የፍቅር ምርጫዬ Find your match

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 кві 2023
  • #ethiopian_truth_or_dare #ethiopian_find_your_match #habesha_date
    This video is ethiopian find your match show in amharic language
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 95

  • @ABDUMUSSTOFA-nh6vk
    @ABDUMUSSTOFA-nh6vk Рік тому +7

    😂😂😂 ፍትህ ለሴቶች/ ሞራል እሚባል የለም😅😅😅

  • @ruthgetachew2146
    @ruthgetachew2146 Рік тому +3

    አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ባለው ጥናት አብዛኛውን ኤች አይቪ ኤድስ የሚያዙት ውጣቶች ናቸው፡፡ ምክንያቱም እንደ ዱሮው በሚድያም ሆነ በትምህርት ቤት የግንዛቤ ትምህርትና እየተሰጠ ስላልሆነ፡፡ ሰለሆነም ማስተዋወቅህ እና ጨዋታው በጣም ጥሩ ነው፡፡ ሆኖም ይህ ያንተ ኘሮግራም በብዙ ሺዎች የሚታይ ስለሆነ ስለ ኤች አይቪ የግንዛቤ ትምህርት \ መከላከያ መንገዶቹን ለህይወት ዋጋ መስጠት እንዳለባቸው ትምህርት ብትሰጥ ብዙዎችን ታስተምርበታለህ ታድንበታልህ ወላጆችምን እንዳያለቅሱ እንዲሁም የምትሰራው ስራ ዋጋ ያለውና ነገ ወጣቶቹ የማይጸጸቱበት ሆኔታ ትፈጥራለህ ብዬ አስባለው”” በዚህ አዝናኝ ጨዋታህ መካከል ቢያንስ 5 ደቂቃ ያህል ስለ ኤች አይቪ ኤድስን ግንዛቤ መከላከያ መንገዶቹ ወጣቶች ይህም አለ እንዴ ብለው ማስተዋልን እንዲያደርጉ ትምህርት ብትሰጣቸው /በኤች አይቪ ኤድስ ከተያዙ ሰዎች በበጎ አድራጉት ከሚሰሩት መካከል ብትጋብዝ/ መልካም ነው”” መልካምነት ለራስ ነው ለሰው አሳቢ ከሆንን መልካም የሆነነ ነገር ሆሉ ፈጣሪ እንደሚሰጠን አመናለሁ ሰው የእጅን ፌሬ ይበላልና፡፡

    • @GhvFjc-px3uw
      @GhvFjc-px3uw Рік тому

      ጥሩማሰብከጥሩቦታያደረሣል፦ታየሁትኮሜትሁሉይሄኮመትተመቸኝ።👍👍👍👍👍👍🌹

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 Рік тому +7

    በጣም ተመችቶኛል ፈጠን እያላችሁ ኑ😂😂❤

  • @hayati1840
    @hayati1840 Рік тому +15

    አቅራቢዉ በጣም ነዉ የሚያስቀኝ 🤣🤣🤣

  • @mistamista3467
    @mistamista3467 Рік тому +3

    ተመችቶኛል ስደት ባልሆን ኖሮ 😂😂😂

  • @werkiyetefera8035
    @werkiyetefera8035 Рік тому +2

    Betam des yemil ena yemiyazinana program nw 😂😂😂❤❤❤

  • @abiyeetenlej8723
    @abiyeetenlej8723 Рік тому +3

    ጨዋታው ደስ ይላል 😂

  • @adistefera8960
    @adistefera8960 Рік тому

    ወጣትነት ደስ ይላል ይመቻቹ ግን እኛስ እድላችንን ብንሞክር

  • @ggh3095
    @ggh3095 Рік тому +1

    በጣም ደስ ሚል ጫወታ ነዉ ግን የእውነት ሚጋቡ ከሆነ ለኔም ንገሩኝ ከጫወታው መደመር ፈለጋለው😂😀✌️

  • @ShamSham-zg8wf
    @ShamSham-zg8wf Рік тому

    endenanete amharic bechil i like gameachiu so arif new beteley aqrabiew betam new gobez 🇪🇷

  • @sadaoumer5017
    @sadaoumer5017 Рік тому +1

    ያወዳዳሪውን ፍቅርኛ አይቶ የቀና 😂😂😂😂

  • @merem2420
    @merem2420 Рік тому +1

    የውነትነው 😮ጫወታ😅😅😅😅

  • @w1store229
    @w1store229 Рік тому

    Bexam debiron nebere fata aregach abo yimechachu inixebikalen👌💯

  • @eremet
    @eremet Рік тому +8

    ከዚህ ጩዋታ መቀላቀል እፈልግ አለው ግን ሰደት ነኝ 😂😂🤗

    • @Friendsshow3
      @Friendsshow3  Рік тому +3

      ችግር የለውም ሀገርሽ ስትገቢ ትቀላቀያለሽ

    • @jouryplays2368
      @jouryplays2368 Рік тому

      ቆይ አልገባኝም እሄ ጨዋታ ገና ሁለት ቀኔ ሳይ ምን በሚለው ነው ምንኛስ ነው እውነተኛ ትዳር ፍለጋ ብቻ ባልሆነ

    • @Yenantwtube.
      @Yenantwtube. Рік тому

      በኦን ላየን ሊጀመር ነው ተከታተይ🤣🤣🤣

    • @mylovetube6306
      @mylovetube6306 Рік тому

      😂😂

    • @user-us5nu5vj7d
      @user-us5nu5vj7d Рік тому

      @@Friendsshow3
      How to attend? What is the criteria?

  • @shakajasyahsuaia8142
    @shakajasyahsuaia8142 Рік тому +16

    ይህን ጨዋታ በጉጉት እደኔ የሚጠብቅ ማነው❤❤❤❤❤❤

  • @benyamkebde3145
    @benyamkebde3145 Рік тому +1

    ምንድነው መፈራራት ዘና ብለው አይሰሩም እንዴ ለአንዳንድ ግንየልብ መሰባበር አደጋ እንዳይደርስበት እሰጋለው ፊታቸውን የበለጠ አቅርበህ ብታሳየን ደስ ይለናል ሌላው ፈታ ነው🙏

  • @danioela
    @danioela Рік тому +1

    ግን አይከብድም የተቃጠለ ሳምባ ከሆነ ሰውዬ ጋር ያቺን የመሰለች ቆንጆ ይከብዳል😅

  • @Biruhken12345
    @Biruhken12345 Рік тому +3

    ቶሎ ቶሎ ልቀቁ

  • @dontube9486
    @dontube9486 Рік тому +1

    okayyyyyy raja babuji 5:39 i see you💀💀

  • @user-zr3yz4fs4j
    @user-zr3yz4fs4j 19 днів тому

    ዋው❤❤❤❤❤

  • @hilinashegaw4080
    @hilinashegaw4080 Рік тому +1

    yemjemreya😂😂

  • @endateww6889
    @endateww6889 Рік тому

    በርቱ

  • @saadhafaizza-kw9dh
    @saadhafaizza-kw9dh Рік тому

    😂😂😂😂😂😂😂በሳቅ

  • @hussenabdulkadir7143
    @hussenabdulkadir7143 Рік тому

    6 8 wektun awukewubetal yewed manesu gebtachewal temech tewugal

  • @redettadesse2772
    @redettadesse2772 Рік тому +2

    አጫወቾቹማሽቃበጥ😂😂😂😜😜

  • @ermiaserma4074
    @ermiaserma4074 Рік тому +1

    Mahi konjoo...

  • @user-zr3yz4fs4j
    @user-zr3yz4fs4j 19 днів тому

    እኛንም አሥመርጡን

  • @mekihabeshawit9067
    @mekihabeshawit9067 Рік тому +1

    Emwodachu❤😂

  • @almazalmaz6795
    @almazalmaz6795 Рік тому

    Woywoy😂😂😂😂😅

  • @abdihaliim7796
    @abdihaliim7796 Рік тому

    Nice

  • @edel1883
    @edel1883 Рік тому

    ኸረ ሞት በሳቅ😂😂😂😂😂

  • @user-vg5dl6bn8x
    @user-vg5dl6bn8x Рік тому

    temechitogal ketay

  • @helenaysheshum
    @helenaysheshum Рік тому

    Wow🎉❤❤

  • @saadakadir2040
    @saadakadir2040 Рік тому +1

    😊😊😊😊😂😂😂

  • @user-sj4pr6dv3s
    @user-sj4pr6dv3s Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @samriseli240
    @samriseli240 Рік тому +1

    Ende lidiya

  • @wendesankassahun483
    @wendesankassahun483 11 місяців тому

    ቀድሞ ሳይተዋወቁ በአደባባይ በማች ብቻ መመራረጡ ለዝሙት አይገፋፋም ወይ? በአሁኑ ግዜ ሴቶችም ወንዶም ለምርጫ በሚቸገሩበት ወቅት በአጭር ሰአት ተመራርጦ መሄዱ ዘለቄታውስ እንዴት ነው ?

  • @kiratube141
    @kiratube141 Рік тому

    Aqrabew😂

  • @alazargebrehana-lu5nv
    @alazargebrehana-lu5nv Рік тому

    Des yelal

  • @ethiopianbeautiful5841
    @ethiopianbeautiful5841 Рік тому +1

    🤣🤣🤣🤣

  • @bazaalenebazaalene1177
    @bazaalenebazaalene1177 Рік тому +1

    New asabe desi yelal

  • @kidiali9117
    @kidiali9117 Рік тому +1

    Wawwwwww

  • @AAa-lm5fv
    @AAa-lm5fv Рік тому

    😂😂😂❤❤❤❤

  • @sereke50
    @sereke50 Рік тому

    ግራ ያጋባኝ የእውነት ነው ወይስ ለጨዋታ ነው ?

  • @kalababera7769
    @kalababera7769 Рік тому

    ❤❤❤

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 Рік тому

    ሀሀሀሀሀሀቀላል አያዝናናኝም

  • @birukwude1216
    @birukwude1216 Рік тому

    Mnale arif lbs btalebsachewu

  • @user-hy6px3bw9s
    @user-hy6px3bw9s Рік тому

    😂😂😂😂

  • @mazahakim5541
    @mazahakim5541 Рік тому +1

    Keterefe legnam le sidetegna 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😊

    • @mazahakim5541
      @mazahakim5541 Рік тому

      Yemitanagrugn kalachu silje mestet ichilalehu

  • @SelamAlemayehu-nf6et
    @SelamAlemayehu-nf6et Рік тому +2

    Mesatef yichalall 🎉

    • @Friendsshow3
      @Friendsshow3  Рік тому

      ይቻላል አዲስ 10,000 ብር የሚያሸልም ጨዋታም ተጨምሮላችኋል

    • @SelamAlemayehu-nf6et
      @SelamAlemayehu-nf6et Рік тому

      @@Friendsshow3 rrrr endetna mechehhh

    • @youngnipsey8414
      @youngnipsey8414 Рік тому +1

      When did this happen 10k fam 😂😂😂😂

  • @MdShbizsk-uo8yx
    @MdShbizsk-uo8yx 7 місяців тому

    አቅራቢውበጣምተጫዋችነህደስትላለህታስቃለህ

  • @Ayuti876
    @Ayuti876 Рік тому

    Gn yamer yaweralu😮

  • @saronyemanh1672
    @saronyemanh1672 Рік тому

    Ene meweder efelegalew😊😊❤❤

    • @Friendsshow3
      @Friendsshow3  Рік тому +2

      በቅርቡ ማስታወቂያ እናወጣለን

  • @user-jp6qb1sk8t
    @user-jp6qb1sk8t Рік тому

    እኔ አጫዋቹን መርጫለሁ አተስ ልትመርጠኝ ትችላለህ😂😂😂❤😊

    • @Friendsshow3
      @Friendsshow3  Рік тому +3

      እኔም መርጬሻለሁ we are a match 😀

  • @Heni389
    @Heni389 8 місяців тому

    Yet new lwedader

  • @abayneshkidanu6148
    @abayneshkidanu6148 Рік тому

    ቀሚስ የለበሰችው እና ቢጫ የለበሰው ሲያምሩ

  • @emirtube3439
    @emirtube3439 Рік тому

    WHAT WILL HAPPEN NEXT??? COUPLE NAW IMIHONUT OR SIMPLY YE CHAWATA PROGRAM NAW...I DIDNT GET Z POINT BRO???? BUT ITS INTERESTING

    • @Friendsshow3
      @Friendsshow3  Рік тому

      ስልክ ተቀያይረው ማውራት ነው ሚጀምሩት

  • @danatlove603
    @danatlove603 Рік тому

    Eganm astfuna

  • @abeltube5850
    @abeltube5850 Рік тому

    kemeriy new yamngerk betame berta yhin sera yamtserawe lije berget bekiye adelme yhea bizinesem mhone yechilale keza bel modalinge lemasadge telke nger new gn metenkeke albhe mkinaytume andedande ymtnageracawe kaltoche balganet woyem tetabesu :temchahcue :tejnanue achawetate minamine emilute kaltoche astekaklachawe telke sera selhone new bezue sew selmiyayew bdinbe serabet bertalgne wendema ande kine wed ethio semta endememta ergtgna nge berta

  • @tilahunmiretu3289
    @tilahunmiretu3289 11 місяців тому

    ስልክ ቁጥር
    አስቀምጡ

  • @endateww6889
    @endateww6889 Рік тому

    የመሳም part yelem

  • @YaredMenelik-oi7nw
    @YaredMenelik-oi7nw Рік тому

    Yehan neger ke16 eske 18 balut betaregew yabede nw bro

  • @getachewsharew5904
    @getachewsharew5904 Рік тому

    Can you provide your location ? then we can come and enjoy together.

  • @suleymanabdelaali6003
    @suleymanabdelaali6003 Рік тому

    ግን የውነት በዛው ኢጋባሉ ወይስ ለጫወታ አክል ነው

  • @yikbereyesustetemke3412
    @yikbereyesustetemke3412 Рік тому

    እንዴት ነው መሳተፍ የሚቻለው

    • @Friendsshow3
      @Friendsshow3  Рік тому

      በቅርቡ ማስታወቂያ እናወጣለን

  • @neimahuseen2179
    @neimahuseen2179 Рік тому

    እኔንም አስገቡኝ

    • @Friendsshow3
      @Friendsshow3  Рік тому

      ይቻላል በቅርቡ ማስታወቂያ እናወጣለን

  • @BamYo-se9fm
    @BamYo-se9fm Рік тому

    የአጫዋቹ ማሽቃበጥስ 🤣

  • @SaharaSahara-gb6dd
    @SaharaSahara-gb6dd Рік тому +5

    Betm arf new

  • @abdumenur1555
    @abdumenur1555 Рік тому

    እዚህ ላይ ያላቹት እንቻወት ላይክ ያድርግ እና ቆጥር ይውሰድ 12 ያለው እና የወሰዳቹትን ቆጥር ኩመንት ላይ ቆጥራቹንና ጱታ ቹን ወ እና ሴ አስቀምጡ

  • @MonetizeHive
    @MonetizeHive Рік тому +3

    ይህን ጨዋታ በጉጉት እደኔ የሚጠብቅ ማነው❤❤❤

  • @mabridd-vc2on
    @mabridd-vc2on Рік тому

    😂😂😂😂❤❤

  • @user-lh6pm8mx8v
    @user-lh6pm8mx8v Рік тому

    😂

  • @mylovetube6306
    @mylovetube6306 Рік тому

    😂😂😂😂