ማርሽ መጨመርና መቀነስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 17

  • @user-ji7ko4qg4h
    @user-ji7ko4qg4h 2 роки тому +2

    ብራዘር መኪና ለማቆም የሚለዉን አስተካክለዉ ፍሬን እና ፍሪሲዎን

    • @eskindrzarehune9551
      @eskindrzarehune9551 2 роки тому

      አንድ ነገር ልንገርህ ወንድሜ ሁሉ ባለሞያ ካሜራህን ስትቀርፅ ወደ ጎን አድር በርታ

  • @girmagirmalove2102
    @girmagirmalove2102 2 роки тому +1

    እስኪ ወንድማችን ስለመንጃ ፍቃድና የስልጠና ግዜ ወይም ከየትኛ ዘርፍ መጀመር እንዳለብን ብትነግረን እና ስለዋጋቸዉም ብታብራራልን በተረፈ የጀመርከዉ ስራ ጥሩና አስተማሪ አስፈላጊም ስለሆነ ቀጥልበት

    • @enterpreneur732
      @enterpreneur732  2 роки тому +1

      እሺ ወንድሜ ከባድ መኪና ለመንዳት ጭነት 1 (ደረቅ) 1 ጀምሮ ነው ያለው ጭነት አንድ አይሱዙ ISUZI ነው ምትነዳበት ጭነት 2 ሲኖ ኤፌሳር ትነዳበታለህ ጭነት 3 መንጃፍቃድ ደሞ ተሳቢ ሎቤድ መንዳት ትችላለህ አሁን እንደድሮ ባንዴ 3ተኛ ማውጣት አይቻልም ከ 1 ጀምሮ ታወጣለህ ሚፈጀው ጊዜ 3 ወር ሆኖዋል ትምህርቱ ብቻ መንጃ ፈቃዱ እጅህ ላይ እስኪገባ 2 ወር 3 ወር ሊቆይ ይችላል ክፋያው ግን እንደ ትምህርት ቤቱ ይለያያል

  • @abrishfika2926
    @abrishfika2926 Рік тому

    inamesginalen

  • @dawittamesgn7116
    @dawittamesgn7116 2 роки тому +1

    ከተማ ውስጥ በ9 እየሄድ ከፊትህ መኪና ሲቆም አንድ ቀን ሰህለት ነው ምትነሳው ወይስ???

    • @enterpreneur732
      @enterpreneur732  2 роки тому

      በ 9 እየሄድክ ከፊትህ ሌላ መኪና ከቆመ ያንተም መኪና ከቆመ በፍጥነት ታወጣውና ስትነሳ በጀመርክበት ማርሽ ታስገባና በባላንስ ይዘኸው ከፊትህ ያለው መኪና ሲሄድ አንተም ፍሪሲዮን እየለቀክ ትሄዳለህ .ወንድሜ በሌላ ቪዲዮ ሰራዋለው

  • @ibelongtojesus1263
    @ibelongtojesus1263 2 роки тому +1

    Berta👍👍👍
    Wendme derek 2 lememarr gedta ye derek 1 menja fekade ena yesra lemde yetykal ende??

    • @enterpreneur732
      @enterpreneur732  2 роки тому

      yesra lemd ayfelgem gen derk 1 mawtat alebh

    • @ibelongtojesus1263
      @ibelongtojesus1263 2 роки тому +1

      @@enterpreneur732Wendme ye derke 2 Addis ababa west bezu sera ale ende??

    • @enterpreneur732
      @enterpreneur732  2 роки тому

      አዎ ስራ አለ በቅርብ ማገኛቸውን ጠቁምሀለው ከፈለክ

    • @ibelongtojesus1263
      @ibelongtojesus1263 2 роки тому +1

      @@enterpreneur732 አመስግናለው ወንድሜ ግን እኔ ገና ለመማር እያስብኩ ስለሆነ ቀድሜ መረጃ ላሰባስብ ብዬ ነው 🙂

  • @sisaytesfay8285
    @sisaytesfay8285 Рік тому

    ሰንቀንሰ ማርሽ ፍሪስዮን መርገጠ ኣለብን ወይ

  • @TesfayeDugasa
    @TesfayeDugasa 4 місяці тому

    የሲኖና የተሳቢ ማርሽ አንዳይነት ነው

  • @adel1049
    @adel1049 2 роки тому

    እረዳት የለህም ምንም አይታይም

    • @enterpreneur732
      @enterpreneur732  2 роки тому +2

      የለኝም ሰው አምጥቼ በሚታይ ሁኔታ ቀርፃለው ብሮ

    • @adel1049
      @adel1049 2 роки тому +1

      @@enterpreneur732 ላተም ጥንቃቄ ነው እሺ ወድም