የአኬና ጆሲ ፍጥጫ | 44 ታቦት ለምን ? | ቡና ሚዲያ | coffee media

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лют 2025
  • #ቲክቶክ #duet #habesha #love #motivation #live #life

КОМЕНТАРІ • 40

  • @lilytekleab1577
    @lilytekleab1577 9 днів тому +2

    አኬ እንዳንተ ፊደል ከቆጠረ ሰው ይሔን ኢመጸሐፍ ቅዱሳዊ ማብራሪያ መስማት ያሳዝናል😢 ሁሌም ለቃሉ ሳይሆን ለቤተ እምነትህ መወገን ነው የተያያዝከው።

  • @EfooEfoo-q1d
    @EfooEfoo-q1d 8 днів тому +1

    እባካቹ posetiveመልስ ስጡ❤❤🎉

  • @Chaina88
    @Chaina88 12 днів тому +4

    44 ሺ አምላክ ቢኖረንስ ምን ያገባችኋል? አርፋችሁ በራልን ያላችሁትን እምነት ተከተሉ የእኛን ለእኛው ተውልን

  • @hudamultimedia1980
    @hudamultimedia1980 10 днів тому +2

    ሳታስቡት የኢትዬዽያ ኦርቶዶክስ ታቦት ጣውላ መሆኑን አመናቹ?

  • @AbrhamSultan-c7r
    @AbrhamSultan-c7r 10 днів тому +1

    አኬ አውድ ሚባል ነገር አለ 10 21 yalkew

  • @johnteklu1637
    @johnteklu1637 11 днів тому +2

    ኦርቶዶክስ ማታመልከው አለ እንዴ ሳር ቅጠሉን በሙሉ አደለ እንዴ ምታመልከው...

    • @silamlakwuletaw
      @silamlakwuletaw 11 днів тому

      ስለማታውቃት

    • @riselioness5044
      @riselioness5044 9 днів тому +1

      @@silamlakwuletawኦሮቶዶክስን ለማወቅ ሩቅ መሄድ አያስፈልግም በየቲክቶክ ዳንኪራ የሚመታው ን ማየት በቂ ነው ።😂

  • @GashawBelay-h4k
    @GashawBelay-h4k 10 днів тому

    በነገራችን ላይ መጀመሪያ ሰው ከመተቸታችሁ በፊት አምላካችሁን ፈልጉት ታገኙት አላችሁ ኦርቶዶክስ ማምለክንና ማክበርን ለይታ የምታቅ ወነተኛውን እረኛዋን የያዘች ነች።ደግሞስ 44,ቀርቶ 104ብታመልክ ይመለከትሀል ወይ አይመለከትህም መጀመሪያ አተ ከስተት መገድ ውጣ

    • @EfooEfoo-q1d
      @EfooEfoo-q1d 7 днів тому

      104እያመለክ ነው 44ት ነው የምትሉን😂😂😂😂😂😂

  • @HareguaGeremew
    @HareguaGeremew 11 днів тому +1

    Ere tefaxexuu🤣🤣🤣🤣🤣 yemenafeqa menote newe🫢🫢 edfaxexuu👌🏾 so ena kerstanoche equunene ok arfachu ezawe cefruu paxewoche 🤣🤣🤣 akee eyastemarachu new lebachun keftuu ❤ nuu bebrihanuu temelalsuu ☦️ orthodox mehonee metadele new 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @AlamrewGetie
    @AlamrewGetie 11 днів тому +1

    ይሄ የመናፍቃን ሚዲያ ስለሆነ report እያደረግን ይሄን ሚዲያ አንመልከት። እሽ መቸ ተፋጠጡ? የማን ጉድ ወጣ????

    • @HareguaGeremew
      @HareguaGeremew 11 днів тому

      Lekenew tefaxexu sele menemaltu new😳😳🤔🤔????? Menafeqane edemaruubete new yemenegagerute ok👌🏾👌🏾👌🏾👌🏾🥹

    • @EfooEfoo-q1d
      @EfooEfoo-q1d 8 днів тому

      ጣኦት አምላኪ ሁላ​@@HareguaGeremew

  • @ሀበሻ-መ2ሰ
    @ሀበሻ-መ2ሰ 11 днів тому +2

    ጃሲ ተሳስተሃል 47,ደርሷል

    • @selamselam8531
      @selamselam8531 11 днів тому

      በሽታ ያሳስትሽ አንቺ መናፍቅ ሀብት መቀለጃ አደለም ለስሙ ደሞ የቅዱስ ገብርኤልን ቅዱስ ስእል ለጥፈሻል

    • @EfooEfoo-q1d
      @EfooEfoo-q1d 8 днів тому

      ተይ 50 እንጅ😂😂@@selamselam8531

    • @EfooEfoo-q1d
      @EfooEfoo-q1d 7 днів тому

      ​@@selamselam8531ኤር 50 ደርሷል!!;😂

  • @OliTesfaye-i9y
    @OliTesfaye-i9y 11 днів тому

    Yabede title 😂 akena josy ftcha 😂😂😂

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 11 днів тому +1

    የመናፍቅን ሚዲያማ ማን ይሰማል አሁንማ ታወቀባቸው የነሱ አስተምህሮ ቁጭ ብሉ ኦርቶዶክስ እደዚህ እያሉ መጨቃጨቅ ብቻ ነበር አሁን ጊዜው ደርሰና ተሰበሩ

    • @EfooEfoo-q1d
      @EfooEfoo-q1d 8 днів тому +1

      ኢየሱስን ተከትለን እንኳን ተስደብን❤ እልልልልል እልልልልል ነው እሽህህ

  • @yade716
    @yade716 12 днів тому +1

    ጠረጴዛው እንደ ተ/ሃይማኖት ቆራጣ ነው ማለት ነው? መክተፊያ ለሚለው አይቀርብም?

    • @shambelkifle8148
      @shambelkifle8148 11 днів тому +2

      mehaym kefo

    • @adinasentube0020
      @adinasentube0020 11 днів тому

      @tade716: እኔ የምልህ እስከ ስንት ነበር የተማርከው፤ ያልተማረ ሰው ራሱ ከአንተ በጣም ብዙ እጥፍ የተሻለ ያስባል፡፡ የቲዩብ ላይ ኮመንት ለመስጠት ከመምጣትህ በፊት ያልተገራ አስተሳሰብህን እና ጋጠወጥ ንግግርህን አርመው፡፡ ስልጣኔ ማለት በማይመለከትህ ነገር አለመግባት ነው፤ አንተ ደግሞ በጣም ካለመሰልጠንህ የተነሳ በኦርቶዶክሳውያን ትምህርቶች ሁሉ እየገባህ መዘባረቅን ልምድ አደረከው፡፡ በነገራችን ላይ ወንጌል ለመስበክ ጋጠወጥ መሆን እና የሌሎችን እምነት መዘርጠጥ አይጠበቅብህም፡፡

    • @selamselam8531
      @selamselam8531 11 днів тому

      አንተ እርኩስ ሴጣን ፃዲቁን ለሠደብክበት ትፀፀታለህ አንተን የሰጠን ነግግር የሚያናግርክ እጴንጤነትን ስትቀበል አብረህ የተቀበልከው እርኩስ የመናፍቅ መንፈስ ነው ስለ ክርስቶስ ሠማአት የሆኑ ፃዲቁን ስለሠደብክ የሚደሠት አባትክ ሴጣን ነው ክርስቶስን ግን ታሰቆጣለህ መዝ33:22 ሐጥያተኞች ክፍት ይገላቸዋል ጻድቃንን የሚጠሉ ግን ይጸጸታሉ

    • @yade716
      @yade716 11 днів тому +1

      @selamselam8531 ተ/ሃይማኖትን ሰው እንጂ እግዚአብሔር አላጸደቀውም። ተ/ሃይማኖት ለሲኦል እንጂ ለመንግስተ ሰማይ የቀሰበ ስራ የለውም።

    • @adinasentube0020
      @adinasentube0020 11 днів тому

      @@yade716 By the way ሰይጣንን ስጋ ለብሶ ባንተ በኩል እያየነው ነው፤ ያልተማረ ሰው ራሱ ካንተ በብዙ ሺዎች እጥፍ የተሻለ ያስባል። በማይመለክትህ ኦርቶዶክሳውያን ቪድዮ ላይ እየገቡ ያልተገራ እና ጋጠ-ወጥ ኮመንት መስጠትህ ምን ያህል ተራ እና የወረድክ ሰው መሆንህን ነው የሚያሳየው። መጀመሪያ ክርስቲያናዊ ስነምግባር ይኑርህ