Mekoya - ኮሚኩ ዓሊ Muhammad Saeed al-Sahhaf በእሸቴ አሰፋ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 90

  • @abrishmedia2470
    @abrishmedia2470 4 роки тому +27

    የእውነት ይህ ተራኪ የምያቀርባቸውን ታሪኮች አብዛኞቻቸውን በመፅሀፍ አንብቤያቸዋለሁ ግን እሱ ስያቀርበው አቤት ሲጣፍጠኝ❤
    ሁሌ Playlist ውስጥ ገብቸ መቆያ የሚለውን ደጋግሜ ነው የምሰማው።

  • @fikreselassieawesen2338
    @fikreselassieawesen2338 3 роки тому +3

    እሸቴ ከለገዳዲ እስከ ሸገር ሬዲዮ ምርጥ ፕሮግራም ነዉ የምታቀርበዉ

    • @기-n9m7p
      @기-n9m7p Рік тому

      የሳይንስን ፕሮግራም ከለገዳዲ ሲያስተላልፍ ታስታዉሳለህ?

  • @yaredassefayimer2148
    @yaredassefayimer2148 4 роки тому +1

    ተራኪው እሸቴ አሰፋ፦ ይህን ታሪክ ባውቀውም አንተ ስታነበው ግን መስማት ብቻ ሳይሆን ይታየኛልም። አመሰግናለሁ። ተባረክ።

  • @kaleababeje1986
    @kaleababeje1986 4 роки тому +13

    Perfect timing Eshete 🤣

  • @mariy.11122
    @mariy.11122 2 роки тому +1

    Thank u mekoya , አላህ እያለ እግዚአብሄር ባትል ጥሩ ነበር::

  • @berekethagos9615
    @berekethagos9615 4 роки тому +2

    እሸቴ ድምፅህ ይባረክ ወቅቱን የጠበቀ ዝግጅት ለገባው

  • @clickethiopia9758
    @clickethiopia9758 4 роки тому +3

    እሸቴ የኔ ምርጥ

  • @setashegaye6544
    @setashegaye6544 4 роки тому +5

    I like your program. This is so timely.

  • @eyasukassa9558
    @eyasukassa9558 4 роки тому +2

    I like mekoya

  • @HailemichaleBorsamo
    @HailemichaleBorsamo Рік тому

    ጀግና ........

  • @TableThomas
    @TableThomas 4 роки тому +6

    Much Love and respect for our world class mind journalist Eshete Assefa 🙏❤

  • @bini6282
    @bini6282 Рік тому +1

    እሼ አተራረክህን እወደዋለሁ በተለይ ማታ ላይ እሰማሀለሁ ፡ጋዜጠኛ ብርሀኑ ወልደሰማያት

  • @rashabesha6101
    @rashabesha6101 4 роки тому +4

    Thanks for show to the rest of people how TPLF is playing the game

  • @faithmoore7486
    @faithmoore7486 4 роки тому +1

    Always spot on , never tried of listening your program. Thank you Eshete Asefa.
    May God bless Ethiopia

  • @balambarasentertainment3007
    @balambarasentertainment3007 4 роки тому +9

    የጌታቸው ረዳ አዲስ ሰሙ። ''ጌቾ አል ኬሚካሊ''

  • @seifedinm.6756
    @seifedinm.6756 4 роки тому +1

    The third perfect if not very timely production. Respect for you gazetegna Gash Eshetey Asefa.

  • @amharafano20
    @amharafano20 4 роки тому +2

    እሽቴ እባክህ ስለ ኦሳማ ቢንላዲን ንገረን

  • @hassabedemeke3768
    @hassabedemeke3768 4 роки тому +1

    This is what I like about sheger make a point only by doing your job.

  • @tsigeyheis5031
    @tsigeyheis5031 Рік тому

    Good job

  • @abhika5818
    @abhika5818 4 роки тому

    Thank you eshete you're amazing I hope one day you will tell us about the Frm president of Haiti Papa Doc🙏❤

  • @mameafar3027
    @mameafar3027 4 роки тому +1

    ገብረ ገብረ ፃዲቅ ከዚ ሰዉየ በደንብ መማር አለበት

  • @winner8053
    @winner8053 4 роки тому

    Just like gatachew reda

  • @ethio5253
    @ethio5253 4 роки тому +6

    አይ እሸቴ ድምፀ መረዋው ይመች

  • @ZelalemTHaile
    @ZelalemTHaile 3 місяці тому

    እሸቴ ስለ Kurdish people ተርክልን Please Please Please 🙏🙏🙏

  • @kalkidanashenef5298
    @kalkidanashenef5298 4 роки тому

    Haha-"yamal qenew!!" 😊🤗Timing yelehal yehe nw. Appreciated Mr. Eshete!

  • @salhebsi6877
    @salhebsi6877 3 роки тому

    የጌታቸው ረዳ ታሪክ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

  • @dejenelemessa9255
    @dejenelemessa9255 4 роки тому

    WHAT A TIMING

  • @abduljeliljemal231
    @abduljeliljemal231 4 роки тому

    You are no1

  • @mikazmedia2357
    @mikazmedia2357 3 роки тому

    nice

  • @awetweldeslasie7977
    @awetweldeslasie7977 4 роки тому

    Well come bro from Eritrea

  • @yosefdessalgne
    @yosefdessalgne 3 роки тому

    የጌታቸው ረዳ ታላቅ ወንድም !

  • @jhonengineer5072
    @jhonengineer5072 4 роки тому +1

    ጌታሁን ንጋቱ የት ጠፋ

  • @aragawtesema2829
    @aragawtesema2829 Рік тому

    እሸቴ ባለ ወርቃማ ድምፁ

  • @habtamubilew-t8c
    @habtamubilew-t8c 7 днів тому

    እሼቴ ነፍሰ ነው!!

  • @eyerusalemhunt1096
    @eyerusalemhunt1096 3 роки тому

    Painful Truth.

  • @abshow6541
    @abshow6541 4 роки тому +3

    የጁንታው ታሪክ 😂😂😂🤭

  • @habeshanewes
    @habeshanewes 4 роки тому +1

    በአሏህ እምላለው እያለ በእግዚአብሄር ብለህ ሰትተረጉመው አታፍርም ወራዶች

    • @amazingworld8175
      @amazingworld8175 4 роки тому +1

      አላሀ ማለት እግዚአብሔር አረበኛ አማረኛ ወይስ እወቀት መስሎሆ ነው

    • @bereketayu7599
      @bereketayu7599 3 роки тому

      Alah malet eko Exaiabhier malet new jilie.

  • @moonstar7343
    @moonstar7343 4 роки тому +1

    Saddam husen part2 akerbeln

  • @seenaakoo2900
    @seenaakoo2900 4 роки тому +3

    ይሄ ሰዉዬ የጁንታዎች ዘር ግንድ ሳይኖረዉ አይቀርም😁😁😁

  • @baryawbaryaw1390
    @baryawbaryaw1390 4 роки тому +1

    እሼ ከድሮም እሰማሀለው ቅዳሜ 7.30 በሸገር ካንተው ጋር ነኝ

  • @holymountainzion7413
    @holymountainzion7413 4 роки тому

    I am seeing people here!

  • @beletecherenet3840
    @beletecherenet3840 Рік тому

    እሸቴ በጣም አከብርሀለሁ ለምን አትልም ? ይህን ሰዉ ግማሹ ኬሚካል ሲለ ሌላዉ ደሞ ኮሚኩ ይለዋል ወዳዘመመዉ

  • @abduljeliljemal231
    @abduljeliljemal231 4 роки тому +1

    ለኮሚካል ጌች አስደምጡት

  • @ismilumr8326
    @ismilumr8326 2 роки тому

    እሸቴ

  • @oromiyatiya2017
    @oromiyatiya2017 4 роки тому +1

    እባክህ 🙏🙏ቼ ጉቬራ ታሪክ አቅርቡልኝ

    • @baryawbaryaw1390
      @baryawbaryaw1390 4 роки тому +2

      እኔ ጋር ሸገር መቆያ የእሸቴ ፕሮግራሞች በጠቅላላ አሉ ልላክል

    • @yoniale8378
      @yoniale8378 4 роки тому

      ua-cam.com/video/6O06UV8Pt2k/v-deo.html

    • @ፀሃይይሞቃል
      @ፀሃይይሞቃል 4 роки тому

      ቆይቶዋል ካቀረበ ገብተክ ፈልግ

  • @aliseaid
    @aliseaid 4 роки тому +1

    Ena tplf ga men agenagnew kk

  • @amharafano20
    @amharafano20 4 роки тому

    YHE PROGRAM HIWOTE NEW.....ESHETE EBAKIH SLE OSAMA BINLADEN NGEREN

  • @kufnezewde6841
    @kufnezewde6841 2 роки тому

    1

  • @debebebelaye1881
    @debebebelaye1881 3 роки тому +1

    ባጫ ደበሌ

  • @omerhussen3131
    @omerhussen3131 4 роки тому

    Chemical Ali.

  • @AbrahamCarMarekt
    @AbrahamCarMarekt 4 роки тому

    ያማል ቅኔው;;;;

  • @kalkidanlulu5225
    @kalkidanlulu5225 4 роки тому

    The Comic Debretsion

  • @kassahuntesfaye5218
    @kassahuntesfaye5218 4 роки тому

    የህዋሃት ታሪክ ነው እንዴ

  • @abdllog1723
    @abdllog1723 4 роки тому

    አይ እሸቴ አሰፋ መደሃኒት እኮ ነህ አሁን በአገራች ላይ ልክ መሀመድ ሰኢድ የሚያሳታውሱ ቡዙ ሰዎች አሉ አሁን

  • @seifeasfaw
    @seifeasfaw 4 роки тому +1

    ኮሚኩ ኣሊ ኣይደለም ተክክለኛው ቅፅል ስሙ ኬሚካል ኣሊ ነው

  • @mikeweldu8116
    @mikeweldu8116 4 роки тому

    እና ምን ለማለት ፈልግህ ነው ኣሁን ሰለ ከሚኩ ልትነግረን ፈለክግክህ።!

    • @semerehadgu3550
      @semerehadgu3550 4 роки тому +1

      sijemer ye barya photo ye inde ante aynet sew sile maywekil likekew ke profalka. ababalu ke felegka ine inegrehalehu . inde getachew andgebretsadik maletu new lenegeru sileaweka new yeteyekew

    • @mikeweldu8116
      @mikeweldu8116 4 роки тому

      @@semerehadgu3550
      ሂድ ኣንተ ኣህያ፡
      የት ባትህ ታውቃለ ባርያ።
      እንደ ኮሚኩ ማን ነው የሆን እናያለን።
      ኣህዮች ሞት እንጂ ድል ምን ማለት እንደሆነ ምሉ ዘመናቸው ኣያውቁም።
      ጦርነት እንደ ጥሬ ስጋ ምጎመድ መሰለህ እንዴ ኣንተ ደደብ።!

    • @aliseaid
      @aliseaid 4 роки тому

      Elu agame

  • @henoklegese9657
    @henoklegese9657 4 роки тому +2

    😂😂ጌታቸው ረዳ

  • @keftewalzemenuahyaatmenu9906
    @keftewalzemenuahyaatmenu9906 4 роки тому

    Meche new gn mlasachu ewunet yeminagerew bezy 2 wer Ethiopian mn endemthon tawukalachu yeferesech ager yzachu tichuhalachu

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 4 роки тому

    እስቲ ጎረቤቴ የነሱ ዜጋ ነው እጠይቀዋለው ምላሹንም እፅፍልካለው መቼስ ቢሞት ዜጋቸው ስለሆነ መስማቱ አይቀርም ብዬ ነው ግን እስካሁን በህይውት ይኖራል ?

  • @ethd8561
    @ethd8561 4 роки тому +1

    ቁጭ ወያኔ 😃😃

  • @amanuelgizachew5408
    @amanuelgizachew5408 3 роки тому

    L

  • @getachewferede1869
    @getachewferede1869 4 роки тому +1

    Please Abrham Linconn Akrbln

  • @businessadministration1688
    @businessadministration1688 4 роки тому

    Getachew Reda copy from this person

  • @biruksimonbiyu9169
    @biruksimonbiyu9169 4 роки тому

    ጌታቸው ረዳ

  • @henokt3206
    @henokt3206 4 роки тому +1

    የዘመናችን ጌታቸው ረዳ'ና (ጌቾ ምላሱ) እንደ መሀመድ ሰያፍ እንዲሁም ደብረጽዮን ገብረሚካኤል (እንደ ሳዳም ሁሴን) ይመስላል ትረካው።

  • @kelifaali400
    @kelifaali400 4 роки тому

    እስለምና እንጂ ሺአ እሚባለ ሀይማኖት የለንም ኢስላም ጠሎች ሊከፋፍሉን ሲሹ የሚሰጡን ስም ነው ለሙስሊሞች ክብር ካለህ የእስልምና ሃማኖት ተከታዮች ብለህ ጥራን
    እኛ ሃይማኖታችን እስልምና
    አምላካችን አላህ ሱወ
    ነብያችን ሙሀምድ ሰአወ ብቻ እና ብቻ ነው::

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 4 роки тому

    ጁንታ 😂😂😂😂

  • @henokaddisu5360
    @henokaddisu5360 4 роки тому

    ወያኔ በለኛ

  • @meftuhamufti7711
    @meftuhamufti7711 3 роки тому

    በአላህ እምላለሁ አይደለ እንዴ ያለው
    ምነው እናንተም እንደ አፄዎች ሙስሊም ጠለ
    ናቹህ እንዴ ??

    • @thaile9751
      @thaile9751 2 місяці тому

      ለምን ክፋትና ተንኮል ለመዝራት ትጣደፋላችሁ?
      God ማለት አላህ ማለት ብቻ ነው ያለህ ማን ነው? ሂድና የንግሊዘኛ ባለቤቶቹን ትርጉሙን ጠይቃቸው:: ባለጌዎች::

  • @hulegebmedia6623
    @hulegebmedia6623 4 роки тому

    አዝናኝ ቪዲዬ
    የኢሳት ጋዜጠኞች studio ውስጥ ደስታቸውን መቆጣጠር አቃጣቸው
    ua-cam.com/video/7IXLBfhNvXc/v-deo.html

  • @kindehaftitigrawati8759
    @kindehaftitigrawati8759 4 роки тому +7

    ጌታቸው ረዳ አዲስ ሰሙ። ''ጌቾ አል ኬሚካሊ''