ማነው?Manew?Aman Shalom Engagement

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 лип 2024
  • መስቀል ሚዲያ በኢትዮጲያ መንፈሳዊ ሚዲያ ዘርፍ ውስጥ ለቤተክርስቲያን የሚጠቅሙ ጠቃሚ ሀሳቦች የሚነሱበትና ቤተክርስቲያንን በታማኝነት እያገለገሉ ያሉ አገልጋዮችን በመጋበዝ ትውልዱን ለፅድቅ እውነት እንዲበረታ የሚያግዝ ሚዲያ ነው።
    Our Meskel Media is a media in the spiritual media sector of Ethiopia where important ideas for the church are raised and by inviting servants who are faithfully serving the church, it helps the generation to be strengthened for the truth of righteousness.
    phone number Meskel media +251901078946
    telegram channel : t.me/+Bc8WHacGhKtiMDk0
    Abel abuna +251910331585
    telegram: @abel_abuna
    Instagram: @abel_abuna

КОМЕНТАРІ • 433

  • @MeskelGospel
    @MeskelGospel 24 дні тому +43

    ሁሉም ሰው ላይክ ኮመንትትና ሼር ቢያደርግ ቪዲዮው ጥሩ ይታያል❤🎉

  • @Jerry-rn4pe
    @Jerry-rn4pe 24 дні тому +35

    ጋሽ ግርማን ስወዳቸው የእውነት አባት ናቸው የኢየሱስን ትህትና አይባቸዋለሁ 🎉

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 24 дні тому +38

    ደስ ይላል አማንና እጮኛዉን ጌታ በነገር ሁሉ ይርዳቸዉ

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen7830 23 дні тому +7

    እንኳን ደስ አላችሁ! አማን እና ማሂ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ደስ ብሎኛል! " ደስ ከሚላቸው ጋር ደስ ይበላችሁ " ሰለሚል ቃሉ ።

  • @nonnon4176
    @nonnon4176 24 дні тому +45

    ከ3k በላይ ሰው አይቶታል like ግን በጣም ትንሽ ነው like እናድርግ

    • @melakumamo7408
      @melakumamo7408 24 дні тому +2

      ተርጋጋ በለው ይበቃል እንግድህ❤😂

  • @tsigearedayadeto4625
    @tsigearedayadeto4625 24 дні тому +20

    አማን ልጄ በጣም ነው ደስ ያለኝ ደስ የምትል ልጅ እ/ር ከእናተ ጋር ይሁን

  • @SeleshiGetachow
    @SeleshiGetachow 24 дні тому +7

    የናፍቀኝ አምልኮ ቅድሶን ለበጉ ይረገው ስልፉን ክርስቶስ ኢየሱሰ ይባረክ ስራው ድንቅ ነው እንካን ደስ አላችሁ ተባረኩልኝ ።

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 24 дні тому +10

    መስቀል ሚዲያ ብዙዎች ስለሚያነቡት የእግዚአብሔር ድምጽ የሚለውን እንዳታጠፉት በጌታ ፍቅር እጠይቃለሁ. ተባረኩ. ማዘር ነኝ

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 21 день тому +2

    ተባረኩ አግዚአብሄር ዋናቹ ነው አማን ሻሎም CONGRAGULATION

  • @tig59905
    @tig59905 24 дні тому +15

    እንኳን ደስ አለክ አማን ባልከው ግዜ አደረከው ቃልህን ትጠብቃለ የምር አንተ የ አቋም ሰው ነህ
    እህታችን ወንድማችንን ተንከባከቢልን እንፈልገዋለን❤❤❤

  • @birtukanbelongtojesus29.
    @birtukanbelongtojesus29. 24 дні тому +16

    አሜን ሃሌ ሉያ ምስጋና ለኢየሱስ ይጨመርለት እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ የእናንተ ነገር እየበረታ ወደ ፊት ይሂድ በእናንተ ሕይወት ላይ እግዚአብሔር ብቻ ከፍ ብሎ ደምቆ ይታይ❤❤ ❤😊

  • @MeseretGetachew-sg7nc
    @MeseretGetachew-sg7nc 24 дні тому +9

    እሰይ ጌታ ይመስገን በእናንተ መልካሙን ስራ የጀመረ እሰከ ጌታ ቀን ድረስ እንዲፈጽመው ተረድቻለው እንደሚለው እንደጌታ ቃል በነገር ሁሉ ፀጋና ሰላም ይብዛላቹ ደስ ብሎኛል

  • @lilaarega9774
    @lilaarega9774 24 дні тому +6

    እሰይ አማንዬ ልጄ እንኩዋን ደስ አለህ እንኩዋን ለዚህ አበቃህ ደግሞ ቆንጅዬ ልጅ ሰጠህ ጌታ ፍፃሜያችሁ ያማረ ይሁን ልጄ ተባርከህ ለበረከት ሁን ለምልሙ።

  • @user-ds8yf5ix2y
    @user-ds8yf5ix2y 24 дні тому +12

    አሚኒዬ እንኳን እግዚአብሔር ለዚ ክብር አበቃህ የኔ ወንድሜ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hanish4684
    @hanish4684 24 дні тому +5

    እሰይ! ደስ ብሎኛል
    በነገሮች ሁሉ የጌታ የኢየሱስ ስም የተባረከ ይሁን!
    አማኑ ቀሪው ዘመናችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ ስም የተባረከ ይሁን!

  • @YoditAmbaye
    @YoditAmbaye 24 дні тому +6

    አማን በመጀመሪያ እንኳን ደስ አለህ ❤❤ ሲቀጥል አንተ የእግዚያብሔር ነገር ያለብ ሰዉ ነህ :: እባክህን ከዚ በሃላ ለዳግም ምንም አይነት መልስ አትስጥ ዝምታ በራሱ መልስ ነዉ ካልደከመዉ ያዉራ አንተን በፍፁም አይመጥንህም በድጋሚ እንኳን ደስ አለህ::

  • @ghgchy9272
    @ghgchy9272 24 дні тому +8

    ግርምሽ እውነተኛ አባት ጌታ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አቤላ እውነተኛ ወድም ጌታ ብርክ ያርግህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @godisgoodblessed9357
    @godisgoodblessed9357 24 дні тому +9

    እሰይይይይይይ እልልልልልልልል ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን እንክዋን ደስ ያላችሁ ዉዶቼ መልካም የህይወት ጅማሬ ይሁንላችሁ ዘመናችሁ ሁሉ በበረከትና በደድታ በጌታ ቤት በታማኝነት ይቀጥል 🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️❤️👏🎊🎊🎊🎂🍾😍🌹

  • @godisgoodblessed9357
    @godisgoodblessed9357 24 дні тому +7

    በጣም ደስ ይላል እነ አቡናዬ ጀርሚዬ የአማን ወዳጆች በሙሉ እንክዋን ደስ ያላችሁ ወንድማችሁን በአማረ ሁኔታ ደስታቸውን ስላከበሬችውላቸው ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ❤🎉🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️🌹🎂🎊🎊🎉

  • @sozansozan0086
    @sozansozan0086 22 дні тому +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ለታደው በግ ይሁንለት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meseretbekele9832
    @meseretbekele9832 24 дні тому +4

    እሰይ ወንድም አማን እግዚአብሔር እንኳን እረዳቹ ቀሪ ዘመናቹ ደሞ የመከናወን ይሁን ደስ ብሎኛል 🙏❤️🙏

  • @eyerusalemammar1378
    @eyerusalemammar1378 24 дні тому +7

    አማንዬ እንኳን ደስ አለህ ዘመናችሁ ይባረክ በነገራችሁ ሁሉ ኢየሱስ ይቅደምላችሁ

  • @TigistGebresilass-mh6ir
    @TigistGebresilass-mh6ir 24 дні тому +8

    አለመንበርከክህን ወድጄዋለሁ አማንዬ አብራችሁ አርጁ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MekdesArfeto-im8ee
    @MekdesArfeto-im8ee 23 дні тому +3

    አማንዬ እንኳን ደስ አለህ ❤🎉እህትና ወንድሞች እንኳን ደስ አላቹ በወንድማቹ ደስታ 💍የተካፈላችሁ🥰❤️🎉

  • @CxbzbssBdbdbbss
    @CxbzbssBdbdbbss 24 дні тому +3

    ዋውውውውው
    መጀመሪያ አማንዬ ለዝህ ቃን እግዚአብሔር እንኳን አበቃ በጣም ዳስ ይለል ጌታን በጣም ነው ምታምሩት ጌታ እየሱስ እሰከ ፊጸሜ ከእናቴ ጋር ይሁን
    ደግሞ በጠም ያዳናኩት ቃለባቱሃን ስታረገት አላመበረከክህን አድንቄሃለው :: ጌታን ትችለሌ ብርቧ ደግሞ ሠርገቹሁን እንጣብሌን :::❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tamartasema8315
    @tamartasema8315 24 дні тому +3

    ተባረኩ🤲🏽 የ ጌታ አብሮነት ከናንተ ጋ ነው🙌🏽
    ገና ነው ገና ቅባቱ በ አማን ላይ አላለቅም እና ይጨምራል ገና💃🏽

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 21 день тому +1

    አማንዬ አለመንበርከክህ ለሌሎች ትልቅ ትምህርት ነዉ ጉልበት ሁሉ ለገታ ይንበረከክ መላስም ሁሉ ለ እርሱ ይመሰክራል አማኒሻ ዘመንህ ለጌታ ክብር ይሁን

  • @Fiyory123
    @Fiyory123 24 дні тому +8

    እልልል ጌታ ክብሩን ይውሰድ ደስ ብሎኛል ❤

  • @hiwotbereda814
    @hiwotbereda814 24 дні тому +5

    ጄርሚ ሌላ ማሂ እንጠብቃላን የአቡናም ማሂ ስለሆነችአማን እንኳን ጌታ አስደሰተህ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub 21 день тому +1

    አማኒዬ ማሂቷ 💕💕💕💕እንኳን ደስስስስ ያላችሁ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን🙏🙏🙏 እልልልልልልል🙌👏🙌

  • @DersheDershe
    @DersheDershe 18 днів тому +1

    ሰይጣን ዲያብሎስ ጧ ጦሽ ይበል በእንዲህ መልኩ እስካ መጨራሻ ያቁማችሁ ብርቱ የሆነው እርሱ ያብርታችሁ ቀሪ ዘመናችሁ ላይ በክፉ የምናሳባቹ ወገቡ ይወጋ በብዙ ቅድስና በአላባበስ በየትኛውም ጉዳይ ላይ ቤተክርስቲያንን የምታጻዱ ያድርጋቹ ❤🎉🎉🎉

  • @ermiasdebele635
    @ermiasdebele635 24 дні тому +4

    CONGRATULATIONS BROTHER AMAN AND SISTER MAHI. WE WISH YA THE BEST OF EVERYTHING . FOR THOSE WHO ARE SUPPORT AND TO MAKE IT HAPPEN GOD BLESS YOU ALL.

  • @simretlegesse8449
    @simretlegesse8449 19 днів тому +1

    ደስ ይላል እንኳን ደስ አላቹ! ስለሠው ግን አትዩ ከሠው በስተኋላ ያለውን ተቃወሙ።

  • @Aster-ly5xe
    @Aster-ly5xe 24 дні тому +3

    wow wow wow ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን አማንዬ እንኳን ደስ አልህ ወንድሞች ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ ደስ ስትሉ🙏❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 18 днів тому

    ደስ ብሎኛል ተባረኩ!!!!!ሌላው አማንዬ እባካችሁ እይታችሁ ወደላይ እንጂ ወደጎን አይሁን!!!!!በቃቃቃቃቃ ስለሰው መነጋገር ይቅርና በነገር ሁሉ ኢየሱስን ብቻ ለመግለጽ ጥረት አድርጉ!!!!!የጌታ አብሮነት አይለያችሁ!!!!!!!!!

  • @user-cu5ec1wx9g
    @user-cu5ec1wx9g 23 дні тому +2

    በጣም ደስ ይላል አማንዬ ስለወንድሞችህ እና ስለፓስተሮችህ ጌታ ይክበር ደግሞ ማሂ እንዴት የምታምር ናት ? ማሂዬ ብሩክ ነሽ ዘራችሁ ይባረክ ::

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 23 дні тому +1

    አቡና እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድምህን ለመዳር ስላበቃህ ድንቅ ወንድም ነህ ❤

  • @romanfeyissa9
    @romanfeyissa9 21 день тому +1

    እሰይ እልልልልልልልልልል😍❤️❤️ ይህን ያደረገ ጌታ ስሙ ይመስገን እንኳን ደስ አላቹ አማኒ ደስ ብሎኛል 🎉💍🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳

  • @kalishwowow7526
    @kalishwowow7526 24 дні тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል❤❤

  • @ElizabethHebrew
    @ElizabethHebrew 24 дні тому +4

    እየሱስ እየሱስ ወዳጄ እየሱስ የኔወዳጅ ክብር ይሁንልክ በጌታ ደስታቹ ሙሉ ይሁን

  • @AbrhamDesta-eq1oq
    @AbrhamDesta-eq1oq 22 дні тому +1

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባረክ

  • @user-nj6qk6fw7t
    @user-nj6qk6fw7t 23 дні тому +2

    በጣም ደስተኛ ነኝ ወንድም። እግዚአብሔር እነዚህን ቀናት ይባርክህ🎉🎉🎉

  • @munakinawork7473
    @munakinawork7473 24 дні тому +2

    በጣም ፡ ደስ ፡ ይላል ፡ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እንኮን ፡ ደስ ፡ አላችሁ።

  • @amennetsanet7492
    @amennetsanet7492 24 дні тому +3

    አማንዬ እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን

  • @friyeamen9579
    @friyeamen9579 22 дні тому +2

    Beautiful Couple #Congrats🎉
    9:11💍Best Timing My Fave
    ጓደኛ ማለት እንደ ጀርሚና አቤል😜👌🏾

  • @dawitaweno9775
    @dawitaweno9775 24 дні тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏾🎉

  • @genetbogale2544
    @genetbogale2544 24 дні тому +2

    ታምራላችሁ አማን እንኳን ጌታ ለዚህ አበቃህ የትዳር ዘመንህን ጌታ ይባርክልህ

  • @Eyesusgetaye
    @Eyesusgetaye 23 дні тому +1

    ዋውውውውውው እልልልልልል እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እውካን ለዚህ ክብር አበቃክ አማንዬ ❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jntbrok8611
    @jntbrok8611 24 дні тому +2

    አማንዬ እንኳን ደስ አለክ ስላንተ ደስ ብሎኛል ዘመናችሁ ይባረክ በብዙ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-is3qy2uy2u
    @user-is3qy2uy2u 24 дні тому +2

    ዎውው በጣም ነው ደስ ሚለው ጌታ ክብሩን ይውሰድ 🙏

  • @user-hw6eq7uo1u
    @user-hw6eq7uo1u 24 дні тому +2

    እልልልልልልልል አሰይ እሰይ ምን አይነት ድንቅ መንፈስ ያለብህ ልጅ ነክ

  • @dufufdjdjf7527
    @dufufdjdjf7527 24 дні тому +3

    እልልልል እልልልልል እልልልል አመንዬ እካን ጌታ ለዚህ አበቃችሁ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @samuelgerezigeher8922
    @samuelgerezigeher8922 23 дні тому

    ኣቨን ኤዘር እግዛቢሄር እስከዚይ ረዳን እዚህ ያደረሰህ ያደረስሽ ያደረሳቹ እግዛቢሄር የቀረው ራሱ ይፈጽመዋል ደስ ብሎኛል ተባረኩ

  • @ruthbeyene2862
    @ruthbeyene2862 24 дні тому +2

    All brothers sister who were waiting to see this day, congratulations.
    Specially Abel my humble brother.
    Love you all
    Tebareku
    Gods blessing over Meskel Media as well

  • @mebrattsegay9143
    @mebrattsegay9143 22 дні тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደሰ አላቸው ❤❤❤❤❤❤

  • @lidymgaberymgaber2529
    @lidymgaberymgaber2529 24 дні тому +2

    እግዚአብሔር ትልቅ ነው ክብር ለስሙ ይሁን❤

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 24 дні тому +2

    ስለሁሉ ነገር ጌታ ይመስገን እንካን ደስ አለክ አማኑ🙏

  • @danatomso6651
    @danatomso6651 23 дні тому +1

    አሜንንንንንን ድንቅ አምልኮ ጊዜ ነበር ወንማችን እግዚአብሔርዘማንህ ይባረክ❤❤❤

  • @alganeshhabteslassie8054
    @alganeshhabteslassie8054 23 дні тому +1

    አማን እንዃን ደስ አለህ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏾🙏🏾

  • @sabatuumzghi7795
    @sabatuumzghi7795 24 дні тому +1

    እልልል❤❤❤❤ አማን በጣም እንወድሃለን:: ስለሆነው ነገር ሁሉ ጌታን እናመሰግናለን:: መልካሙን ሁሉ ይሁንላቹ ተባረኩ: ጌታ አዋቂ ነው::

  • @Ftbledits1
    @Ftbledits1 24 дні тому +1

    ዋው ክብር ለጌታ ይሁን ባጠቃላይ የፕሮግራሙ ይዘት ደስ ይላል አማን ስለ አንተ ደስ ብሎናለ ጌታ በነገር ሁሉ ይርዳችሁ

  • @sometomore
    @sometomore 24 дні тому +2

    እንኳን ጌታ ረዳችሁ አማን❤
    አቤል ማይ ሜን💪

  • @aliyumuktar2943
    @aliyumuktar2943 24 дні тому +2

    Wow, it’s was blessing time worship God🙏 every where all the time.

  • @almaztsegay8854
    @almaztsegay8854 24 дні тому +2

    አማንዪ እንኳንም ለዚህ አበቃችሁ ኣምላክ ከናንተ ጋር ይሁን ተባረኩ🙏❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤💐🌹💎

  • @firehiwotberassa5463
    @firehiwotberassa5463 23 дні тому +1

    እንኳን ደስ አለህ አማን በጣም ደስ ይላል

  • @mebratandom1806
    @mebratandom1806 24 дні тому +2

    I can't stop crying that's awesome ❤❤❤❤❤❤

  • @loveyou7562
    @loveyou7562 23 дні тому +1

    እሰይ እሰይ የወንድሜናየእህቴ ደስታ ደስታዬነው ብዙፈተናአልፋችኋል ለሚመጣው ጌታይረዳችኋል ብቻጌታን እዩ ሁሉምያልፋል እንኳ ወደ እግዚአብሔር ሀሳብ መንገድ ጀመራችሁ

  • @user-hw6eq7uo1u
    @user-hw6eq7uo1u 24 дні тому +1

    ብራዘር አማኒ በጣም ደስተኛ ነኝ ጌታ ላንተ ስላደረገው ነገር ሁሉ ክብሩን ይወስድ 😍😍🙏🙏🙏

  • @genetdaniel
    @genetdaniel 24 дні тому +2

    በእውነት አማኒዬ ወንድሜ እንኳን ደስ አልክ 🎉❤

  • @tsigetekalegne771
    @tsigetekalegne771 23 дні тому +1

    WOW am so thankful for you guys may God bless you more

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 23 дні тому +1

    ናሆሜ ጀርሚ ቀጣይ አባ ወራዎች እግዚአብሔር መልካሟን በውስጧ ሸክም ያላት እንስትን እግዚአብሔር ያዘጋጅላቹሁ የተወደዳቹሁ ወንድሞች ፀጋ ይብዛላችሁ ትዳር ከላይ ከ አብ ዘንድ ነውና አጥማጅ እንዳያጠምዳቹሁ በ ክርስቶስ ደም ተሸፈኑ አማኑ እግዚአብሔር ስለረዳህ ደስ ብሎኛል አንተ አታቀኝም ሃረር የናቲ ሰርግ ላይ ሚዜ ሆነህ በመጣህ ጊዜ በ አካልም አውቅሃለሁ እግዚአብሔር ከወንድሞች ሰልፍ ጭቅጭቅ ስላሳረፈህ ክብሩ ለ እግዚአብሔር ይሁን 🙏🙏🙏

  • @tamartasema8315
    @tamartasema8315 24 дні тому +1

    ለንምን ተበሳጨ ያ ጠላቴ አይቶ በቀባቴን አይቶ መጣራቴን🙌🏽
    አማን ጋብዤሀለሁ🙏🏽

  • @m5791
    @m5791 24 дні тому +2

    Congrats Aman 💚💛❤️ you did it‼️ wishing you life time happiness

  • @kidiJesus-vv7pi
    @kidiJesus-vv7pi 24 дні тому +1

    ❤ እግዚአብሔር ያፅናችሁ እረጅም እድሜ በቤቱ ሰቶ አገልግሉት ብዙ ስፉ❤❤

  • @sebleasheberabebe4265
    @sebleasheberabebe4265 24 дні тому +1

    አማን እንካን ደስ አላችሁ!! ሌሎቻችሁ ከአማን ተምራችሁ ወንድን የሚያሳንሰውን በሴት እግር ስር የመንበርከክ መንፈስ አታምልኩ።

  • @genetgirm3649
    @genetgirm3649 23 дні тому

    እሰይይይይይይ እልልልልልልልል ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን እንክዋን ደስ ያላችሁ

  • @mimiaaron4713
    @mimiaaron4713 21 день тому +2

    Congratulations brother 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mesfinmesfinmesfin1390
    @mesfinmesfinmesfin1390 24 дні тому +1

    በጣም ደሰ ይላል እንኳን ጌታ ረዳክ ወነድሜ በሁሎ ጌታ ይቅደማቹ

  • @ObseGose-jq2dg
    @ObseGose-jq2dg 24 дні тому +4

    አቤል ምላስህ ግን እጅግ የተሳለ ቢላዋ የዛሬውን ቀን እንኳን አሽሙር ባይኖር

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus 22 дні тому +1

      የለመደ ምላስ ከሆነ ችግር ነው 😂

    • @simretlegesse8449
      @simretlegesse8449 19 днів тому +1

      አዎ አቤል በቃ ስለሠው ተውና የጌታን ስራ ተናገሩ ሁሌ

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 24 дні тому +1

    ዋው በጣም ደስ ይላል አማንየ እንኳን ደስ አለህ ክብር ለጌታ ይሁን እየሱስ ጌታ ነው!!❤🙏🙏🌹💚🌹💛

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 24 дні тому +1

    Congrats መልካም ፍፃሜ ያድርግላችሁ ደስ ብሎኛል God bless you guys

  • @glorytogod3013
    @glorytogod3013 23 дні тому +1

    አማንዬ ጌታ እየሱስ እንኳን ለዚህ አበቃህ የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ❤❤❤ congrats!!!

  • @meskeremtadesse6397
    @meskeremtadesse6397 24 дні тому +1

    Congratulations እንኮን እግዚአብሔር ረዳቹ እልልልልልልልልልልልል የበረከት ይሁን ተመስገን❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @MekedesMelese-gj9gx
    @MekedesMelese-gj9gx 23 дні тому +1

    እግዚአብኤር እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ🙏🎉🎉🎉🎉🎉👏👏👏👏👏👏

  • @bassemkhanfar9166
    @bassemkhanfar9166 24 дні тому +1

    እልልልልልልልል ክብር ለእግዚአብሔር በሰማይ በምድር ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉እንኳን ደስ አለክ አማን እና ማሂ 😮😮😮እንኳን ደሰ አለህ ጌታ ይባርካቹ🙏

  • @tsvs3496
    @tsvs3496 24 дні тому +1

    Congratulation አማን ሻ 😇

  • @ayenlemzewedu6969
    @ayenlemzewedu6969 24 дні тому +3

    እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድሜ❤❤❤❤

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 24 дні тому +1

    እንኳን ደስ አለክ አማን እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃህ።

  • @habtishjenbola367
    @habtishjenbola367 24 дні тому +3

    እግዚአብሔር ሁሉን ያሳካለት

  • @isrealisreal1146
    @isrealisreal1146 23 дні тому +1

    Des yelale demo melkam ykelbet seratun endehu demo lsergachehu yeandenet kenachehun bekedesna tebeku ❤yane yebeltewen geta takebralchu ❤❤🎉🎉

  • @AmeleworkLema-ee4mr
    @AmeleworkLema-ee4mr 24 дні тому +3

    አማኒ ጌታ እንካን ለዝች ቀንአበቃህ❤

  • @mesfintaye2508
    @mesfintaye2508 24 дні тому +1

    በጣም ደስ ይላል ዘመናችሁ ይባረክ🙏

  • @AsterMola
    @AsterMola 24 дні тому +1

    ዋው ክርስቲያን እንዲህ ሲሰባሰቡ እንዴት ደስ ይላል

  • @yetimnesh5171
    @yetimnesh5171 23 дні тому +1

    እናንተየተባረካቹደስስትሉጌታእየሱስጠጋዉንያብዛላቹ

  • @ObseGose-jq2dg
    @ObseGose-jq2dg 24 дні тому +1

    አማን እንኳን ለዚህ አበቃህ አበቃኃቹ የሁለት ጓደኛሞች ሚስቶች ማሂ ማሂቷ

  • @eritrea576
    @eritrea576 24 дні тому +2

    God bless both

  • @derejed6418
    @derejed6418 24 дні тому +1

    Aman, you are on the right track. Congratulations 🎈🎉🎊🍾 I have been going to a Protestant church for a long time. I grew up as orthodox.
    I always remember the statement you made during the controversial orthodox divisive debate that involved government leaders. You argued that persecution of the orthodox church will cause the youths to follow current western values that will lead to the same fate as the current western liberal church confused belief system. I totally agreed. I also support your efforts to expose false teachings. Keep it up!

  • @almaztessema6105
    @almaztessema6105 24 дні тому +4

    Congratulations Aman👏👏👏

  • @zematube8985
    @zematube8985 20 днів тому +1

    Praise God!

  • @seblewongelzeyede5280
    @seblewongelzeyede5280 24 дні тому +1

    Amanye አልተንበረከክም😂 ግን እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል❤