙስ ምን አለን:
      ዲጂታል እናሉግ ጠንቅቆ ያስተማረን::🤣🤣
      ለውሽት ዉሸትማ ደርዳሬስ (ደረጀ)ምን እለን:
      ደጺን መቶ ጊዜ ገሉ ያሰናሳልን::🤣🤣🤣🤣
      የዉሸት ውሸትም ጄሪስ ለምን ትቅር
      የወረጉድሩን ዜና ከማርስ የምታጠናክር::🤣🤣
      የውሽት ውሸትማ መሳይስ ምን አለን:
      ትርክቶችን ሁሉ ገልብጦ እምነግረን::🤣🤣🤣

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 2 місяці тому

    ገኒ ድገመዉ ለጭንቅላት ጫማ
    ብትሰራለት አለም ከዘረኝነት በላይ የሚጎዳ የለም!!

  • @selinahabesha19
    @selinahabesha19 2 місяці тому +2

    እኔ ነኝ የምቋጭልህ ቆይ ጠብቅ😂😂😂

    • @genemagna
      @genemagna  2 місяці тому

      🙈🙄😜😜😜😜😜

  • @erimiyastefera2515
    @erimiyastefera2515 2 місяці тому

    መቶሽብር ያለው አይባልም ድሀ የኔማ ግን 10 ሳንትም ያራዳ ጅንን

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc 2 місяці тому

    ሀይል ማመንጫ አድርገውህ ሰውነትህ ላይግል ነው😃😃😃

    • @genemagna
      @genemagna  2 місяці тому

      🤣🙈🙈🤣🙈🙈🤣🤣

  • @rrebka3396
    @rrebka3396 2 місяці тому

    ፈሳሞሽ ቁጭ ብላችሁ ቂጥህ እስኪደነዝዝስራ የለ

  • @solomonbegena5271
    @solomonbegena5271 2 місяці тому

    የሙታን ሰፈር ደግሞ ስትስቁ ነው የሚገርመው ነብስ ይማር

    • @genemagna
      @genemagna  2 місяці тому +4

      እግዚአብሔር ይስጥልን ዝክር አድርሰናል 😭😭😭

    • @dghhxvhh9131
      @dghhxvhh9131 Місяць тому

      ​@@genemagna😮😂😂😂

  • @makemehappy5229
    @makemehappy5229 2 місяці тому

    መቼም ሞጣን ወረዳቹበት ተቀበል
    ሞጣየን አየሁት ዩቱብ ላይ ሲንቃቃ
    ለምንም አይሆንም ያድርጉት ቦሀቃ::