ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ሕማማት - ትረካ 5 - Henok Haile - himamat @meba-tv - ህማማት - ሰሞነ ሕማማት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 кві 2024
  • ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ሕማማት - ትረካ 5 - Henok Haile - himamat @meba-tv | ህማማት
    ክፍል አንድ:- • ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ሕማማት - ት...
    ክፍል ሁለት:- • ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ሕማማት - ት...
    ክፍል ሦስት:- • ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ሕማማት - ት...
    ክፍል አራት:- • ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ሕማማት - ት...
    👉ፅሐፊ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
    👉ተራኪ ፍራኦል ወርቅነህ
    🌟 ይህ በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ የተፃፈው "ሕማማት" የተሰኘ ተወዳጅ መፅሐፍ ተከታታይ ትረካ ነው። "ሕማማት" የጌታችንን እና የአምላካችንን የኢየሱስ ክርስቶስ ሕማም እና መከራ በሰፊው የሚያብራራ መፅሐፍ ሲሆን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አማኞች ዘንድ በሰፊው የተነበበ እና የተወደደ ድንቅ መፅሐፍ ነው። እኛም ( መባዕ ቲቪ ) ይህንን ድንቅ መፅሐፍ ለእናንተ በድምፅ በማቅረባችን ደስታ ይሰማናል። ለወንድማችን ለዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንላለን። ይህንን ትረካ የምታደምጡ ኦርቶዶክሳዊያንም ለሌሎች እህት ወንድሞቻችሁ በማጋራት እንድትተባበሩ እንጠይቃለን። እናመሰግናለን! 🌟
    🌟 This is an audio rendition of the renowned book "Himamat" authored by Deacon Henok Haile. "Himamat" delves into the profound agony and tribulations endured by our Lord and Savior, Jesus Christ. We, at Maba TV, take great pleasure in offering this remarkable book to you. We extend our heartfelt blessings to our esteemed brother D/n Henok. We kindly request your cooperation in sharing this narrative with your fellow Orthodox brethren and sisters. Thank you! 🌟
    👉Author Deacon Henok Haile
    👉Narrator Fraol Workneh
    ይህ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ስብከቶችን ፣ ዝማሬዎችን ፣ ወቅታዊ ጉዳዮችን እና የመሳሰሉትን የምታገኙበት መባዕ ቲቪ ነው። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። ከልብ እናመሰግናለን። ክብር ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን።
    This is MEBA TV where you can find sermons, chants, current affairs and more of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. Become a family by subscribing. Thank you very much. Respect to the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.
    🌼 ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት 👇👇👇
    ስልክ:- +251917323109
    Telegram :- t.me/MEBA_TV
    Facebook:- 2020mebatv?m...
    WhatsApp:-chat.whatsapp.com/GyPlD4KAQnJ...
    Thank you for watching and subscribe to our channel for more enlightening videos on the Ethiopian Orthodox Tewahido Church.
    ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ሕማማት - ትረካ 2 - Deacon Henok Haile - himamat @meba-tv | ህማማት
    ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ሕማማት - ትረካ 2 - Deacon Henok Haile - himamat @meba-tv | መንፈሳዊ ትረካ በአማርኛ | ህማማት
    #eotctv #zehabeshanews #ethiopiannews #mehreteab_asefa_new_sibket mehreteab_asefa_mezmur_new #mihreteab_assefa #ወቅታዊጉዳይ #Current_isuue #yemankiya_dewel #today #ethioforum #eotctv #ethiopiannews #today #yemankiya_dewel #yemankiya_dewel #zehabeshanews #የኔታትዩብ #yemankiya_dewel_live #ethiopian_orthodox_tewahedo_church #ethiopian_news #Ethiopian_news_today #መምህር_ምህረትአብ_አሰፋ #Mehreteab_asefa_new_sibket_2022 #Dj_jop_ethiopia #Prophet_israel_dansa #eotc_tv_live #eotc_tv_channel_youtube #henok_haile #ዲ/ን_ሄኖክ_ኃይሌ #ስብከት #diakon_henok_haile #henok_haile_official_channel #Abel_Birhanu #Ebs #Eotc_tv #Ethio360 #Fetadaily #Henok_haile #abel_birhanu #artstvworld #audio_book #deacon_henok_haile #ebstv #ebstv #ethio360media #ethioforum #ኢትዮፎረም #fetadaily #fetadailynews #seifu_on_ebs #sunday_with_ebs #ሰበር_ዜና #ንቁ_የጸሎትና_የንስሐ_መርከብ #Niku_ክፍል_2 #የመፅሐፍ_ትረካ #የኔታትዩብ *#Yeneta_Tube_official #ቋንቋዬነሽ_ሚዲያ #ፍኖተ_ጽድቅ #አዲስ_ስብከት #ቀይባህር #ሰበር_ዜና #jani #abiyahmed #ኤርትራ #መዝሙር #eotctv #ethioforum #zehabeshanews #ሄኖክ #ሄኖክ_ኃይሌ #አማራ #አቤል_የወይኗ_ልጅ #አቤልብርሀኑ #አቤልብርሃኑ #አቤል_ብርሃኑ
    ሕማማት 1 - ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ - ትረካ - Deacon Henok Haile - himamat @meba-tv
    ሕማማት 1 - ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ - የድምፅ መፅሐፍ ( audiobook) Deacon Henok Haile - himamat @meba-tv
    Ebs, Eotc tv, Feta daily, Mk tv, ebs tv, eotcmk tv, eth, ethio forum, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ethiopian news, orthodox christianity, seifu on ebs, sunday with ebs, ሄኖክ ሀይሌ, ስብከት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አዲስ, ቲክቶክ ቪዲዮ, ዘበነ ለማ ስብከት, ዲ/ን ያረጋል አበጋዝ, ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ, ፍኖተ ጽድቅ Et art media ኢቲ አርት ሚዲያ Mk tv mahibere kidusan ማህበረ ቅዱሳን አስፈው መሸሻ ethio 360 media ethiopian orthodox church ዘመድኩን በቀለ ነጭ ነጯን
    #yemankiya_dewel #ethioforum #abel_birhanu #eotctv #zehabeshanews #ሰበር_ዜና #today #henok_haile #ethiopiannews #የኔታትዩብ
    #ethiopiannews #ethiopiannews #ethiopiannews #ethio360media #Eotctv #Mktv #eotcmktv ethiopian news ethio 360 media Eotc tv Mk tv eotcmk tvethiopia: Ebs tv Ethio forum ኢትዮ ፎረም abel birhanu abel news diakon henok haile ethiopia- ሰበር መረጃ ethiopia: ሰበር ዜና feta daily news yeweynwa lej zemedkun bekele አቡነ ጴጥሮስ ህማማት አርብ besemone himamat wist yemifetsem siriat / Deacon henok haile Eotc tv ወቅታዊ ጉዳይ Ethio 360 abel berhanu mahibere kidusan new shenoda tube ማህበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን ምክረ አይሁድ ሰሙነ ህማማት ሰሞነ ህማማት አስገራሚ ወቅታዊ ስብከት ዓውደ ስብከት ዮናስ ቲዩብ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ህማማት Henok haile henok haile new ትረካ ደብረ ዘይት ስብከት yeweyno lej tigray tv daily ethiopian news ሰሞነ ህማማት ትረካ

КОМЕНТАРІ • 95

  • @Meba_tv
    @Meba_tv  2 місяці тому +18

    🌼🌼🌼 ሰብስክራይብ በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ 🌼🌼🌼

    • @user-df1qz3ef7r
      @user-df1qz3ef7r 2 місяці тому +4

      እሺ እናደርጋለን ይህ እኮ ቀላል ነዉ ወንድም እህቶቸ

    • @user-lh2zp9dz5r
      @user-lh2zp9dz5r 2 місяці тому +1

      አድርጋለሁ እሺ❤❤☦️

    • @AbrashSadga
      @AbrashSadga 2 місяці тому +1

      😭😭🤲🤲

  • @user-kx3ss6re4x
    @user-kx3ss6re4x 2 місяці тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንልህ❤❤❤

  • @user-ib6ll5lk9b
    @user-ib6ll5lk9b 2 місяці тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን😢😢😢

  • @etsegenetalemu2713
    @etsegenetalemu2713 2 місяці тому +5

    አሜን አሜን አሜን ይህን የሰማነውን የህማማት ምንባብ በልባችን ሰሌዳ ላይ ይፃፍልን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @bossuae7497
    @bossuae7497 2 місяці тому +4

    በውነት እዴት ደስ ቢሎኝ አደሰማውት የሰማነውን በልቦናችን ያሳድሪልን ለመምህራችን እድሜ ከጠና ይድልልን የቅዱሳኑ በረከት ከሁላችንም ጋሪ ይሁን አሜን አሜን።

  • @Eyrus515
    @Eyrus515 2 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @user-ur9kn5xm9o
    @user-ur9kn5xm9o 2 місяці тому +3

    እኔም ወንበዴ ነኝ ጌታ ሆይ በምንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ 😢

  • @AmMeja-ff1wi
    @AmMeja-ff1wi 2 місяці тому +1

    ቃልሕይወትን ያሰማልን ውድተዋህዶፊሬ በጣምደሰበለ

  • @AlmazMeqre
    @AlmazMeqre 2 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ❤️🙏🙏♥️

  • @sara-cl9ed
    @sara-cl9ed 2 місяці тому

    ቃለ ህይወት ሠማልን መምህራችን ዳቆን ሄኖክ ሀይሌ ጰጋውን ያብዛልህ

  • @AbebechAssefa-uo2dd
    @AbebechAssefa-uo2dd 2 місяці тому +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @agagsssggegs4135
    @agagsssggegs4135 2 місяці тому

    Amen Amen Amen😭😭😭😭😭

  • @admasutekletsion884
    @admasutekletsion884 2 місяці тому

    ቃለህይወት ያሰማልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @sakanasakana3216
    @sakanasakana3216 2 місяці тому +2

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሠማልን አቤቱ አምላክ ሆይበመንግስቱህ በመጣህ ጊዜ አስበን😢😢😢😢😢😢

  • @user-sc4zt2go3o
    @user-sc4zt2go3o 2 місяці тому

    ቃለ ህወይት ያሰማልን እነመሰግን

  • @bshsh2074
    @bshsh2074 2 місяці тому +1

    ጌታሆይ ማረን ይቅር በለን ቃለ ይሕወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ፀጋ ያድልክ ወንድማችን❤❤❤😢😢😢

    • @Meba_tv
      @Meba_tv  2 місяці тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-ku5ks2ln3b
    @user-ku5ks2ln3b 2 місяці тому

    ቃልሆት ያሰማልን እሱ በምህረቱ ያስበን

  • @user-mp3go3hj5q
    @user-mp3go3hj5q 2 місяці тому +5

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
    😢😢😢😢😢😢😢

    • @Meba_tv
      @Meba_tv  2 місяці тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @lovelely9154
    @lovelely9154 2 місяці тому +3

    ቃል ህይወት ያሰማልኝ መምህራችን❤❤❤❤

  • @elsabogale3804
    @elsabogale3804 2 місяці тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልንንን

  • @user-df1qz3ef7r
    @user-df1qz3ef7r 2 місяці тому +3

    ጌታ ሆይ ማረን አሁንስ በአለም ጠፋን በጣም ያሳዝናል😢
    እህት ወንድሞቻ ይህንን የመሰ ትምህርት ላለማዳመጥ የት ሔድን አይ የኛ ነገር😢
    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን እመብርሀን ትጠብቅልን

  • @menenbeyene2472
    @menenbeyene2472 2 місяці тому

    Kale hiwot yasemalegne

  • @holy8976
    @holy8976 2 місяці тому

    አቤቱ በመን ግስት ሰማያትአስበን ይ ቅርበለን
    ለበደልኩት ሐጢያት

  • @yafetgetachew4250
    @yafetgetachew4250 2 місяці тому +1

    Kale hiwot yasmaln😢😢😢❤❤❤❤

  • @adanechmeskela759
    @adanechmeskela759 2 місяці тому

    Amen 🙏🏻

  • @FTuxcyixju-yw5nd
    @FTuxcyixju-yw5nd 2 місяці тому

    ቃለ ሕወትን ያሰማልን❤

  • @bshsh2074
    @bshsh2074 2 місяці тому +2

    ኧረ ስራችን ወዴት ይወስደን ይሆን እግዞ አባቶሆይ ማረን😢😢😢😢❤❤❤

  • @taddessegebre3836
    @taddessegebre3836 2 місяці тому +6

    ዲያቆን ሄኖክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ከፍ ያለ ለክህነተ አሮን ያብቃህ መንፈስ ቅዱስ ሰሙነ ሕማማት ኦርቶዶክስያውያን ብዙ የሃይማኖታችን ምንነት ፈጣሪያችን እግዚአብሔር ወልድ ዕዳችን እንዴት እንደከፈለ የፍቅር አባት በአንድ ብርጭቆ ውሃ እንድንፀድቅ በንስሐ የአምላክ መንግስት እንድንወርስ እንፋቀር ዘንድ ሐጥያት በበዛበት ዘመን አንተ ያቀረብከው ሰሙነ ሕማማት በርሚል ቅዱስ ጌርግስ መነጠቅ ስሰማ የእግዚአብሔር ፀጋ እግዚአብሔር አብዝቶልናል ኦርቶዶክሶች እንጠቀምበት❤ እግዚአብሔር ይበርካችሁ በሙሉ ሚድያ ተባባሪዎች❤❤❤❤❤❤❤

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 2 місяці тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏾🤎🙏🏾🤎🙏🏾🕯️

  • @kidabebe8614
    @kidabebe8614 2 місяці тому +1

    Abete beherenteh asebene ❤❤❤❤❤❤❤

  • @etsegenetalemu2713
    @etsegenetalemu2713 2 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 2 місяці тому +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበን🤲🤲🤲😥😥😥አባት ሆይ በድለንሃል ማረን ይቅር በለን🤲😭ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን የክርስቶስ ቤተሰቦች🙏♥️♥️♥️

  • @AlemTash
    @AlemTash 2 місяці тому

    Buzuma balisami 😢😢😢 lenga yehonu yemerasinuw Egezbera yekira yebalina😢😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏✝️🛐

  • @menberegerma8569
    @menberegerma8569 2 місяці тому

    Amenamenamen 👍👍👍👍👍👍

  • @user-tn9em1iq2g
    @user-tn9em1iq2g 2 місяці тому +1

    አቤቱ ጌታዬ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ😢አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን❤❤🎉🎉🎉

  • @BhZinj
    @BhZinj 2 місяці тому +2

    አባት ሆይ አፅያቴ በደሌ ብዙ ነውና ማረኝ ይቅር በለኝ ፡ "ለንስሀ አብቃኝ"

  • @mushrasiyoum2667
    @mushrasiyoum2667 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @huat_a6886
    @huat_a6886 2 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-jp3vv7bc4l
    @user-jp3vv7bc4l 2 місяці тому +1

    ❤❤❤

  • @TeketeleLerago
    @TeketeleLerago 2 місяці тому +2

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን❤

    • @Meba_tv
      @Meba_tv  2 місяці тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @workiesiefuabate4370
    @workiesiefuabate4370 2 місяці тому

    ቃለ ሂወት ያሠማል❤❤❤❤

  • @bshsh2074
    @bshsh2074 2 місяці тому +1

    ትልቅ ምግብ ነው ለኛ ለምንፈልገው አምላክ ሁላችንም ወደ እሱ ይሰብስበን ልብ ይስጠን አሜን❤❤❤

  • @milabelabayu583
    @milabelabayu583 2 місяці тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
    በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤

  • @user-dz3ex2jx2d
    @user-dz3ex2jx2d 2 місяці тому

    Kale hywetn❤yasemaln❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @yabu111
    @yabu111 2 місяці тому +2

    በጣም አናመሰግናለን subscribe አድርጌያለሁ.. ቃል ሕይወት ያሰማልን

    • @Meba_tv
      @Meba_tv  2 місяці тому

      አሜን አሜን አምን! ከልብ እናመሰግናለን

  • @FekaduHaile
    @FekaduHaile 2 місяці тому

    kale hiyiwet yasemalgn bertuuuu

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 2 місяці тому

    አቤቱ በመንግስትህ አስበኝ አምላክ ሆይ❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤

  • @NatanDaniel-ii1jl
    @NatanDaniel-ii1jl 2 місяці тому +1

  • @SaraAlyami-kp
    @SaraAlyami-kp 2 місяці тому

    AmeneaAmenea❤❤❤❤❤❤❤

  • @haa5083
    @haa5083 2 місяці тому +1

    😢😢😢 አሜን እሜን አሜን ቃለሂወትያሰማልን

  • @MahberGiyorgissMedia
    @MahberGiyorgissMedia 2 місяці тому +1

    ቃለ ህይውት ያሠማልን ፀጋው ያብዛልህ ጌታችን በመጣጊዜ እናም በመንግስቱ ያሥበን

  • @Nataname555
    @Nataname555 2 місяці тому +1

    Lyuu mexhaf❤hmamat I ve been reading many books but I never seen like zis book ❤stay blessed diaqon henok ❤ena thx so much for sharing ze audio ❤

  • @natandane4047
    @natandane4047 2 місяці тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @TenagneWaldemariam
    @TenagneWaldemariam 2 місяці тому

    Thanks so much

  • @user-iv5sg7ks4f
    @user-iv5sg7ks4f 2 місяці тому +15

    በስራ ለዛለ ለሰው ልጅ ሀሉ የሚያስፈልግየመፈስ ምግብ ነውና የአምላካችን በረከት ይደርብን ወድሞቸ ሰብስክራይብ አርጊያለው እናመሰግናለን ዲያቆን ሔናክ ለእመቤታችን ያለህን ፍቅር እጅግ በጣም ደስ ይላል እንወድሀለን

    • @Meba_tv
      @Meba_tv  2 місяці тому +1

      ከልብ እናመሰግናለን!

  • @zaiydtadese5288
    @zaiydtadese5288 2 місяці тому

    Kale heywete yasemalegne

  • @aynalemteshome3085
    @aynalemteshome3085 2 місяці тому

    Kale hiyiwetn yasemaln bemengstu yasbem endefayitawizeyeman

  • @user-ur9kn5xm9o
    @user-ur9kn5xm9o 2 місяці тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እናመሰግናለን ❤

  • @habtamuhmariam3163
    @habtamuhmariam3163 2 місяці тому +1

    የሕይወት ቃል ያሰማልን !

  • @abrhamabram81
    @abrhamabram81 2 місяці тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @SSafdFdjt
    @SSafdFdjt 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤አሜንአሜንአሜን

  • @AhmadAhmad-rn5rx
    @AhmadAhmad-rn5rx 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለ እይወት ያሰማልን

  • @user-cg9om5fz3r
    @user-cg9om5fz3r 2 місяці тому +1

    Kale hiwot yasemalin 💝💝💝

  • @azebberhanu3130
    @azebberhanu3130 2 місяці тому +2

    አቤቱ በመንግስት ሰማያት አስበን ይቅር በለኝ ለበደልኩት ሐጢያት

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 2 місяці тому +1

    Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen Eyina Enikuw Memherachin ❤❤❤❤❤❤

  • @bshsh2074
    @bshsh2074 2 місяці тому +3

    ኧረ እሰይ መታደል ነው በዚሕ መልኩ ስለመጣቹልን አምላክ ከእነ ናቱ ጋር ዘመናቹሁን ይባርክላቹሁ ያጠንክራቹሁ አሜን መፅሐፉን ለማናገኘው ወገኖች መድረክ ነው ተባረኩ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-lh2zp9dz5r
    @user-lh2zp9dz5r 2 місяці тому +1

    አታስረዝሙት

  • @promobil5835
    @promobil5835 2 місяці тому +1

    Amen Amen Amen KAL hiwot yasemalen bendeme betena yitebekilen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @menberegerma8569
    @menberegerma8569 2 місяці тому

    Menbere

  • @user-js3et4wj7g
    @user-js3et4wj7g 2 місяці тому +1

    በጣም እናመሰግናለን አደመትህ ይባረክ እኔ ሰብእስክራይብ አድርጊያለሁ❤❤❤

    • @Meba_tv
      @Meba_tv  2 місяці тому

      አሜን አሜን አሜን! ከልብ አመሰግናለሁ!

  • @user-rh9tx4zv2q
    @user-rh9tx4zv2q 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @romantaddesse3974
    @romantaddesse3974 2 місяці тому +1

    Kale heywete yasemalegne 🙏🙏❤️

  • @agagsssggegs4135
    @agagsssggegs4135 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏

  • @hadel9405
    @hadel9405 2 місяці тому

    እናመሠግናለን ተባረክ ሰብስክራብ አርጌያለዉ

  • @user-rk1wv6yq8k
    @user-rk1wv6yq8k 2 місяці тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @kaltilahun-oq5to
    @kaltilahun-oq5to 2 місяці тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእዲሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ቃልህን ክደናልምእና ለእኔ ብለህ ይህ ሁሉ መከራ አባቴ ሆይ ማረኝ ይቅርም በለኝ

  • @aryamgramy8323
    @aryamgramy8323 2 місяці тому +1

    👏🤲🙏🏾👏🤲🙏🏾♥️♥️♥️🤲🤲🤲👏👏👏👍👍👍👍👍

  • @trufatargaw593
    @trufatargaw593 2 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏

  • @FTuxcyixju-yw5nd
    @FTuxcyixju-yw5nd 2 місяці тому

    እሺ አድርጌለሁ❤

  • @BirtukandiroWagii
    @BirtukandiroWagii 2 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @fekerteadane1446
    @fekerteadane1446 2 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን😢😢😢

  • @-xb8dh
    @-xb8dh 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @abebaeyayuwassie3259
    @abebaeyayuwassie3259 2 місяці тому

    ❤❤❤

  • @huat_a6886
    @huat_a6886 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤