Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ኧረ እኔም አሚሮ ከነእናቱ ብሬን አልመልስ ብሎ እረብሾኛል ወላሂ ዛሬ ነገ እያለ እንደ ህፃን ልጅ ያሞኘኛል
😓እባካቹ በነሱ ምንም ነገር አትግዙ ብዙ ሰው ነዉ የሚያወራባቸው ብዙ ብር ነዉ
ለምሠተሺ እኔከሦሥትአመትበፊት ቴምርሡካርለረመዳንለቤተሠብ አቅራጥ ጭሮዉሠድብየዉ እጥፍእጥፍነዉብሩ ታተዉሠድእናእልክልሀለሁአልኩት ብርምአልቀንሥሢልተዉኩት
ክክክክክክ ባል አሳጡን እኮ ወንዶቹን እያቀማጠሉ ሁሉንም ሴቱቹ አሟሉ ታድያ እነሱ ተቀምጠው ሆሆ ይች ልጂ በጣም ጎበዝ ናት አስተዋይ ታማኝ ናት ዋውውውው ስወዳት በታማኝነት ሁሉንም ተናግራ ነው የምታስረክበው ከነዋጋው ከነከለሩ ሁሉንም ቪድወ ቀርፃ
😄😄😄የፍትህ ያለህ ማለት ነዉ
ትክክል ሪምዬ ዛሬ ምርጥ ምክር ሰተሻል ለሴቶች ጎበዝ ገና ለገና በሰላም እንግባ አንግባ ሳናውቅ ብራችንን እንበላለን በየ ቦታው እናመሰግናለን በርችልኝ ውዴ
❤
ለኔ መቸም እንደረምላ ታማኝ አላየሁም ለኔና ለህቴ የገዛችውን ካየሁ ቡሀላ ለብዙ ጓደኛቸ እንዲያዟት አደረኩ ሁሉም ናቸው ያመሰገኗት
ወላሂ ረምላ ነች ታማኝ በግሩፕ ሆነን አዘናት የሚገርም እቃ ነው የገዛችልን እያስመረጠች አይነቱን እየተናገረች በራሷ ስለምትተማመን ቀሪ ብር እያለን ነው እቃ ያደረሰችልን አላህ ይጠብቅሽ ረምላየ ከምቀኛ
ሠላም ሠላም እሪምዬ ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልኝ እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ በእውነት ትክክል ነሽ እኛ ወንዶችን አበላሸናቸው ወንዶች ግዴታቸውን እንዳይወጡ ስራ ፈት ቦዘኔዎች እንዲሆኑ አደረግናቸው ይገርማል😢😢😢😢🤔
ረምላ ለማ ወላሂ ታማኝ ልጅ ነች ከሷ ግዙ 12 ሆነን የዛሬ አመት አዘናት የሁሉም እቃ በተባለበት ቀን ደረሰ ሁሉም አገር ገብተው እቃውን እንደወደዱት ነግረውኛል
አይ እንካን አልጋ ቤት ሰርተናል ግን እኮ ወዶችን አረብ ሀገር ያለን እህቶች ነን ያበላሸናቸው
በጣም ትክክል ሪምዬ ሁሉም ነገር በልክ ሲሆን ነው በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ሴቶች ልብ የለንም መቸም😂😂
ኢሄው ነግሬሻለሁ አንድ ነገር ብቲ😄😄😄😄
ውአሊኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ስለመጣሽ ደስብሎኛል🍰🍿🍉🍰🍿🍉🍉🍰ልክነሽ እሪምየ ምርጥ ምክር
ረምላ እቃ ምርጫ በዛ ላይ አታቆይ እኔ መቸም አስደስታኛለች አላህ ይጠብቃት
አዎእችልጅ:በጣምጠቃቃነች:እኔአልክምግን:ሁሉንም:እታዘባለሁ:አድሳይቀራት:ታስረዳሀች:እህቴ:እግዛብሔር:ይጨምርልሺ:ሀቢቢቲ:ስደትንያየ:ያዝናል
አሰላህመለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ በርቺ እህት❤🎉
ምንአገባሽእኔለወንድሳይሆንለራሴነውእምገዛውእርፍመባያ፡ወላሂእኔእራሴበቤተሰቦቸአሰርቻለሁ፡የምንይቱበርነውወንዶች በአናታቸይደፉአሚሮወላሂሌባነውየመዳምቅመሞችንልቅምአርጎነውየጋጣቸው
አሰላሙአልይኩም ወራሕመቱሏሒ ወበረካትሁ አህለን እሐታችን እኳ ደህና መጣሺ ማሻአሏህ ተባረከሏህ አሪፍና አስተማሪ የሖነ የሊብ ላይ ቆይታ ነው ከልብ እናመሰግናለን🙏🙏 ሰላም🕊🕊 ለወገን ሰላም🕊🕊 ለሀገር ሰላም🕊🕊 ለኢትዮጲያ ሰላም 🕊🕊ያረቢ ሰላም አድርግልን ያረብ 🤲🤲
ሀሉም ለበጌ ነው አብሽሩ በርቱ እንበርታ ቤተሰብ አድርገን እማ
እስይ ቤተስብ የላት እንዴ ወይንስ ስትሄድ እራሳ አትገዛም
ለራሣቸዉሥ ቢሆንማሟላትአይቻልምእደ አገሮሥገባታርፍበታለች እኔ ተኮተት ነፃነኝ ሢጀመር ባሥብምአልተሣካም አሞኛልየቡናመፍጫእና የሺኩር መፍጫ ተገዛሁ በቂየነዉ ያሥብበትባሌክክክ
ትክክክ
Tikikil ihiite ❤❤
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላምሽ ይብዛ እህት እውነት ነው ግን ጤና የላቸውም እንደ ብር የሚያፈሱት እነሱ ሳይሄዱ የቤት እቃ ምን ያደርግላቸዋል አትሻብኝ 🤔
የሚገርመኝ እሱ ነዉ🙆😄😄
ያለቃ እባዶቤት ትቀመጫለሽደ
@@SxB-gz3mt በአቅሜ እንደ ቤቴ እንጅ እንደ ጎረቤት አይደለም 😂😂
እዉነት ታክክክክልልልል
ሞኝ መሆናችንን አዉቀዉ አኮነዉ
ክክክክክ አይ እህቶች ስታሳዝኑ
አረ ወየው😢😢😢😢
አሰለሙ አለይኪም ወረማቱለህ ወበረካቱሁ🌹🌹
ልክነሽ በጣም ጣካራልጅናት ይቃውንዝርዝር ትናግራለች
እቃ በገዛዉ አይከፋም ነገ ለኛዉ የጠቅመናል ገን በቤተሠብ ብናሥገዛ ይመረጣል በሠርተን እቃ ተለለዉ እባደቤት ምን ልንሠራነዉ በተተሠራ እቃ ግደታ ነዉ ሳይበዛም በላል ብር መግዛት አለብን ኢቱ ህደሽ መርፌም አጠዢ
ትክክ ነሽ ሀቀኛ ናት
ወላሂ እናሚሮ ያሦድ ዳሉ ሀሊድም ገዝቻቸዋለሁ ግን ገበያቸዉ እሳት ነዉ መድ ግን ትለያለች ገዝቻታለሁ ልብስ ተሧ ግዙ
ሪም የኔን ሀሳብ ነው የተናገርሽው እኔ ራሱ ቤት ሠርቻለሁ እሡም ወንድ አላሥገባበትም ጭራሽ ፍራሽ አልጋ ዱላብ ቡፌ አልገዛም ሥላቼው ጓደኞቼ ይቆጡኛል እኔ ግን አልሰማቸውምቤት ሠርቼ እቃ አሞልቼ ለምን ብዬ ነው የማገባው ገደል ይግባ ለፈለገ
ቤቱን አከራይተሽ እሱ ተከራይቶ ያኑርሽ ያከራየሸበትን ብር ለወጪሽ ይሆናል ጎበዝ እንደዚህ በርቱ💜የኔ ማር ደስ አልሽኝ
@@Reem_coffee ክክክክ ፈገግ አደረግሽኝ አከራይው ተከራይቶ ያኑርሽ ይመችሽ የኔ ልብ ነውዴ አንቺ ዘንድ ያለው? ካልኖርሽበት ለምን ትሰሪዋለሽ ይሉኛል ግን የሠራሁት ሁነኛ ትዳር ባይገኝ ቤተሰብ ጋር ከመቀመጥ ራሥን ችሎ መቀመጥ ጥሩ ነው ብየ ነው አንድም ቀን ባል እቤቴ ይዤ እገባለሁ የሚል ሀሳቡም ህልሙም የለኝ እንኳን የቤት እቃ ላሟላ ይቅርና ብቻ የልብሽን ምኞት ይሙላልሽ በይኝ
@@Toybayoutube-t5b አላህ ያሰብሹ አይነት ወንድ ይግጠምሽ እህቴ
ለኛ ጥቅም ቢሆን ዞወር ብለዉ አያዉንም
😂😂😂😂😂😂
👍👍👍👍👍 2:40 2:43
እረ ገናአላገባንብለዉ ይደክርቱእደ ጥቅር ይበል ምንም አያገኝም እኔእኳአልሀምዱሊላህ አግብቸ ነዉየመጣሁት ታታሩባልአለኝ እሱም እኔም የምንለፋዉ የኔፍቅር አላህ ይጠብቀዉ ግን ምክርሽን አስተካክይ እህቴ ሰደት ለፍተሽ ሄደሽ መደክረት የለብሽም
💜እሺ እህቴ ባልሽም አንቺንም አላህ ይጠብቃቹ ፍቅር ያብዛላቹ
❤❤❤
እሰይ፡፡፡፡፡ኦኮንበሉ፡፡፡፡፡በረካይሁኑ፡፡፡፡፡እኛምንአገባን፡፡፡፡በውስጥእደሰጣችሁ፡፡፡፡፡በውስጥጨርሱ
መድወሎየዋበጣምጠቃቃናትአላህየጨምርላትእናተእራሣችሁእየሠጣችሁሚዲያላይመቀባጠርአያሥፈልግም።ሤቶችግንበገዘዘብየመጣባልቀርቶለገዘብየመጣጓደኝነት፣ገርብትናእድየለውምተሣክቶእንኳንብትገቢልብግዙመውደድንለቁራማነውየነገረውእዳውወደሠማይዋዋዋዋብሎየቀረውሥለዚህተጠቁቁቁቁቁቁላቺብርየ😂😂😂😂ወድብርወዳላትትቶሽመሄዱአይረ
አሠላማሊኩም፡፡፡ሰላምናችሁ
Labetasab naw eqa
ውደ እደዛ አትበይ ካልተመቻቸውና የሠው ሀቅ የማይበሉ ከሆነ ላኩ ለምን ይላሉ እኛኮ ሰው ከሰውነው የሚያገኘውም የሚያጣውም ሥለዚህ ባማናነው የምንልከው ግን እነሡ አማናቸውን አይዋጡም ይበላሉ ሱበሀን አላህ በተለይ በአሁኑ ሠአት የራሣችንንም በበላነው ጧት ታይቶ ማታ በምጠፋበት ሠአት ወላሂ በሠው ገዘብ በተለይ በኛ በሀረብ ሀገር ሤቶች ብር ሢሸከኑና ሢላላጡ እና በኛም አትፍረዱ ግን በኛ በተበላነው ይብቃ በተለይ እራምላ ለማ የምትባል የቀይ አልጫ ሌባ ባለጌ ናት ወላሂ
አንችማ ለረምላ ከባድ ምቀኛዋ ነሽ እሷ ሪከርድ እንኳ ስትመልስ ፍጥነቷ አላህ ይጠብቅሽ ረምላየ አንችን አላህ የስራሽን ይስጥሽ
@@sumi88791 ይጅ የሌባ ጓደኛ ሌባነው አቺም ደህና አይደለሽ የሌባ ተባባሪነሽ ቆሻሻ
😂😂😂😂
እዳች አይነቶን ኡሡም አያለብሳት ዝብላችሁ ስም አታጥፉ ኢቶብ ላይ ሁናችሁ የሠው ስም እያጠፉችሁ ከሤቶቾ ም አሉ የወድ ሡስ ያላቸው በየስፍራው እየሄዱ ሚካ እየታሠሩ የሚበሉ
ማን ሥጪ አለሺ ኧረጉድ ለቤተሠብ ብርልካችሁ ቤተሠብይግዛላችሁ ሢቀጥልደሞ መዲየምትባለዉ ታማኝናት እዚህሆኖ የቤት እቃ ቢሞላሠርእዚሁ ተሠርቶይገኛል አገርተገባሺ ግን ያለሺን ጭጭአርቆእጂወደላይነዉ እኔምንም አልገዛም የቃቡፌነዉአሣቤ እሡም ከተሣካነዉ አሞኛል አልጋም ባለቤቴገዝቶልአበቃነገርክክ
ዝበይ በቅሎ ማንያገባሻል ገምተሽትቀሪያለሽ ያቺገንዘብምንዪሰራል
ያግማህ ታገባለች አተላ ሁላ
አንቺ ለወንድ ብለሽ ነወይ ቤት እምትሰሪውና የቤትሽን እቃ እምታሟሊው አንዳዴ የምትናገሩትን እወቁ
ቢገዛ አይከፋም ነገ ይደሠቱበታል ገዘቧ
ወንዱ እቃውን አንጠልጥሎ መምጣት ብቻ ነው አሁን ላይ በተለይ የክፍለ ሀገሮቹ ሴቶች ነጠቁን ሚላጊያ ሳይቀር የቤት እቃ እያማሉ
😄😄😄😄😄😄😄😄ወይኔ በሳቅ ሞትኩ
ቱ ሀሀሀ
ኧረኔም እራምላ ለማ የምትባል የደሤልጅናት ያልሆነ እቃ ገዛሁልሽ ብላ ሶስት መቶ ሽብር ከባድነው ባማና እየሠጠን
ቆይ ለሷም እነግርባት አለሁ ግን እቃ መግዛት ስትፈልጉ ቤተሰባቹ ይግዛላቹ እነሱ ሌባ ናቸው
ረምላ ለኔ እና ለጓደኛቸ ከ900ሽ ብር በላይ እቃ ገዝታልናለች እያስመረጠች ነበረ የገዛችልን እንዴት እንደወደድነው ቤተሰቦቻችንም ጭምር
@@Reem_coffee አንች ደሞ ሳታጣሪ ወሬ አታብዥ መጀመሪያ በደንብ አጣሪ ደውይላት
አረ እፈሪ ረምላ ትያለሽ እንዴ የቃውን ደረጃ ሳትናገር አትገዛም ረምላን ለምነን ነው ያስገዛናት እኔና እህቴ አልገዛም ብላ ከዛ ወላሂ አስደሰተችን
አረ የ ረምላን ስም አታጥፊ ማፈሪያ
ለካ ሊቦች ናቸው እደ😢😢😢😢 ጉድ
አው ብዙ ሰው ነዉ የሚያወራባቸው
Ayidalum
መዲየ እኔም ሁለየም ነው እምከታተላት ግን ሌባዎቹ ዩቲዩበሮች እየዛቱባት ነበር አላሠራን አልሽ እያሉ
መድ ሀቀኛናት እኔም አዝዣታለሁ
ዝም በያቸው የመዳም ቅመሞች ቢመከሩም እሺ አይሉም ይበሉ ምከረው ምከረው እቢ ካላ መከራ ይምከረው ይባላል
አረ አሚሮ እደዛ ያደርጉ አይመሥለኝም ላንድ ነገር ብለዉ እጀራቸዉንእና አኺራቸዉን እደት ያበላሻሉ ይልቁንሥ ተራ ጠብቁ
ኧረ እደዝህ አያረጉም ያሦድዳሉጅ አላህ አለም የበላሉ አልልም
አያደርጉም አትበሉ የሰው ልጅ ተቀያሪ ነው በጣም ሰው ይመርጣሉ አለማድረጋቸውን ቆይ ትንሽ ጠብቂ ሙሉ መረጃውን እለቅልሻለሁ አሁን የቀረኝ ባንድ ሰው ብቻ ማስጠየቅ ነው እናቱን አናገርኩ የወንድሙን ሚስት አናገርኩ ወንድሙን አናገርኩ አሁን ጓደኛው ቀርቶኛል ከዛ ብሬን ካልመለሰ እኔ አቃለሁ
ዬያረቢአሰለማኪም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ ውድየተከበራችሁ የአገራልጅች በያላችሁበት አላህይጠብቅችሁ ውድቸ አላህ አገራችን ሰላምያርግልያረቢ ሁላችንም በአዱ አንረሳውድ ፍትህ ለአማራህዝብ❤❤❤❤❤
ትክክል ሪምዬ ሰው ጨርሶ ሌባ ሁኖዋል ያሳትር
አረ ተው የሰውን ስም አትስበሩ ፈጣሪን ፍሩ አንቺ ምን አገባሽ
አንች ለራሱ ምን እርግጠኛ አረገሽ እንደማይበሉ ወላሂ እኔም እል ነበር ግን የደረሰበት ያቀዋል እኔም ገና እፓስታቸዋለሁ ብዙ መረጃ አለኝ ብሬን ካልመለሱ ብዙ ታግዥቸዋለሁ አሚሮና እናቱ የምር አስመሳይ ምን ትመስላለች የሰው ስም አታጥፉ አላለችም ሲጀመር ሰው ይመርጣሉ የሰው ሀቅ እሳት ነው
@@emufikertube ዝም አትበያቸው እኔ ብዙ ሰው ሲያወራባቸው ነው የሰማሁ ስልካቸውን ለነ አቡ አሚራ ሰተሽ በሚድያ መተው እንዲጠየቁ አድርጊ ማፈር አለባቸው
@@Reem_coffee እኔ ዝም አልላቸውም ግን እስኪ ትንሽ ግዜ ልታገስ ብየ እንጅ ከሚገርምሽ የሚያናድደው በሌላ ስልክ ሌላ አዲስ ሰው መስየ ስፅፍለት ቶሎ ይመልሳል እኔን ግን በራሴ ስልክ ጭራሽ እንኳን ሊመልስ ትዝም አልለው በቻልኩት አቅም በቅርብ ላሉት ተናግሬ አለሁ ከመለሰ እጠብቀዋለሁ እኔ የገንዘብ መሄድ ሳይሆን ያናደደኝ የሰው ንቄቱ ወላሂ ብር እስከምታስገቢ መርሀባ ምን ልታዘዝ ምናምን ሲሉ አትሻብኝ አላህዋ
ሴትአሰዳቢ
ወላሂ ወደቹ የተበላሹት ባዳድ ሴቶች የተነሳ የከሌሚስ እድህ አድርጋ ለባሏ አች ምን አድርገሽ ነው የሚሉት እኔስ ሳስበው ሳላገባ ቁጭ ብያለሑ አላህ ያብጀው
ሰአዳና አሊ ወላሂ ሌባ ናቸው የጎደኛየን ጎደኛ ብሮን በልተው እቃ ሰያደረሱ ስልክ አይመልሱም
እህት እቃ ሢያሣዩ እዉነት ይናገራሉ ዋጋ
ኧረ እኔም አሚሮ ከነእናቱ ብሬን አልመልስ ብሎ እረብሾኛል ወላሂ ዛሬ ነገ እያለ እንደ ህፃን ልጅ ያሞኘኛል
😓እባካቹ በነሱ ምንም ነገር አትግዙ ብዙ ሰው ነዉ የሚያወራባቸው ብዙ ብር ነዉ
ለምሠተሺ እኔከሦሥትአመትበፊት ቴምርሡካርለረመዳንለቤተሠብ አቅራጥ ጭሮዉሠድብየዉ እጥፍእጥፍነዉብሩ ታተዉሠድእናእልክልሀለሁአልኩት ብርምአልቀንሥሢልተዉኩት
ክክክክክክ ባል አሳጡን እኮ ወንዶቹን እያቀማጠሉ ሁሉንም ሴቱቹ አሟሉ ታድያ እነሱ ተቀምጠው ሆሆ
ይች ልጂ በጣም ጎበዝ ናት አስተዋይ ታማኝ ናት ዋውውውው ስወዳት በታማኝነት ሁሉንም ተናግራ ነው የምታስረክበው ከነዋጋው ከነከለሩ ሁሉንም ቪድወ ቀርፃ
😄😄😄የፍትህ ያለህ ማለት ነዉ
ትክክል ሪምዬ ዛሬ ምርጥ ምክር ሰተሻል ለሴቶች ጎበዝ ገና ለገና በሰላም እንግባ አንግባ ሳናውቅ ብራችንን እንበላለን በየ ቦታው እናመሰግናለን በርችልኝ ውዴ
❤
ለኔ መቸም እንደረምላ ታማኝ አላየሁም ለኔና ለህቴ የገዛችውን ካየሁ ቡሀላ ለብዙ ጓደኛቸ እንዲያዟት አደረኩ ሁሉም ናቸው ያመሰገኗት
ወላሂ ረምላ ነች ታማኝ በግሩፕ ሆነን አዘናት የሚገርም እቃ ነው የገዛችልን እያስመረጠች አይነቱን እየተናገረች በራሷ ስለምትተማመን ቀሪ ብር እያለን ነው እቃ ያደረሰችልን አላህ ይጠብቅሽ ረምላየ ከምቀኛ
ሠላም ሠላም እሪምዬ ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልኝ እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ በእውነት ትክክል ነሽ እኛ ወንዶችን አበላሸናቸው ወንዶች ግዴታቸውን እንዳይወጡ ስራ ፈት ቦዘኔዎች እንዲሆኑ አደረግናቸው ይገርማል😢😢😢😢🤔
ረምላ ለማ ወላሂ ታማኝ ልጅ ነች ከሷ ግዙ 12 ሆነን የዛሬ አመት አዘናት የሁሉም እቃ በተባለበት ቀን ደረሰ ሁሉም አገር ገብተው እቃውን እንደወደዱት ነግረውኛል
አይ እንካን አልጋ ቤት ሰርተናል ግን እኮ ወዶችን አረብ ሀገር ያለን እህቶች ነን ያበላሸናቸው
በጣም ትክክል ሪምዬ ሁሉም ነገር በልክ ሲሆን ነው በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ሴቶች ልብ የለንም መቸም😂😂
ኢሄው ነግሬሻለሁ አንድ ነገር ብቲ😄😄😄😄
ውአሊኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ስለመጣሽ ደስብሎኛል🍰🍿🍉🍰🍿🍉🍉🍰ልክነሽ እሪምየ ምርጥ ምክር
ረምላ እቃ ምርጫ በዛ ላይ አታቆይ እኔ መቸም አስደስታኛለች አላህ ይጠብቃት
አዎእችልጅ:በጣምጠቃቃነች:እኔአልክምግን:ሁሉንም:እታዘባለሁ:አድሳይቀራት:ታስረዳሀች:እህቴ:እግዛብሔር:ይጨምርልሺ:ሀቢቢቲ:ስደትንያየ:ያዝናል
አሰላህመለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ በርቺ እህት❤🎉
ምንአገባሽእኔለወንድሳይሆንለራሴነው
እምገዛውእርፍመባያ፡ወላሂእኔእራሴ
በቤተሰቦቸአሰርቻለሁ፡የምንይቱበርነው
ወንዶች በአናታቸይደፉ
አሚሮወላሂሌባነውየመዳምቅመሞችንልቅምአርጎነውየጋጣቸው
አሰላሙአልይኩም ወራሕመቱሏሒ ወበረካትሁ አህለን እሐታችን እኳ ደህና መጣሺ ማሻአሏህ ተባረከሏህ አሪፍና አስተማሪ የሖነ የሊብ ላይ ቆይታ ነው ከልብ እናመሰግናለን🙏🙏 ሰላም🕊🕊 ለወገን ሰላም🕊🕊 ለሀገር ሰላም🕊🕊 ለኢትዮጲያ ሰላም 🕊🕊ያረቢ ሰላም አድርግልን ያረብ 🤲🤲
ሀሉም ለበጌ ነው አብሽሩ በርቱ እንበርታ ቤተሰብ አድርገን እማ
እስይ ቤተስብ የላት እንዴ ወይንስ ስትሄድ እራሳ አትገዛም
ለራሣቸዉሥ ቢሆንማሟላትአይቻልምእደ አገሮሥገባታርፍበታለች እኔ ተኮተት ነፃነኝ ሢጀመር ባሥብምአልተሣካም አሞኛልየቡናመፍጫእና የሺኩር መፍጫ ተገዛሁ በቂየነዉ ያሥብበትባሌክክክ
ትክክክ
Tikikil ihiite ❤❤
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ሰላምሽ ይብዛ እህት እውነት ነው ግን ጤና የላቸውም እንደ ብር የሚያፈሱት እነሱ ሳይሄዱ የቤት እቃ ምን ያደርግላቸዋል አትሻብኝ 🤔
የሚገርመኝ እሱ ነዉ🙆😄😄
ያለቃ እባዶቤት ትቀመጫለሽደ
@@SxB-gz3mt በአቅሜ እንደ ቤቴ እንጅ እንደ ጎረቤት አይደለም 😂😂
እዉነት ታክክክክልልልል
ሞኝ መሆናችንን አዉቀዉ አኮነዉ
ክክክክክ አይ እህቶች ስታሳዝኑ
አረ ወየው😢😢😢😢
አሰለሙ አለይኪም ወረማቱለህ ወበረካቱሁ🌹🌹
ልክነሽ በጣም ጣካራልጅናት ይቃውንዝርዝር ትናግራለች
እቃ በገዛዉ አይከፋም ነገ ለኛዉ የጠቅመናል ገን በቤተሠብ ብናሥገዛ ይመረጣል በሠርተን እቃ ተለለዉ እባደቤት ምን ልንሠራነዉ በተተሠራ እቃ ግደታ ነዉ ሳይበዛም በላል ብር መግዛት አለብን ኢቱ ህደሽ መርፌም አጠዢ
ትክክ ነሽ ሀቀኛ ናት
ወላሂ እናሚሮ ያሦድ ዳሉ ሀሊድም ገዝቻቸዋለሁ ግን ገበያቸዉ እሳት ነዉ መድ ግን ትለያለች ገዝቻታለሁ ልብስ ተሧ ግዙ
ሪም የኔን ሀሳብ ነው የተናገርሽው እኔ ራሱ ቤት ሠርቻለሁ እሡም ወንድ አላሥገባበትም ጭራሽ ፍራሽ አልጋ ዱላብ ቡፌ አልገዛም ሥላቼው ጓደኞቼ ይቆጡኛል እኔ ግን አልሰማቸውም
ቤት ሠርቼ እቃ አሞልቼ ለምን ብዬ ነው የማገባው ገደል ይግባ ለፈለገ
ቤቱን አከራይተሽ እሱ ተከራይቶ ያኑርሽ ያከራየሸበትን ብር ለወጪሽ ይሆናል ጎበዝ እንደዚህ በርቱ💜የኔ ማር ደስ አልሽኝ
@@Reem_coffee ክክክክ ፈገግ አደረግሽኝ አከራይው ተከራይቶ ያኑርሽ ይመችሽ የኔ ልብ ነውዴ አንቺ ዘንድ ያለው? ካልኖርሽበት ለምን ትሰሪዋለሽ ይሉኛል ግን የሠራሁት ሁነኛ ትዳር ባይገኝ ቤተሰብ ጋር ከመቀመጥ ራሥን ችሎ መቀመጥ ጥሩ ነው ብየ ነው አንድም ቀን ባል እቤቴ ይዤ እገባለሁ የሚል ሀሳቡም ህልሙም የለኝ እንኳን የቤት እቃ ላሟላ ይቅርና ብቻ የልብሽን ምኞት ይሙላልሽ በይኝ
@@Toybayoutube-t5b አላህ ያሰብሹ አይነት ወንድ ይግጠምሽ እህቴ
ለኛ ጥቅም ቢሆን ዞወር ብለዉ አያዉንም
😂😂😂😂😂😂
👍👍👍👍👍 2:40 2:43
እረ ገናአላገባንብለዉ ይደክርቱእደ ጥቅር ይበል ምንም አያገኝም እኔእኳአልሀምዱሊላህ አግብቸ ነዉየመጣሁት ታታሩባልአለኝ እሱም እኔም የምንለፋዉ የኔፍቅር አላህ ይጠብቀዉ ግን ምክርሽን አስተካክይ እህቴ ሰደት ለፍተሽ ሄደሽ መደክረት የለብሽም
💜እሺ እህቴ ባልሽም አንቺንም አላህ ይጠብቃቹ ፍቅር ያብዛላቹ
❤❤❤
እሰይ፡፡፡፡፡ኦኮንበሉ፡፡፡፡፡በረካይሁኑ፡፡፡፡፡እኛምንአገባን፡፡፡፡በውስጥእደሰጣችሁ፡፡፡፡፡በውስጥጨርሱ
መድወሎየዋበጣምጠቃቃናትአላህየጨምርላትእናተእራሣችሁእየሠጣችሁሚዲያላይመቀባጠርአያሥፈልግም።ሤቶችግንበገዘዘብየመጣባልቀርቶለገዘብየመጣጓደኝነት፣ገርብትናእድየለውምተሣክቶእንኳንብትገቢልብግዙ
መውደድንለቁራማነውየነገረው
እዳውወደሠማይዋዋዋዋብሎየቀረው
ሥለዚህተጠቁቁቁቁቁቁላቺብርየ😂😂😂😂ወድብርወዳላትትቶሽመሄዱአይረ
አሠላማሊኩም፡፡፡ሰላምናችሁ
Labetasab naw eqa
ውደ እደዛ አትበይ ካልተመቻቸውና የሠው ሀቅ የማይበሉ ከሆነ ላኩ ለምን ይላሉ እኛኮ ሰው ከሰውነው የሚያገኘውም የሚያጣውም ሥለዚህ ባማናነው የምንልከው ግን እነሡ አማናቸውን አይዋጡም ይበላሉ ሱበሀን አላህ በተለይ በአሁኑ ሠአት የራሣችንንም በበላነው ጧት ታይቶ ማታ በምጠፋበት ሠአት ወላሂ በሠው ገዘብ በተለይ በኛ በሀረብ ሀገር ሤቶች ብር ሢሸከኑና ሢላላጡ እና በኛም አትፍረዱ ግን በኛ በተበላነው ይብቃ በተለይ እራምላ ለማ የምትባል የቀይ አልጫ ሌባ ባለጌ ናት ወላሂ
አንችማ ለረምላ ከባድ ምቀኛዋ ነሽ እሷ ሪከርድ እንኳ ስትመልስ ፍጥነቷ አላህ ይጠብቅሽ ረምላየ አንችን አላህ የስራሽን ይስጥሽ
@@sumi88791 ይጅ የሌባ ጓደኛ ሌባነው አቺም ደህና አይደለሽ የሌባ ተባባሪነሽ ቆሻሻ
😂😂😂😂
እዳች አይነቶን ኡሡም አያለብሳት ዝብላችሁ ስም አታጥፉ ኢቶብ ላይ ሁናችሁ የሠው ስም እያጠፉችሁ ከሤቶቾ ም አሉ የወድ ሡስ ያላቸው በየስፍራው እየሄዱ ሚካ እየታሠሩ የሚበሉ
ማን ሥጪ አለሺ ኧረጉድ ለቤተሠብ ብርልካችሁ ቤተሠብይግዛላችሁ ሢቀጥልደሞ መዲየምትባለዉ ታማኝናት እዚህሆኖ የቤት እቃ ቢሞላሠርእዚሁ ተሠርቶይገኛል አገርተገባሺ ግን ያለሺን ጭጭአርቆእጂወደላይነዉ እኔምንም አልገዛም የቃቡፌነዉአሣቤ እሡም ከተሣካነዉ አሞኛል አልጋም ባለቤቴገዝቶልአበቃነገርክክ
ዝበይ በቅሎ ማንያገባሻል ገምተሽትቀሪያለሽ ያቺገንዘብምንዪሰራል
ያግማህ ታገባለች አተላ ሁላ
አንቺ ለወንድ ብለሽ ነወይ ቤት እምትሰሪውና የቤትሽን እቃ እምታሟሊው አንዳዴ የምትናገሩትን እወቁ
ቢገዛ አይከፋም ነገ ይደሠቱበታል ገዘቧ
ወንዱ እቃውን አንጠልጥሎ መምጣት ብቻ ነው አሁን ላይ በተለይ የክፍለ ሀገሮቹ ሴቶች ነጠቁን ሚላጊያ ሳይቀር የቤት እቃ እያማሉ
😄😄😄😄😄😄😄😄ወይኔ በሳቅ ሞትኩ
ቱ ሀሀሀ
ኧረኔም እራምላ ለማ የምትባል የደሤልጅናት ያልሆነ እቃ ገዛሁልሽ ብላ ሶስት መቶ ሽብር ከባድነው ባማና እየሠጠን
ቆይ ለሷም እነግርባት አለሁ ግን እቃ መግዛት ስትፈልጉ ቤተሰባቹ ይግዛላቹ እነሱ ሌባ ናቸው
ረምላ ለኔ እና ለጓደኛቸ ከ900ሽ ብር በላይ እቃ ገዝታልናለች እያስመረጠች ነበረ የገዛችልን እንዴት እንደወደድነው ቤተሰቦቻችንም ጭምር
@@Reem_coffee አንች ደሞ ሳታጣሪ ወሬ አታብዥ መጀመሪያ በደንብ አጣሪ ደውይላት
አረ እፈሪ ረምላ ትያለሽ እንዴ የቃውን ደረጃ ሳትናገር አትገዛም ረምላን ለምነን ነው ያስገዛናት እኔና እህቴ አልገዛም ብላ ከዛ ወላሂ አስደሰተችን
አረ የ ረምላን ስም አታጥፊ ማፈሪያ
ለካ ሊቦች ናቸው እደ😢😢😢😢 ጉድ
አው ብዙ ሰው ነዉ የሚያወራባቸው
Ayidalum
መዲየ እኔም ሁለየም ነው እምከታተላት ግን ሌባዎቹ ዩቲዩበሮች እየዛቱባት ነበር አላሠራን አልሽ እያሉ
መድ ሀቀኛናት እኔም አዝዣታለሁ
ዝም በያቸው የመዳም ቅመሞች ቢመከሩም እሺ አይሉም ይበሉ ምከረው ምከረው እቢ ካላ መከራ ይምከረው ይባላል
አረ አሚሮ እደዛ ያደርጉ አይመሥለኝም ላንድ ነገር ብለዉ እጀራቸዉንእና አኺራቸዉን እደት ያበላሻሉ ይልቁንሥ ተራ ጠብቁ
ኧረ እደዝህ አያረጉም ያሦድዳሉጅ አላህ አለም የበላሉ አልልም
አያደርጉም አትበሉ የሰው ልጅ ተቀያሪ ነው በጣም ሰው ይመርጣሉ አለማድረጋቸውን ቆይ ትንሽ ጠብቂ ሙሉ መረጃውን እለቅልሻለሁ አሁን የቀረኝ ባንድ ሰው ብቻ ማስጠየቅ ነው እናቱን አናገርኩ የወንድሙን ሚስት አናገርኩ ወንድሙን አናገርኩ አሁን ጓደኛው ቀርቶኛል ከዛ ብሬን ካልመለሰ እኔ አቃለሁ
ዬያረቢአሰለማኪም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ ውድየተከበራችሁ የአገራልጅች በያላችሁበት አላህይጠብቅችሁ ውድቸ አላህ አገራችን ሰላምያርግልያረቢ ሁላችንም በአዱ አንረሳውድ ፍትህ ለአማራህዝብ❤❤❤❤❤
ትክክል ሪምዬ ሰው ጨርሶ ሌባ ሁኖዋል ያሳትር
አረ ተው የሰውን ስም አትስበሩ ፈጣሪን ፍሩ አንቺ ምን አገባሽ
አንች ለራሱ ምን እርግጠኛ አረገሽ እንደማይበሉ ወላሂ እኔም እል ነበር ግን የደረሰበት ያቀዋል እኔም ገና እፓስታቸዋለሁ ብዙ መረጃ አለኝ ብሬን ካልመለሱ ብዙ ታግዥቸዋለሁ አሚሮና እናቱ የምር አስመሳይ ምን ትመስላለች የሰው ስም አታጥፉ አላለችም
ሲጀመር ሰው ይመርጣሉ የሰው ሀቅ እሳት ነው
@@emufikertube ዝም አትበያቸው እኔ ብዙ ሰው ሲያወራባቸው ነው የሰማሁ ስልካቸውን ለነ አቡ አሚራ ሰተሽ በሚድያ መተው እንዲጠየቁ አድርጊ ማፈር አለባቸው
@@Reem_coffee እኔ ዝም አልላቸውም ግን እስኪ ትንሽ ግዜ ልታገስ ብየ እንጅ
ከሚገርምሽ የሚያናድደው በሌላ ስልክ ሌላ አዲስ ሰው መስየ ስፅፍለት ቶሎ ይመልሳል እኔን ግን በራሴ ስልክ ጭራሽ እንኳን ሊመልስ ትዝም አልለው በቻልኩት አቅም በቅርብ ላሉት ተናግሬ አለሁ ከመለሰ እጠብቀዋለሁ እኔ የገንዘብ መሄድ ሳይሆን ያናደደኝ የሰው ንቄቱ ወላሂ ብር እስከምታስገቢ መርሀባ ምን ልታዘዝ ምናምን ሲሉ አትሻብኝ አላህዋ