Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የተባረክህ አስተዋይ አንደበተ ርቱእ እና የምትናገረውን የምታውቅ ነህ።
የመጀመሪያ ጊዜ ስከታተል እጅግ ደስ የሚል መልክት ነዉ አይምሮን የሚያነቃቃ ነዉ በርታ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልክ ወንድማችን
አዎን የስህበት ህግ በስነስራቱ ይስራል ሳናውቅም ሆነ በተዘዋዋሪ መልኩ ይስራል! እኔ ያስብኳቸው ነገሮች ጊዜያቸውን ጠብቀው ደርስውልኛል ግን በወቅቱ ስለስህበት ህግ ምንም እውቀቱም አልነበረኝም !! የስህበት ህግ መሆኑን ያወኩት አሁን ነው ። ህፃን እያለሁ አዲስ አባባ ነው የምሄደው የምኖረውም እዛ ነው እያልኩ አስብና አክት አደርግ ነበር!! ነገር ግን ባልጠበኩትና ባላስብኩት መልኩ ሽገር ገባሁ እዛው አደኩኝ ተማርኩኝ እየኖርኩኝም ነው። ሌላው ዝም ብዬ ስለዱባይ ምንም ግንዛቤም እውቀቱም አልነበረኝም የዛሬ10 ማለት ነው ዱባይ ነው የምሄደው ዱባይ ልሄድ ነው እል ነበር ጭራሽካ ፓስፖርትም አላወጣሁም ፤ ከዛም ከጊዜ በኋላ ፓስፖርት አወጣሁ ፓስፖርቱ ወቶ ተቀምጦ ጊዜው ሊያልቅ አንድ ወር ሲቀረው እንደ ድንገት መንገድ ላይ ወደ ዱባይ ለምን አትሄጅም አለኝ የማውቀው ስው ነበር ግን ከሱ ይህን ነገር በጭራሽም አልጠብቅም ነበር ከዛም የሱ ፍቅረኛ ዱባይ ነበረችና እሷ ወደ አገር ቤት ስትመጣ እኔ ባለችበት ቦታ ተተካሁ እናም በጣም ነው የምደነቀው!!! ድንገት ቢሆንልኝ ብዬ ያስብኳቸው ነገሮች ጊዜያቸውን ጠብቀው ይሆናሉ!!! ማርያምን እውነቴን ነው!!! አመስግናለሁ ተገኘ!!
I believe because it Simply amazing.
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማዓለም እጅግ እሚገረመኝ ነገር ደግሞ ከመጽሐፍ ቅዱስ ቃላቶችን እየቀላቀልክ ስለምታስተምረን more ወደ ውስጥ ዘልቆ ይገባል እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ እናመሰግናለን በረታልን አትጥፍብን ❤️
እናመሠግናለን ወድሜ
በቅንነት የገባህን ስለምታካፍለን እግዛብሄር አምላክ የምትሻውን ሁሉ ያሳካልህ ወድማችን በጣም ጥሩ ነገር ነው እያደረክ ያለሐው በርታ እግዛብሄር ይባርክህ🙏💙❤💚👌
😘😘😘😘😘😘
ትክክል ነህ ይሄ የስበት ህግ እኔ ብዙ ጊዜ ያጋጥመኛል ያሰብኩት እኔጋ መጥቶ ሳየው እንዴ ይህን ነገር የት ነበር ያየሁት ከዚህ በፊት እልና እገረማለው ልካ በሀሳቤ ነው ነበር ያየሁት ኪኪኪኪ አንዳንዴም ያስቀኛል ለራሴ ። በቀላሉ የገጠመኝን ብነግርህ ዶክተር አቢይን በሀሳቤ እንደማገኘው አስብ ነበር ከዛም ጭራሽ ያከሁበት ድረስ በሪ ላይ ከች አላለም በስመ አብ ነው ያልኩት ደነገጥኩ እራሴን አጠገቡ አገኘውት ሰው ሁሉ ተገረመ አንቺ ጉደኛ ልጅ ነሽ እያሉ ጓደኞቼ ተደነቁ ። ይህ በትንሹ የገጠመኝን ነው የነገርኩህ እንጂ ብዙ ጊዜ ይገጥመኛል ። እስቲ ከቻልክ መልስልኝ please
እውነት ነው የስበት ኃይል አለው እኔ የከፍለ ሀገር ልጅ ነኘ እና በፊት በጣም የምንወደው ዘመድ አለን አዲስ አበባ ልጅ ሆነን ከእህቴ ጋር መስመር ላይ ወተን መኪና ከበዛ ዛሬ የምንወደው ሰው ስሙ ደምስ ይባላል ዛሬ ደምስ ይመጣል እንላለን ስውየወውም ይመጣል እኛ ስናስበው🥰🥰🥰🥰
የተባረክ ሰው ነህብዙ ዘመን ኑርልኝ
ተጉ ስላገኘሁህ ደስስ ብሎኛል
እናመሰግለን እዉቀቱን አብዝቶ ይስጥልን።
ተባረክ ወንድማችን ፣ ይህ ህግ በትክክል ይሰራል፣ተጠቅመበት አቃለሁ፣ስላስታወስከኝ አመሰግናለሁ ።
ያንት አነሳስ ለኔም ይታየኛል.. you look great wendeme
በጣም አመሰግናለሁ ወንድማችን
Ameeen Ameeen Tebarekilin Wedemachin!🎉🎉🎉❤❤❤❤
Brvooo bro btam ystemral❤💛💚💝👍
ፈጣሪህን እመን ይሳካልሃል ከእግዚአብሔር ውጪ ሌላ ሃይል የለም ይህንን የዋህ ወጣት አታሳስት
የስበት ሕግ የሳትናኤል ሕግ ነው
ጎበዝ በርታልን
Thank you you are so humble and kind great advise!!!
I believe this kind of content creator should be encouraged and deserves more views.please continue posting🙏🏾
እድሜ ይስጥልኝ ወንድሜ እናመሰግናለን
ቃለ ሂወት ያሠማልን
እናመሰግናለን አተ ድቅ የሆነ ትምርትነው በርታ
Thank you my Dear, BEST EXPLANTION ❤
Thank you so very much
Tegegn,bro were you going?you welcome bro
so amzing nice persnality,sel begonti hulum amsignalw.fetari masitwalun ychimerilike
ተጉየ በርታልን የኛ ልዩ
አሜን አመሠግናለው.
Ere yimechish bro
It's well said brother. At this time we need a video like this....please keep up..sharing this good word!!!
ተጉ እንዳንተ አይነቶቹን ያብዛልን
እናመሰግናለን
Thanks brother
እናመሰግናለን። እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ ። ከአትላንቲክ ውቂያኖስ ማዶ
Thank you God bless you and your family dear
Good job you make me read and practice more keep up the good work👌🏾
እነናመሰግናለን በጣም
እናመሠግናለን🌸
Betam low of attraction yesral betam hiwoten keyrotal
አመሰግናለሁ ። ድንቅ ነበር።
Thank you so much 😊
እዚህ ቪዲዮ ላይ ያቀረብከው ሃሳብ ባጣም ወድጄዋለው ህይወቴን እንደምቀይርበት የእርግጠኝነት ስሜት እየተሰማኝ ነው ምፅፍልህ።ባጣምም አመሰግናለው 🙏🏾❤️
እናመሠግናለን
Thank you so much the true jegena
Great!
Thank you so much 💚💛❤️
ስለ ፓራዳይም እና ስለ ምስጋና መለማመድ አቅርብልን ቴንክስ
ዋው
በርታልን የኛ ጀግና
Wow my brother God bless you.I appreciate you .
Abo betam nw mwedk Ethiopia hulum bisemuk emegnalew broye betam ewedkalew tleyalek bertalgni bedeb
ልዩ ሰዉ
enamesegnalen !!!
Perfect 🥰 I think you got it and understand well.....keep shining... baytheway am obsessed with your explanations.
Thank u
Thank you Tegegn for sharing what you are reading about. Can you please let us know how we can reach you?
waww amaizing. tnx beloved bro
❤❤❤❤tnx brother
ማአሻሏህ በጣም ድንቅ ፕሮግራም ነው የምታቀርብልን እጅግ አድርጌ ከልቤ አመሰግንሃለሁ የግሌ አሰተያየት ልሰጥህ አንዳንዴ በአንዳንድ ጉዳዮች በሊቭ ብትገባ ቡዙ ቤሰብ ታፈራለህ ብዬ አስባለሁ!!! አመሰግናለሁ!!!
Thanks
Thank you 🙏
ሲጠብቅህ ነበር
Bertalin wondime
Smart lamhon min ladrgi
Wow👌
tnxs
Thank you!!!
Stay bless!!!!! 🙏🙏🙏🙏
You are ablessing.🥰May our Lord Jesus christ bless you in every area of your Life🥰🥰🥰
Grum new betam
ቻናልህን ሰብስክራይብ ሳላደርግ ስኮሞኩም ቆይቼ ዛሬ ስፈልግህ ጠፋህብኝ በስንት መከራ መሰለህ ያገኘሁሕ። ሃሃሃሃ በእውነት ግሩም እይታዎችና መልካም ዳሰሳ ነው የምታደርገው አታቁም እባክህ። እና ደግሞ መልከመልካምም ነህ ለባለቤቴ recommend ላደርጋት ብዬ ታሳጣኛለህ ብዬ ተውኩት ሃሃሃ።
የሚገርም ነገር ነው ስለ ስበት ህግ ሳላውቅ በፊት ብዙ ነገሮች ሆነውልኝ ሆነውብኝም አይቻለሁ።እናም አምኛለሁ። አሁን ግን ልጆች ከመጡ በኋላ ጥሩ ነገር አላስብም የሆነ አደጋ ቢያጋጥመኝስ ልጆቼ የሆነ ነገር ቢሆኑስ እያልኩ መጥፎ ሀሳቦች በተደጋጋሚ ወደ አዕምሮዬ ይመጣል እናም ወደኔ እየሳብኩት ስለሚመስለኝ በጣም እፈራለሁ።ምን ላድርግ ???????
Amesgenalew
አንተ ምርጥ ሰው የት ጠፋህ ??? እናመሰግናለን
alenew.(Tegegnachin.)
Enkn be slem mexalhen!!
Wendeme...yihe ewenta berigetm yalna ymisra new.....lalfut gizeyat be aemroye west tikekilgnawen kires endiyezlgn balgbagn mngd setagl nbr...zare mngdun agegnechewalwe !!! Ye aemroye teyake hono edemiyen Hulu aberogn ymizlke eymslgn efra nbr geta yemsegn zare gn bralgn!AMsginalwe!!!
❤❤❤
መጽሐፉ አንተ ያልከውን ሀሳብ አይደለም የሚገልጸው።
Amesgnalew anten bem mengd magegnt yechalal
ጥሩ ገንቢ ትምህርት ነው ብርታ ።በተጨማሪም ግን ሰለ 369 የኒኮላስ ቴስላ ቀመር በፍጥረተ አለም እና ሚስጥር አሰረዳን ።አመሰግናለው
እዉቀት ሲላ አተ ጋ ነው ለካ
በንግግርህ ሁሉ የአምላክህን የእግዚአብሔርን ስም አያይዘህ ስታቀርብ እጅግ ግሩምና በምንሰማው ነገር እርግጠኛ እንድንሆን ውስጣችንን እያነሳሳህ እያበረታታሀን ነው አመሰግናለሁ
አ መ ሰ ግ ና ለ ው ኝ
እረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ የት ጠፋህ??????.
This time I really don’t feel good when I hear any Amharic or Seeing Ethiopian people! 💔But I can’t stop watching your video so point full and you are so smart , I wish you with 1.000.000 Subscribers 💕sun....
Ewe heki eyu anewn ziyefeleye silezikone yieyo aleku
@@biniyamsolomon1490 hezi ma temesgen 💪🏾💊
የመስቀል ምልክት ለምን ታደርጋለህ???? ተከታታይህ ሙስሊም ክርስቲያን ነው
Aguti,meskel eko aydelem kulf " key 🗝 " new .esu yaskemetew zare yakerebelinen hasab yeyazewn metshaf shifan new. Gin metshafum lay yalew meskel syhon kulf new.
thank you so much
የተባረክህ አስተዋይ አንደበተ ርቱእ እና የምትናገረውን የምታውቅ ነህ።
የመጀመሪያ ጊዜ ስከታተል እጅግ ደስ የሚል መልክት ነዉ አይምሮን የሚያነቃቃ ነዉ በርታ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልክ ወንድማችን
አዎን የስህበት ህግ በስነስራቱ ይስራል ሳናውቅም ሆነ በተዘዋዋሪ መልኩ ይስራል! እኔ ያስብኳቸው ነገሮች ጊዜያቸውን ጠብቀው ደርስውልኛል ግን በወቅቱ ስለስህበት ህግ ምንም እውቀቱም አልነበረኝም !! የስህበት ህግ መሆኑን ያወኩት አሁን ነው ። ህፃን እያለሁ አዲስ አባባ ነው የምሄደው የምኖረውም እዛ ነው እያልኩ አስብና አክት አደርግ ነበር!! ነገር ግን ባልጠበኩትና ባላስብኩት መልኩ ሽገር ገባሁ እዛው አደኩኝ ተማርኩኝ እየኖርኩኝም ነው። ሌላው ዝም ብዬ ስለዱባይ ምንም ግንዛቤም እውቀቱም አልነበረኝም የዛሬ10 ማለት ነው ዱባይ ነው የምሄደው ዱባይ ልሄድ ነው እል ነበር ጭራሽካ ፓስፖርትም አላወጣሁም ፤ ከዛም ከጊዜ በኋላ ፓስፖርት አወጣሁ ፓስፖርቱ ወቶ ተቀምጦ ጊዜው ሊያልቅ አንድ ወር ሲቀረው እንደ ድንገት መንገድ ላይ ወደ ዱባይ ለምን አትሄጅም አለኝ የማውቀው ስው ነበር ግን ከሱ ይህን ነገር በጭራሽም አልጠብቅም ነበር ከዛም የሱ ፍቅረኛ ዱባይ ነበረችና እሷ ወደ አገር ቤት ስትመጣ እኔ ባለችበት ቦታ ተተካሁ እናም በጣም ነው የምደነቀው!!! ድንገት ቢሆንልኝ ብዬ ያስብኳቸው ነገሮች ጊዜያቸውን ጠብቀው ይሆናሉ!!! ማርያምን እውነቴን ነው!!! አመስግናለሁ ተገኘ!!
I believe because it Simply amazing.
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማዓለም እጅግ እሚገረመኝ ነገር ደግሞ ከመጽሐፍ ቅዱስ ቃላቶችን እየቀላቀልክ ስለምታስተምረን more ወደ ውስጥ ዘልቆ ይገባል እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ እናመሰግናለን በረታልን አትጥፍብን ❤️
እናመሠግናለን ወድሜ
በቅንነት የገባህን ስለምታካፍለን እግዛብሄር አምላክ የምትሻውን ሁሉ ያሳካልህ ወድማችን በጣም ጥሩ ነገር ነው እያደረክ ያለሐው በርታ እግዛብሄር ይባርክህ🙏💙❤💚👌
😘😘😘😘😘😘
ትክክል ነህ ይሄ የስበት ህግ እኔ ብዙ ጊዜ ያጋጥመኛል ያሰብኩት እኔጋ መጥቶ ሳየው እንዴ ይህን ነገር የት ነበር ያየሁት ከዚህ በፊት እልና እገረማለው ልካ በሀሳቤ ነው ነበር ያየሁት ኪኪኪኪ አንዳንዴም ያስቀኛል ለራሴ ። በቀላሉ የገጠመኝን ብነግርህ ዶክተር አቢይን በሀሳቤ እንደማገኘው አስብ ነበር ከዛም ጭራሽ ያከሁበት ድረስ በሪ ላይ ከች አላለም በስመ አብ ነው ያልኩት ደነገጥኩ እራሴን አጠገቡ አገኘውት ሰው ሁሉ ተገረመ አንቺ ጉደኛ ልጅ ነሽ እያሉ ጓደኞቼ ተደነቁ ። ይህ በትንሹ የገጠመኝን ነው የነገርኩህ እንጂ ብዙ ጊዜ ይገጥመኛል ። እስቲ ከቻልክ መልስልኝ please
እውነት ነው የስበት ኃይል አለው እኔ የከፍለ ሀገር ልጅ ነኘ እና በፊት በጣም የምንወደው ዘመድ አለን አዲስ አበባ ልጅ ሆነን ከእህቴ ጋር መስመር ላይ ወተን መኪና ከበዛ ዛሬ የምንወደው ሰው ስሙ ደምስ ይባላል ዛሬ ደምስ ይመጣል እንላለን ስውየወውም ይመጣል እኛ ስናስበው🥰🥰🥰🥰
የተባረክ ሰው ነህ
ብዙ ዘመን ኑርልኝ
ተጉ ስላገኘሁህ ደስስ ብሎኛል
እናመሰግለን እዉቀቱን አብዝቶ ይስጥልን።
ተባረክ ወንድማችን ፣ ይህ ህግ በትክክል ይሰራል፣ተጠቅመበት አቃለሁ፣ስላስታወስከኝ አመሰግናለሁ ።
ያንት አነሳስ ለኔም ይታየኛል.. you look great wendeme
በጣም አመሰግናለሁ ወንድማችን
Ameeen Ameeen Tebarekilin Wedemachin!🎉🎉🎉❤❤❤❤
Brvooo bro btam ystemral❤💛💚💝👍
ፈጣሪህን እመን ይሳካልሃል ከእግዚአብሔር ውጪ ሌላ ሃይል የለም ይህንን የዋህ ወጣት አታሳስት
የስበት ሕግ የሳትናኤል ሕግ ነው
ጎበዝ በርታልን
Thank you you are so humble and kind great advise!!!
I believe this kind of content creator should be encouraged and deserves more views.
please continue posting🙏🏾
እድሜ ይስጥልኝ ወንድሜ እናመሰግናለን
ቃለ ሂወት ያሠማልን
እናመሰግናለን አተ ድቅ የሆነ ትምርትነው በርታ
Thank you my Dear, BEST EXPLANTION ❤
Thank you so very much
Tegegn,bro were you going?you welcome bro
so amzing nice persnality,sel begonti hulum amsignalw.fetari masitwalun ychimerilike
ተጉየ በርታልን የኛ ልዩ
አሜን አመሠግናለው.
Ere yimechish bro
It's well said brother. At this time we need a video like this....please keep up..sharing this good word!!!
ተጉ እንዳንተ አይነቶቹን ያብዛልን
እናመሰግናለን
Thanks brother
እናመሰግናለን። እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ ።
ከአትላንቲክ ውቂያኖስ ማዶ
Thank you God bless you and your family dear
Good job you make me read and practice more keep up the good work👌🏾
እነናመሰግናለን በጣም
እናመሠግናለን🌸
Betam low of attraction yesral betam hiwoten keyrotal
አመሰግናለሁ ። ድንቅ ነበር።
Thank you so much 😊
እዚህ ቪዲዮ ላይ ያቀረብከው ሃሳብ ባጣም ወድጄዋለው ህይወቴን እንደምቀይርበት የእርግጠኝነት ስሜት እየተሰማኝ ነው ምፅፍልህ።ባጣምም አመሰግናለው 🙏🏾❤️
እናመሠግናለን
Thank you so much the true jegena
Great!
Thank you so much 💚💛❤️
ስለ ፓራዳይም እና ስለ ምስጋና መለማመድ አቅርብልን ቴንክስ
ዋው
በርታልን የኛ ጀግና
Wow my brother God bless you.I appreciate you .
Abo betam nw mwedk Ethiopia hulum bisemuk emegnalew broye betam ewedkalew tleyalek bertalgni bedeb
ልዩ ሰዉ
enamesegnalen !!!
Perfect 🥰 I think you got it and understand well.....keep shining... baytheway am obsessed with your explanations.
Thank u
Thank you Tegegn for sharing what you are reading about. Can you please let us know how we can reach you?
waww amaizing. tnx beloved bro
❤❤❤❤tnx brother
ማአሻሏህ በጣም ድንቅ ፕሮግራም ነው የምታቀርብልን እጅግ አድርጌ ከልቤ አመሰግንሃለሁ የግሌ አሰተያየት ልሰጥህ አንዳንዴ በአንዳንድ ጉዳዮች በሊቭ ብትገባ ቡዙ ቤሰብ ታፈራለህ ብዬ አስባለሁ!!! አመሰግናለሁ!!!
Thanks
Thank you 🙏
ሲጠብቅህ ነበር
Bertalin wondime
Smart lamhon min ladrgi
Wow👌
tnxs
Thank you!!!
Stay bless!!!!! 🙏🙏🙏🙏
You are ablessing.🥰
May our Lord Jesus christ bless you in every area of your Life🥰🥰🥰