የጠንቋዮ ዋና የሆነው ሰው ቤት... ቤት ለቤት የወንጌል አገልግሎት የገጠመንን ይመልከቱ።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 91

  • @emebetbetre2350
    @emebetbetre2350 3 роки тому +5

    የተወደድክ ነብይ ዘኪ እንዴት እኮ አንደምወድህ በተቀበልከው ፅጋ በታማኝነት እያገለገልክ ስላለህ ልቤ በደስታ የማሞላው አገልግሎት ሰዎችን ከጨለማ ማውጣት እኛ የቀመስንውን ለሌሎች ማካፈል ዋጋ ያሰከፍላል ጊታ ፅጋ ያብዛልህ ለዘላለም ጊታን እያገለገልክ በእ /ር ቤት ዘመንህ ይለቅ በጣም ነው እምሳሳልህ

  • @marthadanel2945
    @marthadanel2945 3 роки тому +6

    ፀጋው ይብዛላችሁ የእግዚአብሔር ሴት ዘመንሽ በዘይት ይለምልም ተባረኩ

  • @prophetzekariyaswondemu
    @prophetzekariyaswondemu  3 роки тому +7

    በጌታ የተወደዳችሁ በተለያየ አለማት የምትኖሩ ውድ ወገኖቻችን እንደሚታወቀው ኤልሻዳይ አለም አቀፍ ቤ/ክ ወይንም GLORY OF GOD TV በተለያዩ የኢትዮጵያ የገጠር መንደሮች እና ከተሞች ላይ ወንጌልን በመስራት ሰፊ ስራን ስንሰራ ቆይተናል እየሰራን እንገኛለን። አሁን በእዚህ ወቅት ቤ/ክ በሰሜኑ ሀገራችን በድፍረት ወንጌል ከመስበክ እና ነፍሳትን ከመማረክ አሁን ያለው ወቅታዊ ሁኔታ አልከለከለንም። በገጠር የገበያ ሰፍራዎች ላይ ወንጌልን በመስራት በርካታ ሰዎች እንዲድኑ ምክንያት ሆኖዋል በተጨማሪም የገጠር ቤት ለቤት የወንጌል አገልግሎታችንን ከበፊቱ በበለጠ በማጠናከር በርካታ ፍሬን አይተንበታል። ሰለሆነም በሚችሉት አቅም ከዚህ የወንጌል አገልግሎት ጎን እንዲቆሙ እና የእግዚያብሔርን ስራ አብረውን እንዲሰሩ እናበረታታዎታለን።
    ከታች ባለው የጎፈንድሚ (gofundme) ሊንክ በቀላሉ መርዳት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ ከታች ባለው ስልክ በመደወል መጠቀም ይችላሉ።
    Support Glory of God tv & GOSPEL MOVEMENT in rulal Ethiopia
    @t​
    ​.. click it to support our minstry on gofund me
    +251903474849 +251901008888
    እግዚያብሔር ይባርካችሁ!!!

    • @emebetmezgebu4087
      @emebetmezgebu4087 3 роки тому

      ነብይ ዘኪዬ ጌታ ይባርክህ የጌታ ሀይል ብርታት ጸጋና ክብር ይብዛልህ የጌታ እጅ በአንተ ላይ ትሁን በነገር ሁሉ ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን ተባረክ ። በዘመንህ ሁሉ የጌታን ክብር የምታይበት ዘመን ይሁን ጌታ ለራሱ ስራ የለየህ የእግዚያብሄር ሰው ነህ ተበዳይን ረክ ብሩክ ሁን ።

    • @emebetmezgebu4087
      @emebetmezgebu4087 3 роки тому

      ተባረክ ብሩክ ሁን

  • @agcell3731
    @agcell3731 3 роки тому +2

    ዋዉ ዋዉ ዋዉ ክብርና ምዝጋና ለጌታ ይሁን በክርስቶስ እየሱስ ስም ተባሬኩ

  • @destaayenew7376
    @destaayenew7376 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ነበዩ አክብርሀለሁ ወድሜ ባገልግሎትህ በጣም እደነቃለሁ ወደሀለሁ ተባርክ !!!!

  • @debora934
    @debora934 3 роки тому +2

    የተወደድክ የእግዚሐብሔር ሰዉ ፀጋዉን ያብዛልህ ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቅ

  • @emebetmezgebu4087
    @emebetmezgebu4087 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @truthprevailsbezabih447
    @truthprevailsbezabih447 3 роки тому +2

    This is indeed a great mission expected from each one of us who claims to be a born-again Christian.
    Brother Zekarias & his team are making a difference !!! bless you!

  • @mikayaz8559
    @mikayaz8559 2 роки тому +1

    በእውነት ትልቅ ስራ እየሰራህ ነው ገጠር ለገጠር ደስ ይላል :: በ pre app loaded ይህን ምስክርነት ተቀነባብሮ በ Laptop or IPod በተለያየ ቋንቋ ቢዘጋጅ በአንድ አካባቢ ላሉ ሰዎች በህብረትም ለመመስከር ይቻላል ለየብቻ በአስተርጏሚ አድካሚ ይሆንባችዋል :: ጌታ ይባርክህ ::

  • @salem4086
    @salem4086 2 роки тому

    ያንቴ አገልግሎት አሰገራም አስደናቅ ጌታን የንሰባረቀ. ጉሩም ድንቅ ነገር ነዉ ትክክለኛ አገልግሎት ጌታን ያመከሌ ማንም የማይርስበት ደረሰ ሳትኯራ. የጌታን ማንነት ለልሰሙት የሚታሰማ የጌታ ባሪያ በታማኝነት የገለገልከዉ ጌታ እጥፋ ቅባት ይጨምርልህ ያእንቴ አገልግሎት ይገርመኛል ምድሬ አንተ የመሰለ ሰላላት ጌታን አመሰግናለዉ can say hi for mother ታላቅ የጌታ ባሮዋቸ በርቱ ጌታ ሊመጣ በደጅ ነዉ አክልል ይጠብቃቸዋል በጣም ነዉ የሚወደች. ተባረኩ

  • @sebleyosef6647
    @sebleyosef6647 3 роки тому +2

    ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ የታደላችሁ ናችሁ"

  • @martasila4172
    @martasila4172 3 роки тому +1

    You are blessing. Keep preaching.

  • @abaaba1950
    @abaaba1950 3 роки тому +2

    Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeeeen Eebbifamaaaa Eebbifamaa ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏📖📖👈

  • @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ
    @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ 3 роки тому +1

    ጌታ ይባርካችሁ በእውነት እያደረጋችው ያላችውት በጣም ደስ የሚያሰኝ አገልግሎት ነው ጌታ ደግሞ አለ ከፊታችው ቀድሞ በርቱ በጌታ ብርቱ ናችው ከሁሉም ውስጤ ያለው በገጠር አካባቢ ያደርጋችውት ታሪኩን በደንብ ባላስታውስም ብዙም አይሰማም ነበር ልጃቸው የሆን እግራቸው ላይ ወድቆ ይቅርታ የጠየቀው አባት የዛ ቤት ጉብኝት በጣም ደስ ይል ነበር አንተ የታደልክ ብርቱ ነህ እናትህን ይዘህ የምታገለግለው አምልክ አብሮህ ነው በጣም ደስ ደስ የሚሉ ምስክርነቶችን አያለው ጌታ ድንቅ ነገር እያደረገ እታየው ነው ተባረኩ በጣም ነው የምወዳችው ብርክ በሉ እጅግ አድርጎ ጌታ ይባርክሃል አምናለሁ ጌታ መልካም ነው ያሳልፋችዋል አትቆሙም አትገደቡም በክርስቶስ ደም ሸፈንኩአችው ሻሎም

  • @almaztafa2563
    @almaztafa2563 3 роки тому +1

    ነብይ ዘኪ ፀጋ ውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ኢየሱስ ያድናል አሜን

  • @tseyonendris4011
    @tseyonendris4011 3 роки тому +1

    I love this !! God bless you both !

  • @abebamehreteab5748
    @abebamehreteab5748 3 роки тому +1

    Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn

  • @selamawitmakonnen9512
    @selamawitmakonnen9512 3 роки тому +2

    What a blessed family mum and son.
    Tebareku🙏 se le geteru aglegelot ❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @abezashyegetaliijiiyesusig2034

    እየሱስ ጌታ ነው እግዚአብሔር ይበረካች❤❤❤❤

  • @addisw1713
    @addisw1713 3 роки тому +1

    አሜን፣ጌታ፣ይባረክ

  • @agcell3731
    @agcell3731 2 роки тому

    ዋዉ በክርስቶስ እየሱስ ስም ተባሬኩ የአባቴ ጄግኖች

  • @zainbal5933
    @zainbal5933 3 роки тому +1

    አሜንንን. አሜንንን.🙏❤❤❤❤❤❤🌹❤❤❤❤❤🌹🌹❤🌹🌹❤🙏🙏🙏

  • @beqlchbelcho1243
    @beqlchbelcho1243 3 роки тому +2

    ክብራ ክብራ አሜን አሜን አሜን እያሰሱ ጌታ ነው

  • @mecheltadassa6580
    @mecheltadassa6580 3 роки тому +3

    በጣም ደስ ይላል ብዙ ዋጋ እየከፈልክ ነው

  • @elsabetgetachew689
    @elsabetgetachew689 2 роки тому

    God bless you man of god

  • @jameelajameela6589
    @jameelajameela6589 2 роки тому +1

    Zakrye. Zamaniki. Ytabarkayhuni. Geta a. Yibarki. ❤️❤️❤️❤️🙏

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 3 роки тому

    Egezabeher ybarekachew tebareku zemenehenachew yebarek

  • @መዳንበኢየሱስነው
    @መዳንበኢየሱስነው 3 роки тому

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ የወንጌል አርበኛ

  • @almazdebessa5531
    @almazdebessa5531 3 роки тому

    God bless you guys from America 🇺🇸🙏 I stand with you 🙏

  • @khawlamortada3082
    @khawlamortada3082 3 роки тому

    AmenAmenAmenAmeeeeeeeeeAmeeee🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤

  • @masiijesusyoutube7411
    @masiijesusyoutube7411 3 роки тому

    Eshii taberak 📖👍👍👍❤️👈

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 3 роки тому +1

    ተባረኩ 🙏ዘርን ዘርታቹሀል እግዚአብሔር ያበቅላል 🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @asnqechshumye9852
    @asnqechshumye9852 3 роки тому

    Waaqayo guuda si ebbiisuu nama waaqayo ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fantouteguest939
    @fantouteguest939 3 роки тому

    tebareku

  • @seenaalamesaa3020
    @seenaalamesaa3020 3 роки тому

    Amen Amen ebbifamaa❤❤🙏🙏

  • @Maria-kw7pu
    @Maria-kw7pu 3 роки тому

    GETA YEBAREGACHUW TEBAREKULIN 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @dinkneshtesema2340
    @dinkneshtesema2340 3 роки тому

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @abayabay4349
    @abayabay4349 3 роки тому

    Amen Amen Amen 🙏

  • @ethopiaethopialyida2490
    @ethopiaethopialyida2490 3 роки тому +1

    እግዚአብሔርን ይሁንንንንንን

  • @RoziGerie
    @RoziGerie 3 роки тому

    ዘመንሽ ይባርክ ይወንገል ኣርበኝ።

  • @hanakasa7390
    @hanakasa7390 3 роки тому

    E/r ybareki zemnki ybarek

  • @Sara-eo1xf
    @Sara-eo1xf 3 роки тому +1

    Amen Amen 🔥🔥🔥🔥🔥❤️🇸🇪🙏

  • @AbbeeTaariku
    @AbbeeTaariku 3 роки тому

    Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen
    Waaqayyoon sin haa eebbisuu R/Zaakariyaas 👏👏👏👏👏📚📚📚💪💪💪❤❤❤❤

  • @jesusislord2367
    @jesusislord2367 3 роки тому

    Tebareku bebzu Tsega yibzalachhu yeregetachhutn wuresu
    yewengel arbegnoch 🙏

  • @hermelaabiy9033
    @hermelaabiy9033 Рік тому

    God bless you

  • @hayatmohammad2841
    @hayatmohammad2841 2 роки тому

    Amen

  • @ደሴ
    @ደሴ 3 роки тому +2

    ጌታ ይበርከቹዉ

  • @MaMa-cc8qf
    @MaMa-cc8qf 3 роки тому

    IMIM💜👏💜👏💜👏💜💚👏💚👏💚👏💚

  • @sorsu1221
    @sorsu1221 3 роки тому

    matadel new legata magelgel tebarek

  • @lubabahussein9045
    @lubabahussein9045 2 роки тому

    AmenAmen❤🙏🙏🙏

  • @tigist7708
    @tigist7708 3 роки тому

    God bless you.

  • @SaraSara-ol1bb
    @SaraSara-ol1bb 3 роки тому

    Ebbifami nama waqayyo

  • @megrtutolreeaapplejidhaama2786
    @megrtutolreeaapplejidhaama2786 3 роки тому

    Ameeeeen eebbifaami

  • @dinkneshtesema2340
    @dinkneshtesema2340 3 роки тому +1

    Wowowo

  • @መዳኔገረመኘ
    @መዳኔገረመኘ 3 роки тому +2

    ይብዛባችሁ: በብዙ: ብርክ: በሉ።

  • @Am-yv9mi
    @Am-yv9mi 2 роки тому

    geta yimesigen

  • @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ

    ተባረኩ

  • @jijinewjijinew3642
    @jijinewjijinew3642 3 роки тому +4

    ስለ ገጠር ወንጌል ሳላመሰግናችሁ አላልፍም. ምክንያቱም አብዛኛው ገጠራማው ክፍል በባእድ አምልኮ የተያዘ ነው. ለዘመናት ሲያመልኩት የነበረውን መንፈስ ለመተው ይፈራሉ. ስለዚህ በድፍረት መንፈሱ ጌታን ቢቀበሉ ምንም ሊደርጋቸው መንገር ተገቢ ነው. አንቀበልም ብለው ቀጠሮ ሚሰጡት ስለሚስፈራራቸው ነው መንፈሱ. እናንተም ድንቅ የሆናችሁ የኢየሱስ አርበኞች ተባረኩ.

  • @fikirtebiks4385
    @fikirtebiks4385 3 роки тому +1

    Geta ybarkh usa negn ebakh tselyln.bezuryaye yalut sewoch fetna alebgn

  • @meseretwoldie4074
    @meseretwoldie4074 Рік тому

    The best thing someone ever do

  • @shitayrezero4712
    @shitayrezero4712 3 роки тому

    💚💚💚💚💚💚💚💯💯💯💯💯 umnii gooftaa sinifii haa bayatuu

  • @ishopbarouk6564
    @ishopbarouk6564 3 роки тому

    Eebiifaamaa❤💓❤💓

  • @masaratphone693
    @masaratphone693 3 роки тому

    Ameen ameen ameen ameen ameen

  • @hiwimimikidane1789
    @hiwimimikidane1789 3 роки тому +3

    ነብይ ዘኪ ምን እንደምል አላውቅም ጅማሬህ እንዳማረ ፍፃሜህ ይመር ይሄ መታደል ነው እውነት ታድለሃል ተመርጠሃል

  • @eyasusiyadinal933
    @eyasusiyadinal933 3 роки тому

    Ameeen ameeeen ameeen

  • @waqaayyooanafijirenyaa2314
    @waqaayyooanafijirenyaa2314 3 роки тому

    Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen 🙏🙏🙏🙏

  • @iteetuufiqaduuotiti9583
    @iteetuufiqaduuotiti9583 3 роки тому

    Ameen 👍👍👍

  • @elisabethesayas5570
    @elisabethesayas5570 3 роки тому +1

    May the God of Israel bless you abundantly, this is not religion this is everlasting life indeed

  • @chaltuduga1914
    @chaltuduga1914 2 роки тому

    Teberkuu 🙏🙏🥰🥰🥰

  • @agcell3731
    @agcell3731 3 роки тому

    በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ከናንቴ ጋር ነው

  • @MekdisMenda
    @MekdisMenda 3 роки тому

    Amennnn🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖

  • @mulugudisameta890
    @mulugudisameta890 3 роки тому

    Amnen Amnen ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shitayrezero4712
    @shitayrezero4712 3 роки тому

    Uuuuuufffff eebbifamaa

  • @salemtegen8077
    @salemtegen8077 2 роки тому

    ኢትዮጵያን ደግ ነው ባለችው ኑሮው እንግዳ ተቀባይ ነው ተባረኩ

  • @yagetalijnany8256
    @yagetalijnany8256 3 роки тому

    🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️💕💕💕💕💕

  • @yeshiderwaro7363
    @yeshiderwaro7363 3 роки тому

    Amen.amen.wawawawaw thanks jesus❣❣❣❣❣💝💝💝💞💞💞💞💞💤💤💤🤝🤝🤝🤝🤝💖💖💖💘💘💘💘💖💖💖🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🇪🇹💞💞

  • @mecheltadassa6580
    @mecheltadassa6580 3 роки тому

    😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @masiiyeegetaalig4957
    @masiiyeegetaalig4957 3 роки тому

    ዋዋዋዋዋ ዋዋዋዋዋ

  • @eyasusiyadinal933
    @eyasusiyadinal933 3 роки тому

    Geta abizto yebarkachu segawu yebizalachu

  • @mpiyomasilvasiilva4782
    @mpiyomasilvasiilva4782 3 роки тому

    🙋‍♀️🙇‍♂️🙇‍♂️🥰🥰👍

  • @werkdekeba406
    @werkdekeba406 3 роки тому

    Akkam garaan nama ciisaa maloo waqayyoo gati kee siif dabaluu!

  • @martemarte1407
    @martemarte1407 2 роки тому

    Kibre le egzabhre yhune inatane yesate amalke yimsgne

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 Рік тому

    ልጁንአላከምቃሉነውስጋየሆነውስተታችሁንአርሙእየሱስክርስቶስከቅድስትድንግልማርያምስጋነስቶከልጅልጅህተወልጄአድንሀለውእንዳለውቃሉተወልዶአስተምሮንይህችንአለምቀምሶወደክብሩአርጋልእኛየድግልማርያምልጅበእየሱስክርስቶስስምስንጠመቅብቻነውልጅነታችንንየምንጎናጸፈውክብርያለምፈጣሪለሆነውኤልሻዳይያለምፈጣሪይሁን

  • @careyjarey8971
    @careyjarey8971 3 роки тому

    Edlegnanachu

  • @olerahaile9850
    @olerahaile9850 3 роки тому

    God bless you

  • @genetyitayal4349
    @genetyitayal4349 3 роки тому

    ተባረኩ