I'm glad God has led you to the biblical truth! I pray that you stand firm in the faith and knowledge of the true foundation! Im so happy dear Carol!💙💜
EHUNATT NEW Ye Ewunati men sinorani bicha new ba ehunetengawu mengadi layi makomi yeminichilawu kalihona ka Ehunati liniwosadi Enichilalen ... Eg/r yitabikan.
Carolye geta abzto ybarkh. Yeredah ersu the son of the living God Jesus Christ newna begeta hayl berta. Holy spirit will guide you to the right and peaceful way.
It is a denomination which is peculiar from Pentecostals or Evangelicals. Their doctrine is based on non trinitarian theology which doesn't accept "accepting Jesus Christ as Lord and Saviour", "salvation can only be done by baptism", and rejects trinity in general. It is quite similar with Oneness Penetecostal but different in "Holiness Standards" like wearing long skirts, not wearing makeup, and wearing head covering. You can do more research on this topic.
እየሱስ በስጋ እንደመጣ የማይታመን ሁሉ የተረገመ ነው። እርሱ ከሀጢአት በቀር በሁሉ የተፈተነ ነው። ወንድሜ እንኩዋን እግዚአብሔር እረዳህ Welcome to the TRUTH, I am so happy with you may God bless u. Don't look back.
በጣም ይገርማል እኔና ባሌ ከግራ መጋባት እየሱሰ ነፃ አወጣን። አሁን እየሱሰ የሚቀበለው አምልኮ እያመለክን ነው። Please reach out Pastor Bereket he is so anointed to explain your question, I praise God for the grace he put in brother Beke, please tech out to him. You are in the wrong place….
የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው። ይህ እውነት ለዘላለም ጽኑ ነው። ለብዙዎች ይህ እንዲበራ የእኔም ምኞቴ ነው። ካሮል ጌታ መንፈስ ቅዱስ ይህንን ስላበራልህ አምላኬን አከብራለሁ። ዘመንህ በቤቱ ይለምልም።
አይደለም ያለ ማነው አሁን ቀን የጨለመባችሁ እዛው ተንጫጩ ወደ ጥፋት የሚወስደው መንገድ ሰፊ ነው
bless you !
ወንድም ካሮል ባንቴ ትሞህርት ካለሁበት ከስህተት ከonly Jesus ትምህርት ወጥቻለሁ እግዚአብሔር እንኳ ረዳን። ብዙ ጫና ልኖር ይችላል ግን በyou tube channelህ ማስተማርን አትተው ምናልባት እንደኔ ያሉት አክራርዋችን ትም
መልስ ይሆኗል።
bless you ! congratulation .
ሐዋርያት ሀይማኖት ራሳችውን የምትሉ እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስ በደንብ አንብቡ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር አብ አይደለም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር አብ ልጅ ነው ቶሎ ንስሐ ግቡ ግዜው ሳይረፍድ
ፊልጵስዩስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵ በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን።
⁶ እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥
⁷ ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥
⁸ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ።
⁹ በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤
¹⁰ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥
¹¹ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።
የሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጭ የሆነ የስህተት አስተምህሮ ምንድነው?!
@@AshenafiEgata-gy2dp beselae alemamenachewe newe felebisuse merafe 2 anbebewe kebere legezihabere abe welede menefese keduse yehune!!!!!!!!!!!!!
you are lucky God bless you!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
ወንድመችን ካሮል. እግዚአብሔር በምህረቱ. ወደ ቤቱ. ይመልስ
only Jesus is a fake Religion ! He is already saved . You need to follow his way too.
ሐዋርያት ሀይማኖት ራሳችሁን የምትሉ እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስ በደንብ አንብቡ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር አብ አይደለም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር አብ ልጅ ነው ቶሎ ንስሐ ግቡ ግዜው ሳይረፍድ
ፊልጵስዩስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵ በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን።
⁶ እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥
⁷ ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥
⁸ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ።
⁹ በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤
¹⁰ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥
¹¹ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።
Antem timetalehi!
ካሮልዬ ጌታን ስለ አንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ምክንቱም መዝሙሮችህ ደምም ስር ተሰውሮ የምቀሩ ናቸው እውነት ❤❤❤❤❤❤❤ ተባርከብሃለው እግዚአብሔር ዘመንህህን ህይወትን ይባርክ ቤትህ ትዳርህ ይባረክ ለምልምልን ሁለም በጸሎት አብረንህ ነን ሰብልዬ ተባረክ ❤❤❤
Thanks for watching please share and subscribe our channel
ካሮልዬ የተወደደ ወንድም ነው ዝማሬዎቹ እጅግ በጣም ደስ የሚሉ ናቸው ብዙዎች በዝማሬው የተባረኩበት ግሩም ዘማሪ ነው ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ወንድሜ ካሮል
ኦ ወንድማችን እንኳንም መንፈስ ቅዱስን ወዳጅህ አደረከው ምንጊዜም አይተውህም ወደ እዉነት ሁሉ ይመራሀል መንፈስ ቅዱስን አሁንም ስማው አሸናፊ ነህ።ቁም ነገሩ የቦታ ለውጥ ሳይሆን ማንነትን መረዳት ነው። ማንነትን ደሞ ከመንፈስ ቅዱስ በላይ ለኛ ሚገልጥልን የለም ዋናውን አግኝተኸዋል አሁንም ከመንፈስቅዱስ ጋር ቀጥል።
ተባረክ
እውነት ነው ጌታ እኮ ልዩ ነው❤❤
I'm glad God has led you to the biblical truth! I pray that you stand firm in the faith and knowledge of the true foundation! Im so happy dear Carol!💙💜
እ/ር ምህረት ያርግልህ ንስሀ እንድትገባ እንፀልይልሀለን።
INEM YE KAROL AYINET HIWET NEBEREGN TEWELIJE YADEKUT IZAW NEW. YE KAROL TIYAKE YE BIZU MESERETE HAWARIYAT WETATOCH TIYAKE NEBER AWO BEZI CHERICH LADEGE SEW LELA TIYAKE MANSAT KEBAD NEW NEGER GIN GIZEW SIDERS IRASU TIYAKEW BEWISTACHIN GEFTO YIMETAL BIZU DEFREN YEMANANEBACHEW YEMESAF KIDUS TIKISOCH NEBERU BETELEY SILE AB WELD MENFES KIDUS YEMIYAWERU, YE HAWARYAT IHITINA WENDIMOCHE KEHAYMANOTEGNINET WETEN WEDE AMAGNINET INIMITA ISTI INEGNAN TIKISOCHIKO BEDENB TEREDUACHEW ANDUN YIZO ANDUN ANTELTILO AYIHONIMINA. IGNAN YETENATEQE GETA HULACHIHUM GA INDIDERS YEZEWETIR SELOTACHIN NEW
Teyy bakish
አየህ እስዋ ወደ እግዚአብሔር ትለምናለች አንተም ሞክር
አይ የኛ ሰዉ እራሳችሁ የቆማችሁበትን ሳታዉቁ ንስሀ ግባ ትላላቹህ ሀይማኖት ማለት ክርስቶስ ነዉ አብ አባት ደሞ ወደክርስቶስ ጠራዉ መንፈስ ቅዱስ ደሞ የጌታን የሀይል እዉነት ገለጠለት የጌታ እየሱስ የማዳኑ ጉልበት የተገለጠለት ምንም ሀይል ወደኃላ አይመልሰዉም ያልበራለት ሁሉ የልብ አይኖች እንዲበራላቹህ እላለሁ
@@mekdeslemma2599 ወንድሜ እሳ እኔ ጻድኢቅ ነኝ አላለች አስተውል
Jesus christ is the son of God.only Jesus people repeant. My brother Carol you are my hero
May God bless you have done a great
ከምገርመኝ ነገር አንዱ ሁልጊዜ በደልላ እጅ መወደቅክ ነው 😭😭
ግን ሁሉም ወደ ንስሐ እስክመለስ ወዶ ስለ እኛ የምታገሰዉ አንዱ አምላክ ልቦና ይስጥክ
አንድ ቀን ከልጅነትህ ጀምሮ በቤቱ ያሳደገ አምላክ ወደ ራሱ እንምያመጣ እርግጠኛ ነኝ 😭🙏
only Jesus is a fake Religion !
I have been so much blessed with your songs, I couldn't not stop listening your beautiful songs over year, Tebarek Carol !
አውንም እግ/ር ውዴቀድሞ እምነት ይማልስ🙇🙏
only Jesus is a fake Religion ! He is already saved . You need to follow his way too.
ቆላስይስ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ እንግዲህ ከክርስቶስ ጋር ከተነሣችሁ፥ ክርስቶስ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀምጦ ባለበት በላይ ያለውን እሹ፤
² በላይ ያለውን አስቡ እንጂ በምድር ያለውን አይደለም።
Carol ima gebtot andiya lijun silehatiyatachin yelakewin amlakachinin silebedelachin yemotewn iyesusin iyesusin kemot yasnesawin kemot tenesto be abkegn yetekemetewn
Amlak teketilo ye silase mistir gebtot wede abatu tetegtual
Silezih inantem iyesusin atbikachu lemitwedu abin lematawku
Ahunim amlakachin yegziabher lij iyesus yidresilachu
Idilu sayameltachu
Yene
bishop T/maryam
Bishop Hizkel
Bishop Dawit toshe
Iyesusin iyewededut maninetu gin saygebachew yalefut ita indaydersachu yemedan ken zare new nu wede iyesus wede abatu wede menfes kidus
Silase milewn kal kemetlat kalu lay begilsi tekemtual anbibu
በአንድ ወቅት እኔ ቤተክርስቲያኔን፣ የእግዚአብሔር አገልጋዮችንም በአለም በማየው ስርዓት ተስቤ መንቀፍ ጀምሬ አድጎም ከቤተክርስቲያን ወጥቼ ነበር። ቤተክርስቲያን እዛ ውስጥ ያሉት አገልጋዮች በፈቃዳቸው የሚመሯት መስሎኝ። በውጭ ያየሁት ግን ራስ የሚያዞር ነገር ነበር። አሁን በንስሐ በምህረቱ ስመለስ ግን ኢሳይያስ 55÷8: አሳቤ እንደ አሳባችሁ መንገዳችሁም እንደ መንገዴ አይደለምና ይላል እግዚአብሔር። 9: ሰማይ ከምድር ከፍ እንደሚል፥ እንዲሁ መንገዴ ከመንገዳችሁ አሳቤም ከአሳባችሁ ከፍ ያለ ነው። የሚለው ጥቅስ በራልኝ። ወንድሜ እኔን ከረግረግ ያወጣ አምላክ አንተንም ይርዳህ። ሁላችንም እንወድሃለን፣ ከእኛ በላይ ደግሞ የልጅነትህ አምላክ አንዱ አምላክ ይወድሀል። ይሁዳ 1÷4: ከብዙ ጊዜ በፊት ለዚህ ፍርድ የተጻፉ አንዳንዶች ሰዎች ሾልከው ገብተዋልና፤ ኃጢአተኞች ሆነው የአምላካችንን ጸጋ በሴሰኝነት ይለውጣሉ ንጉሣችንንና ጌታችንንም 👉ብቻውን ያለውን ኢየሱስ ክርስቶስን ይክዳሉ።
ሐዋርያት ሀይማኖት ራሳችሁን የምትሉ እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስ በደንብ አንብቡ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር አብ አይደለም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር አብ ልጅ ነው ቶሎ ንስሐ ግቡ ግዜው ሳይረፍድ
ፊልጵስዩስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵ በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን።
⁶ እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥
⁷ ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥
⁸ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ።
⁹ በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤
¹⁰ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥
¹¹ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።
ይሁዳ 1:3-4 ጌታ አየሱስ ማሰተዋሉን ይሰጥህ ወንድማችን.....
only Jesus is a fake Religion ! He is already saved . You need to follow his way too.
ሐዋርያት ሀይማኖት ራሳችሁን የምትሉ እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስ በደንብ አንብቡ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር አብ አይደለም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር አብ ልጅ ነው ቶሎ ንስሐ ግቡ ግዜው ሳይረፍድ
ፊልጵስዩስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵ በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን።
⁶ እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥
⁷ ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥
⁸ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ።
⁹ በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤
¹⁰ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥
¹¹ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።
Carol ima gebtot andiya lijun silehatiyatachin yelakewin amlakachinin silebedelachin yemotewn iyesusin iyesusin kemot yasnesawin kemot tenesto be abkegn yetekemetewn
Amlak teketilo ye silase mistir gebtot wede abatu tetegtual
Silezih inantem iyesusin atbikachu lemitwedu abin lematawku
Ahunim amlakachin yegziabher lij iyesus yidresilachu
Idilu sayameltachu
Yene
bishop T/maryam
Bishop Hizkel
Bishop Dawit toshe
Iyesusin iyewededut maninetu gin saygebachew yalefut ita indaydersachu yemedan ken zare new nu wede iyesus wede abatu wede menfes kidus
Silase milewn kal kemetlat kalu lay begilsi tekemtual anbibu
የመለኮቱ ሙላት የሆነው ክርስቶስ በርቶልህ ወደ እውነት ለመመለስ ጌታ ስለረዳህ ቅዱስ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን። እውነት አርነት አወጣህ። ወደ እውነተኛው የክርስቶስ ትምህርት ስለተመለስክ በዙዎች ወደ እውነት ስለምትመልስጌታ ይባረክ፡
carol you are my legend በቃ ትለያለህ
አሁን የገባህ ነገር ልክ ይሁን አይሁን ለጊዜዉ አላቅም ግን አንተ የገባህን ነገር አድርግ! ምናልባት እንደገና ብዙሃንን ይዘህ ልትመለስ ትችላለህ አይታወቅም! ብቻ ከባድ ጊዜ ነዉ አዉነትን ለመረዳት, እኔም በግለ ብዙ እንዳጠና ግድ ይለኛል
only Jesus is a fake Religion ! He is already saved (chosen ) . You need to follow his way too.
@🤪😝🤪😝😛😝😜habtamusium8646
የመሀመድ ልጆች ! ኢየሰሱስ ብቸኛ የአብ ልጅ መሆኑን አምናቹህ የዘላለምን ህይወት አግኙ ፡፡ ሌላ መዳን በማንም የለም ! ቁራን የውሸት ት/ት ነው ! በመጽሐፍ ቅዱስ እመኑ ! ስላሴ ማለት አብ ወልድ መንፈስቅዱስ በባህሪ አንድ በማንነት ሶስት እግዚያብሄር ናቸው ፡፡
ሰውን በአምሳላችን እንፍጠር ብለው የፈጠሩን ዘፍ 1 ፡26 ስላሴ ነው !
you are so humble and blessed 🙌🙏
Welcome our brother. I found his interview very interesting and informative. Thank you for sharing.
የሚዘምርበት መንገድ ራሱ ያስደስታል ልብን ያነሳሳል ይህም ከመንፈሱ ጋር ያለው ህብረት ነው።😍
ካሮልዬ የኢየሱስን አባትነት አልተረዳውትም ላልከው ወይ ደግሞ የእግዚአብሔር ልጅ የሚለውን ጥቅስ እዘለው ነበር ላልከው ማንም የሐዋርያት ቤተክርስቲያን ትውልድ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ የሚክድ የለም ልጅነቱ ግን እንደዚ እንደምታውቀው ቃል ነው የሚቀበለው “ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።”
- ኢሳይያስ 9፥6
እውነት ነው ይባርክህ 🙏🙏🙏
Indi Yale astemiro behawriyawit b/k yelem ibakihn wondime Menfes kids Lela amlk honelih? Lemenesatm Ken ale yiftenilih
ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና
የምለው ቃል ውስጥ ሰጭው ማን እነደሆነ ነገሩኝ እባካቹ apostles
ዩሐ/ወ 3-:-16 አንብቡ
only Jesus is a fake Religion !
ሐዋርያት ሀይማኖት ራሳችሁን የምትሉ እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስ በደንብ አንብቡ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር አብ አይደለም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር አብ ልጅ ነው ቶሎ ንስሐ ግቡ ግዜው ሳይረፍድ
ፊልጵስዩስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵ በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን።
⁶ እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥
⁷ ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥
⁸ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ።
⁹ በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤
¹⁰ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥
¹¹ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።
Egziyabher yebarkh about this days stage activities so sad🥲 I wish Gospel singers and some church pastors get this lesson
God bless you brother 🙏🙏🙏🙏
ካሮል ወንድሜ ጌታ እንኳን ረዳህ መዝሙሮችህን በእንባ ነው የማመልክባቸው . እኔ ያወኩህ ክለብ ሀውስ ውስጥ ነው:: Friday night worship. ናፍቄ ነው የምገባው ስትዘምር ሀይል አለው ሌላ አለም!! ወደላይኞው ዐለም ይዞኝ ይገባል . የመንፈስ ቅዱስ ሀይል ነው ይሄን ያደረገው . God bless you aboundantly my brother 🙏
እግዚአብሔር አምላክ በንሳሀእንድትመለስ ይርዳህ እንጸልይላሀለን።
ኦ ወንድሜ እግዚአብሔር የንስሀ ልብ ይስጥህ
በዚህ መጨረሻው ዘመን
የጨካኞች ዝማሬ ይዋረዳል
EHUNATT NEW Ye Ewunati men sinorani bicha new ba ehunetengawu mengadi layi makomi yeminichilawu kalihona ka Ehunati liniwosadi Enichilalen ... Eg/r yitabikan.
libona yistewu iyesus
ለአንተ ወንድሜ የንስሐ ዕድል እራሱ ሳይከብድህ አይቀርም
የአንተ ጉዳይ አድስ አይደለም፣ ስንት እንደ አንተ ኃይማኖትን በገንዘብ የቀየረ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ተጽፎአል! አዝንሀለሁ‼
only Jesus is a fake Religion ! He is already saved . You need to follow his way too.
ሐዋርያት ሀይማኖት ራሳችሁን የምትሉ እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስ በደንብ አንብቡ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር አብ አይደለም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር አብ ልጅ ነው ቶሎ ንስሐ ግቡ ግዜው ሳይረፍድ
ፊልጵስዩስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵ በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን።
⁶ እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥
⁷ ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥
⁸ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ።
⁹ በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤
¹⁰ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥
¹¹ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።
Carolye tebark. You are our blessing.
Welcome our brother. I love you so much!
ከልጅነትህ የያዘህ ከምላክ እንደማይለቅህ አምናለሁ ሁሉን አይተህ ከንቱ ሲሆንብህ በንሰሀ ትመለሳለህ ....እንዳንተ መንገድ ለሳቱት ሁሉ መምህር ትሆናለህ ለብዙዎችም መዳን ምክንያት ትሆናለህ...እምናለው እንዳሁኑ ስይሆን ያኔ በልጅነት የዘመርክለት አምላክ ያደርገዋል ያ እንዱ የቢሾፕ ተ/ማርያም አምላክ ይረዳካል
እሱን ያገኘው መንፈስ ቅዱስ ነው ከንቱ???????
የእናንተ መታወር ደግሞ ምን የሚሉት እንደሆነ! !
ገና የወደዳቸውን ሁሉ ያስመልጣል!!!! እግዚያብሔር ይባረክ!!!!!
@@ephjohn215 እምናለው ወዳጄ ከሱም እንደሚጀምር አልጠራጠርም!! ምን ይሳነዋል አንዱ አምላክ......በፀሎት ማገዝም መልካም ነው! እውነት ተሰውራ አትቀርም☺️
@@ephjohn215 የሰዎችን መታወር ከመመልከት ይልቅ በሀይማኖት ብትኖሩ ራሳችሁን መርምሩ....መርምሩ ፈትኑ መልካሚቱንም መንገድ ያዙ ይላል መፅሀፉ ራስንም የራስንም መመርመር አይከፋም ወዳጄ
ምናልባትም የራስ መታወር ብርሃንን ይጋርዳል!!☺️
የእግዚአብሔር ቃል ለመንገዳችን ብርሀን ነው so, ከዛ ውጪ ያለ ሰው በጨለማ እንዳለ ሰው ሊነግረው አይገባም።
ቃሉ ስለ ወልድ ብዙ ይናገራል........" በሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው እሱን ስሙት " የሚለውንና ሌሎችም ስለክርስቶስ ራሱን የቻለ ህልውና የቻለ አምላክ መሆን ብዙ ተጽፏል። "ወይስ እሱን ክዳቹ ነው???
"ራእይ" ውስጥ እንደተጻፈው " በዚ መጽሀፍ ከተጻፈው አንዳች የሚያጎድል ወደ ቅድስቲቱ ከተማ የመግባት እድሉ ይጉደል ነው ሚለው እና በማይቀለድባቸው ጉዳዮች ላይ ባትቀልዱ ጥሩ ነው!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
ሐዋሪያዊት ቤተ ክርስትያን በእግዚአብሔር ልጅ ታምናለች እኮ ነገር ግን የማትቀበለው 3 አካል የሚለውን ነው ። የእግዚአብሔር ልጅ የሚለው ላይ ስንደርስ የምንደነግጥበት ምንም ምክንያት የለም አዎ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው ። ይህንም ክርስቶስ የእግዘብሔር ልጅ ስለመሆኑ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ትሰብካለች ታስተምራለች እኔም ከመሰዊያው ስለ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅነት ሲሰበክ በጆሮዬ እድምጫለሁ ተምሬማለሁ የቤተክርስትያን ዶክትሪን በጭራሽ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑን የሚቃወም አይደለም
ሐዋርያት ሀይማኖት ራሳችሁን የምትሉ እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስ በደንብ አንብቡ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር አብ አይደለም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር አብ ልጅ ነው ቶሎ ንስሐ ግቡ ግዜው ሳይረፍድ
ፊልጵስዩስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵ በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን።
⁶ እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥
⁷ ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥
⁸ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ።
⁹ በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤
¹⁰ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥
¹¹ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።
Beautiful interviewee. It's amazing how the Holy Spirit led to another dimension. I like your positive views on things! You're blessed! Thank you
አንዱን እግዚአብሔር አብን ልጁን እየሱስ ስን መንፈስቅዱስ ን በ ማመኑ ወደ ቤትህ ተመለስ የምትሉ ሰወች ታሳዝናላቹሁ እግዚአብሔር እውነትን ከገለጠለት እውነት ከበራለት ቢሾፕን አስብ ማለታቹሁ ገራሚ ነው እንኳን የ እግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ክርስቶስ አገኘህ ወንድሜ የ ትውልድ መዳኛ ሁን እውነት አሁንም ይብራልህ ዝማሬዎችህ እሳት አላቸው ፀጋ ይብዛልህ ።
😂😂😂 በጣም ፈገገ ያደረገኝ ዘፈንና መዝሙር ልዩነትና ስነገር ነው 😂😅 አይ Trinity ብዥታ
የሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን የስላሴ እርሾ እንኳን የሌለባት በአንድ በቻኛው አምላክ የምታምን የገሃነም ደጆች የማይችሉአት ነች በስኦል አፍ ላይ ቆመን ስለ አንዱ አምላክ እናውጃለን። ስላሴ እና የስላሴ ትምህርት በአንድ አምላክ ትምህርት ይወድቃል አንድ አምላክ ብቻው በምድር በሰማይ ይነግሣል ዘካ 14:9 እንደተናገረው ይፈጸማል ብዙዎች ያፍራሉ። ምንም አይደንቅም
እዉነት ናው
ለመታወቅ ወደ አለማወቅ መሸጋገርህ በጣም ያሳዝናል። ምንም እንኳን ካንተ የባሰ ሂወት ቢኖረኝም አውነተኛውን ነገር ማድረግ ቢያቅትህ አንኳ ሀሰት ነው ብሎ ማላገጥ የባሰው ሀጥያት ነው።
አይገርም ፣አይደለም አንተ ዘፋኞችም አንተ ወደ ሄድክበት ሲዘምቱ አይተናል።
እድሉን አግኝተህ እንድትመለስ ከልብ እመኝልሀለው።
Wendme birik bel
ልክ ነህ ....አንዱ ኢየሱስ ብቻውን ይነግሳል
@@Yilmahailu23 መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው
ሳምሶንን ያታለላች ዓለም አንቴንም አታለሌችክ አንድ ቀን ግን በንሳሃ እንድምትሜለስ አምናለሁ ወንድሞችን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠህ
የቤ/ክ ስም አታጥፋ እባክህ ለኛም ወንድማችን ነህ ንስሐ ግባ 🙏☝️🙏
😭😭😭😭😭
@@selamyeapostolicliji6330 ጌታ ኢየሱስ አይኖቻችሁን ይክፈት
only Jesus is a fake Religion ! no need of Compromise , it is death way .
ሐዋርያት ሀይማኖት ራሳችሁን የምትሉ እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስ በደንብ አንብቡ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር አብ አይደለም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር አብ ልጅ ነው ቶሎ ንስሐ ግቡ ግዜው ሳይረፍድ
ፊልጵስዩስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵ በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን።
⁶ እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥
⁷ ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥
⁸ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ።
⁹ በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤
¹⁰ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥
¹¹ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።
@@selamyeapostolicliji6330ሐዋርያት ሀይማኖት ራሳችሁን የምትሉ እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስ በደንብ አንብቡ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር አብ አይደለም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር አብ ልጅ ነው ቶሎ ንስሐ ግቡ ግዜው ሳይረፍድ
ፊልጵስዩስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵ በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን።
⁶ እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥
⁷ ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥
⁸ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ።
⁹ በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤
¹⁰ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥
¹¹ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።
አቤት ዝማሬህ እኮ ወደ ሰማይ ነው የማያስናፍቁት ጌታ ይባርክህ ወንድሜ 🙏🙏🙏
Ephesians 4:5
One Lord One faith One baptism
Abe welid menifes kiduse
ይሄን ምን አገናኝው??☝️🙏
ትክክለኛ ሐይማኖት ሐዋርያት ናት ♥️
ሐዋርያት ሀይማኖት ራሳችሁን የምትሉ እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስ በደንብ አንብቡ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር አብ አይደለም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር አብ ልጅ ነው ቶሎ ንስሐ ግቡ ግዜው ሳይረፍድ
ፊልጵስዩስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵ በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን።
⁶ እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥
⁷ ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥
⁸ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ።
⁹ በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤
¹⁰ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥
¹¹ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።
@@selamyeapostolicliji6330kkkkk
ለዓለም መገዛት ይሄ ነው እንግዲህ ከኢየሱስ ምን ጎደለ ነው 😢😢
ሐዋርያት ሀይማኖት ራሳችሁን የምትሉ እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስ በደንብ አንብቡ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር አብ አይደለም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር አብ ልጅ ነው ቶሎ ንስሐ ግቡ ግዜው ሳይረፍድ
ፊልጵስዩስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵ በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን።
⁶ እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥
⁷ ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥
⁸ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ።
⁹ በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤
¹⁰ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥
¹¹ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።
ዘማሪ ካሮልን በዛ ቤተ እምነት በነበረ ጊዜ ሁሉ ዝማሬዎቹን እንሰማ ነበር እኔ እና ቤተሰቤ ያኔም ይገርመን ነበር ኢሄ ሰው እንዴት ሆኖ እዛ እያልን ግን ግን አሁን እጅግ ጥያቄአችን ተመልሷል ክብር ለጌታ ይሁን እንኩአን መንፈስ ቅዱስ ይበልጥ አበራልህ እንወድሀለን❤ ቤትህ ሁሉ ይባረክ🙏
ውድ ወንድማችን እባክህን በንሰሐ ወደ ቤትህ ተመለሰ ቤቴል ቤቴ ናት ከሱዋ አልወጣም ብለህ የዘመርከውን አስብ ውንድሜ ና
እውነት ቤቴል ቤቴ ናት ከሱዋ አልወጣም
ና ና ወንድሜ
only Jesus is a fake Religion ! He is already saved . You need to follow his way too.
አንድ አሚለኪ ኤፌሱሳን 4÷4 ✅ አንድ ሐዪመኖት ኤፌሱሳን 2÷22✅ ተመሱኬን እየሱሲ ብዙ አሉ ለእየሱሲ
ይሁዳ 4... ከብዙ ጊዜ በፊት ለዚህ ፍርድ የተጻፉ አንዳንዶች ሰዎች ሾልከው ገብተዋልና፤ ኃጢአተኞች ሆነው የአምላካችንን ጸጋ በሴሰኝነት ይለውጣሉ ንጉሣችንንና ጌታችንንም ብቻውን ያለውን ኢየሱስ ክርስቶስን ይክዳሉ።
ሁሉን ፈትኑ መልካሙን ያዙ ስለ ሐዋርያት እምነት ለማውራት Protestant እምነት በቂ አይደለችም ወደ ሐዋርያት ቤተክርስቲያን ሆጄ ነበር እና ሁሉ ነገራቸው ውብ ነው አገልግሎታቸው በእግዚአብሔር ፊት ተንበርክከው ምህረቱ ለምነው ምሮናል ብለው አምነው ነው የእግዚአብሔር መገኘት አይቻለሁ በአይኔ ፍቅራቸው ስብከታቸው ፓስተሮቹ ህዝብን ለመንግሥት ሰማይ ለማብቃት ሲሰብኩ አቤት ይወርዳል መንፈሱ እና መጀመርያ ሁሉን ፈትኑ መልካሙን ያዙ ያልኩት እስቲ ህዱና ተመልከቱ እነ እርሱ ቤተክርስቲያን
ጉድ ያሰኛል አረ ህዱ እና ፓስተሮቹ የሚያስተምሩትን ይተገብራሉ አረ
ለቃሉ ይገዛሉ ,ብዙ ማለት ይቻላል ዋናው የእግዚአብሔር መገኘት ነው አይቻለሁ ህዱና እናንተም ተመልከቱ ?
እና ሰለ ካሮል ግራ ገብቶኛል
ማን ሰው የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ !
ወድቆ ቢሆንስ ? እኛ ጋር የመጣው
Fesam
ewnet new egziabher yibarkh yayehewn siletenagerg ...............we are unique
@@betelhembeyene6040 አንቺ ተሳደብሽ ተሳሳትሽ ማንም የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ እህቴ ህጂ ሐዋርያት ቸርች ከዛ ለምን እደዚ እደተናገርኩ ይገባሻል ይሆን የምትመለከቱት ወገኖቼ ህዱ ከዛ ፈትኑ መልካሙን ያዙ ተባረኩ ❤
ወንድሜ በጣም ነበረ የምንወድክ ግን እንደዝ አይነት አስተሳሰብ ይኖራሃል ብዬ አላሰብኩም የ እየሱስ መንፈሱ እንደ ለላ አካል አድርጌ መዉሰድክ መጀመራዉኑ አልገባም ነበረ ማለት ነዉ:: ጌታ እየሱስ ፊቱን ያብራሊ
I love him so much
God bless you brother ❤ also sebli
ከ ልጅነት እስከ እውቀትህ ድረስ ሳታውቀው ነው ማለት ነው ያገለገልከው......ለራስ ሄደሐል ግን ሳታውቅ ስለኖርክ ሌላውን አታሸብር..... ንሠሀ እንድትገባ እንጸልያለን..... ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን እንዋጅ.... ወደ ኤፌሶን ሰዎች ፭÷፲፭
ሐዋርያት ሀይማኖት ራሳችሁን የምትሉ እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስ በደንብ አንብቡ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር አብ አይደለም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር አብ ልጅ ነው ቶሎ ንስሐ ግቡ ግዜው ሳይረፍድ
ፊልጵስዩስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵ በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን።
⁶ እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥
⁷ ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥
⁸ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ።
⁹ በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤
¹⁰ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥
¹¹ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።
Ye hawaryawit timihrt temren yadegnew yihe new
Carol ima gebtot andiya lijun silehatiyatachin yelakewin amlakachinin silebedelachin yemotewn iyesusin iyesusin kemot yasnesawin kemot tenesto be abkegn yetekemetewn
Amlak teketilo ye silase mistir gebtot wede abatu tetegtual
Silezih inantem iyesusin atbikachu lemitwedu abin lematawku
Ahunim amlakachin yegziabher lij iyesus yidresilachu
Idilu sayameltachu
Yene
bishop T/maryam
Bishop Hizkel
Bishop Dawit toshe
Iyesusin iyewededut maninetu gin saygebachew yalefut ita indaydersachu yemedan ken zare new nu wede iyesus wede abatu wede menfes kidus
Silase milewn kal kemetlat kalu lay begilsi tekemtual anbibu
𝗶 𝗳𝗲𝗲𝗹 𝘀𝗿𝘆 𝘁𝗼 𝗵𝗲𝗮𝗿 𝘁𝗵𝗶𝘀...የተጠሩ ብዙዎች ናቸው የተመረጡ ግን ጥቂቶች ናቸው አባት ሆይ ከተመረጡት አድርገን።
Sorry for what ? Ye eyesuse yederjet amelak ayedelem yetebes enje!
only Jesus is a fake Religion ! He is already saved . You need to follow his way too.
ሐዋርያት ሀይማኖት ራሳችሁን የምትሉ እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስ በደንብ አንብቡ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር አብ አይደለም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር አብ ልጅ ነው ቶሎ ንስሐ ግቡ ግዜው ሳይረፍድ
ፊልጵስዩስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵ በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን።
⁶ እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥
⁷ ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥
⁸ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ።
⁹ በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤
¹⁰ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥
¹¹ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።
👉እውነት፥መንገድ፥ህይወት👈
መጽሐፈ ምሳሌ 30
3፤ ጥበብንም አልተማርሁም፥
ቅዱሱንም አላወቅሁትም።
4፤ ወደ ሰማይ የወጣ የወረደስ ማን ነው?
ነፋስንስ በእጁ የጨበጠ ማን ነው?
ውኃንስ በልብሱ የቋጠረ ማን ነው?
የምድርን ዳርቻ ሁሉ ያጸና ማን ነው?
ይህን ታውቅ እንደ ሆንህ፥
ስሙ ማን፡ የልጁስ ስም፡ ማን ነው?
🖕 👆
ይህ ቃል በብሉይ ኪዳን የተፃፈ ነው።ኢየሱስ ልጅ የሆነው በአዲስ ኪዳን ነው ብለው ለሚያምኑ የ Only Jesus ወይም የሃዋሪያት ቤተ እምነት ተከታዮች እና ሌሎችም መሰሎቻቸው የማይዋጥላቸው ቃል ነው።ነገር ግን መራራ እውነት ነው።
👉ኢየሱስ ከዘላለምም የአብ ልጅ ነው።ደግሞም ከአብ ሰለወጣ አምላክም ነው:
👉የዮሐንስ ወንጌል 1
3፤ ሁሉ በእርሱ ሆነ፥ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም።
👉ወደ ዕብራውያን 1
2፤ ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን፤
👉አንድ የሚለው ቃል አንድ ቁጥር ማለት አይደለም።አንድ የሚለው ቃል ይልቁንም ሁለት እና ከዚያ በላይ ለሆነ አካል ጥቅም ላይ ውልዋል ።ለዚህ ደግሞ መፅሃፍ ቅዱስ በቂ ማስረጃ ነው። ለምሳሌ፥ ባልና ሚስት ሲጋባ አንድ ይሆናሉ ነገር ግን ሁለት የተለያዩ አካሎች ናቸው።በሌላም ስፍራ አንድ ሕዝብ ይላል።ስለዚህ አንድ አምላክ ሲባል አብ፥ወልድ እና መንፈስ ቅዱስ እንጂ ኢየሱስ ወይንም ወልድ ብቻ አይደለም።
👇
የዮሐንስ ወንጌል 10
28፤ እኔም የዘላለም ሕይወትን እሰጣቸዋለሁ፥ ለዘላለምም አይጠፉም፥ ከእጄም ማንም አይነጥቃቸውም።
29፤ የሰጠኝ አባቴ ከሁሉ ይበልጣል፥ ከአባቴም እጅ ሊነጥቃቸው ማንም አይችልም።
30፤ እኔና አብ አንድ ነን።
👆
የዮሐንስ ወንጌል 17
11፤ ከዚህም በኋላ በዓለም አይደለሁም፥ እነርሱም በዓለም ናቸው፥ እኔም ወደ አንተ እመጣለሁ። ቅዱስ አባት ሆይ፥ እነዚህን የሰጠኸኝን እንደ እኛ አንድ እንዲሆኑ በስምህ ጠብቃቸው።. ☝️
የዮሐንስ ወንጌል 17
20-21፤ ሁሉም አንድ ይሆኑ ዘንድ፥ ከቃላቸው የተነሣ በእኔ ስለሚያምኑ ደግሞ እንጂ ስለ እነዚህ ብቻ አልለምንም፤ አንተ እንደ ላክኸኝ ዓለም ያምን ዘንድ፥ አንተ፥ አባት ሆይ፥ በእኔ እንዳለህ እኔም በአንተ፥ እነርሱ ደግሞ በእኛ አንድ ይሆኑ ዘንድ እለምናለሁ።
👇
22-23፤ እኛም አንድ እንደ ሆንን አንድ ይሆኑ ዘንድ፤ እኔም በእነርሱ አንተም በእኔ ስትሆን፥ በአንድ ፍጹማን እንዲሆኑ፥ የሰጠኸኝን ክብር እኔ ሰጥቻቸዋለሁ፤ እንዲሁም ዓለም አንተ እንደ ላክኸኝ በወደድኸኝም መጠን እነርሱን እንደ ወደድሃቸው ያውቃል።
ኢየሱስ በስጋ የተገለጠ ህያው የእግዚአብሔር ቃል ነው።
👉የዮሐንስ ወንጌል 1
1፤ በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።
2፤ ይህ በመጀመሪያው በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ።👈(John 1
2 The same was in the beginning with 👈God.)
👉የዮሐንስ ራእይ 19
13፤ በደምም የተረጨ ልብስ ተጐናጽፎአል፥ ስሙም የእግዚአብሔር ቃል ተብሎአል።
👉ደግሞም ኢየሱስ ሰው ነው።ለዚህም ነው እግዚአብሔር አብ የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ የሆነው።
👇
ወደ ኤፌሶን 1
17፤ የክብር አባት የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ እርሱን በማወቅ የጥበብንና የመገለጥን መንፈስ እንዲሰጣችሁ እለምናለሁ።
👉የማቴዎስ ወንጌል 24
44፤ ስለዚህ እናንተ ደግሞ ተዘጋጅታችሁ ኑሩ፥ የሰው ልጅ በማታስቡበት ሰዓት ይመጣልና።
👆👆👆👆
👉👉መንፈስ ቅዱስም አምላክ ነው
ማሳያ፥
መጽሐፈ ኢዮብ 33
4፤ የእግዚአብሔር መንፈስ ፈጠረኝ፥
ሁሉንም የሚችል የአምላክ እስትንፋስ ሕይወት ሰጠኝ። 👈👈
“Bible is our ultimate reference for truth !”
👉"የእግዚአብሔር ቃል ላይ አናድግም !!!"👈
1ኛ የዮሐን 2/22/23 አብብ 22 ክርስቶስ አይደለም ብሎ ኢየሱስን ከሚክድ በቀር ውሸተኛው ማን ነው? አብንና ወልድን የሚክድ ይህ የክርስቶስ ተቃዋሚ ነው።
23 ወልድን የሚክድ ሁሉ አብ እንኳ የለውም፤ በወልድ የሚታመን አብ ደግሞ አለው
@@ሚሚኢየሱስባርያነኝ "ወንጌል "ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው “በሚል እውነት ላይ ብቻና ብቻ የተመሰረተ ነው። ጥቅስ ጎማምዶ ወንጌል አይሰራም የኔ እህት።ይልቁንም ከተኛሽበት ንቂ፥ነቅተሽም ሌሎችን አነቃቂ።በእግዚአብሔር እውቀት ላይ ከፍ ማለቱ ለማናችንም አይጠቅምም ።የጌታ እንጂ የ መሪዎች ተከታይ አትሁኚ።ከማንም በላይ ደግሞ መንፈስ ቅዱስ ሊረዳሽ ሁሌም ዝግጁ ነው።ቸር ቆይኝ !!🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ በቃሉ መረዳት እንዲኖረን ስለጻፍከው 🙏🙌
ይህን ዉሻት ጃ ከምትል ዝም ብትል አይሻልም ብለህ ነዉ?
Ke igziabher silewexa amlak nw malet hulet amlak nw yalen malet nw 👀🙉🙊
ካሮል ስጦታችን እንወድሀለን
ከሐዋርያት መውጣትህን ከመስማቴ በፊት መአዲሱን መዝሙርህን ነበር የሰማሁት ግን የሆነ ነገር እንደጎደለው ተሰማኝ አሁን ይሄን ፕሮግራም ገብቼ ሳየው ሁሉም ነገር እንደተወሰደብህ ገባኝ ስሙ እንኳን ከአፍህ ላይ ጠፍቷን አሁንም ጫካ ግባና እንደገና ፀልይ ያለውንግርግር መለየት አቅቶሀል ሞገስህ ርቆሀል
only Jesus is a fake Religion !
ሐዋርያት ሀይማኖት ራሳችሁን የምትሉ እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስ በደንብ አንብቡ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር አብ አይደለም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር አብ ልጅ ነው ቶሎ ንስሐ ግቡ ግዜው ሳይረፍድ
ፊልጵስዩስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵ በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን።
⁶ እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥
⁷ ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥
⁸ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ።
⁹ በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤
¹⁰ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥
¹¹ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።
ከሰው ይልቅ የማይሳሳተውን እግዚአብሔርን ሰምቶ ታዟል አምልጧልና አምልጡ❤❤❤🎉🎉🎉
amen !
bless you !
የሐዋርያት ቸርች መሰዊያ አስብ ዎንድሜ 🤔🤔🤔🙇🙇🙇👉☝️☝️☝️📖📖📖📖📖📖🕎🕎🕎🤷♂️🤷♂️🤷♂️🤷♂️🙇🙇🙇🙇🙇😭😭😭😭😭😭
ከሀዲዎች
አንድ አምላክ ለዘላለም የማይቀር ሰማይ ና ምድር የፈጠራ መስታወል ይስጥ ወንድማችን እዉነት ግዛ እንጂ አትሻጣ😥😥😥
እውነትንማ አገኛት
he chose the right way
only Jesus is a fake Religion ! He is already saved . You need to follow his way too.
ሐዋርያት ሀይማኖት ራሳችሁን የምትሉ እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስ በደንብ አንብቡ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር አብ አይደለም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር አብ ልጅ ነው ቶሎ ንስሐ ግቡ ግዜው ሳይረፍድ
ፊልጵስዩስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵ በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን።
⁶ እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥
⁷ ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥
⁸ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ።
⁹ በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤
¹⁰ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥
¹¹ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።
😭😭😭🙏🙏🙏🙏
ጌታእየሱስ ማስተዋልን ይስጥህ ወንድማችን
እንዴ ጴጥሮስ እኮ ኢየሱስን የእግዚአብሔር ልጅ ብሎ ስላመነ ነው የመንግስተ ሰማያት ቁልፍ የተሰጠው act 2:38 ይሄ ቁልፍነው የተስጠው የሃዋርያ ቤተክርስቲያ ኢየስስ የየእግዚአብሔር ልጅ መሆኑን ስላወቀች ነው ቁልፍ የተሰጣት ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑን ከታወቀ ቁልፍ ይገለጣል ተጥሎም አይኬድም አብ , ወልድ , መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ስሙም ኢየሱስ ነው ! ይህን ኢየስስ ካልገለጠ አይገለጥም ተባረክ !
Atadibesibes
@@bisratbalcha5043 ላድበስብሰው ብልም ማድበስበስ አልችልም ፊለፊት የተፃፈውን ካልካድ በስተቀር እኛ የምናመልከው ያለ እና የሚኖር የማይለወጥ አምላክ ነው አሜን !
@@miskirnegh7489 gna minamelikew yelalena yemayenorewin new bante ababal tigerimaleh wenigal gebitot beritolet metwal aleke ::
@@bisratbalcha5043 ኢየሱስ ማን እንደሆነ ሳታውቅ ወንጌል የለም መጀመሪያ የተፃፈውን እንመን ያልተፃፈ የራሳችንን ሀሳብ ማመን እንተው በህጉ ያለውን የተፃፈውን ነው እኛ ምናመልከው ሰማይን ምድርን ብቻውን የሞላውን ግራ እና ቀኝ የሌለውን ሁሉ በሁሉ የሆነውን ይገለጥልህ እላለው ተባረክ .
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ካሮል የ እውነት ምስክርነትህ ጠቅሞኛል ጌታ እየሱስ ይባርክህ ብሩክ ነህ ።
live under the shadow of Holy Spirit....bless you dear
Carolye geta abzto ybarkh. Yeredah ersu the son of the living God Jesus Christ newna begeta hayl berta. Holy spirit will guide you to the right and peaceful way.
የእነሱን ልብ እንድታበራ እ/ር ወደ ስላሴ አማኞች መርቶህ ይሆን?!ብዬ እጠረጥራለሁ እንጂ በፍጹም የሐዋርያት ወንጌል የቀመሰ ከእነርሱ ጋር በምንም እንደማትግባባ ግልጽ ነዉ ፈተናውን እየሱስ ይርዳህ!!!
"የተካፈልነው ህይወት የአርነት ህይወት ቢሆንም #የስጋ አርነት አይደለም #መንፈሳዊ አርነት ነው።" ይህ ባለመረዳት.....
እግዚአብሔርን ስለአንተ የተመሰገነ ይሁን ከዚህ በላይ እግዚአብሔር ይገለጥብህ።
ሁላችንንም እግዚአብሔር ይርዳን !!
ትክክለኛ ሐይማኖት ሐዋርያት ናት ፣✅💯✅
ሐዋርያት ሀይማኖት ራሳችሁን የምትሉ እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስ በደንብ አንብቡ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር አብ አይደለም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር አብ ልጅ ነው ቶሎ ንስሐ ግቡ ግዜው ሳይረፍድ
ፊልጵስዩስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵ በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን።
⁶ እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥
⁷ ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥
⁸ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ።
⁹ በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤
¹⁰ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥
¹¹ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።
በጣም ደስ ብሎኛል ዎንድሜ አግዚአብሔር ይመስገን
ንሰሀ ግባ መቼም ብሆ ከእዉነተኛ አምላክ እነደተለየህ ታዉቃለክ ደግሞ trinity ምናምን እያልክ ግራ ትጋባለክ። ስለዝህ አሁንም ግዜ አለክ broye።
ካሮልዬ እግዚአብሔር ይባርክህ !!!
እንኳን ከእስልምና ወደ ጌታ መጣህ።የሓዋሪያት እምነት መፅሐፍ ቅዱስ ይዘው ቁርአን ነው የሚሰብኩት።
ለነፍስህ ሳይሆን ለስጋህ ምቾት ፈልገህ ነው የሄድከው
ትክክል
🙏🙏 እኩ
ሐዋርያት ሀይማኖት ራሳችሁን የምትሉ እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስ በደንብ አንብቡ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር አብ አይደለም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር አብ ልጅ ነው ቶሎ ንስሐ ግቡ ግዜው ሳይረፍድ
ፊልጵስዩስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵ በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን።
⁶ እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥
⁷ ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥
⁸ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ።
⁹ በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤
¹⁰ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥
¹¹ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።
Hawareyat betekrstyan malet men malet new ? Mendenew yemyamnut? Can someone explain to me please?
It is a denomination which is peculiar from Pentecostals or Evangelicals. Their doctrine is based on non trinitarian theology which doesn't accept "accepting Jesus Christ as Lord and Saviour", "salvation can only be done by baptism", and rejects trinity in general. It is quite similar with Oneness Penetecostal but different in "Holiness Standards" like wearing long skirts, not wearing makeup, and wearing head covering. You can do more research on this topic.
እጅግ እጅግ በጣም በጣም ነው ያዘንኩት ብቻውን ያለውን አምላክ ክብሩን ጠሎ ህዝቡን ለማዳን ቢመጣ መዘበቻ አደረከው ምን ያህል እንደሚያዝንብ ብታውቅ መልካም ነበር፡፡ ምክንያቱ እኔ እኔ እግዝያብሔር ነኝ አልለወጥም እያለክ አንተ ግን ……… ይልቁኑ ቀኑ ሳይቀርብ አንድና ብቻውን ያለውን አምላክ ወይም በስጋ የተገለጠውን አምላክ በንስሃ ተመልሰ እንድታመልከው መልካም ምኞቴን ፀሎቴ ነው!!! ጌታ ኢየሱስ ማስተዋልን ይስጥህ!!!!
only Jesus is a fake Religion !
ሐዋርያት ሀይማኖት ራሳችሁን የምትሉ እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስ በደንብ አንብቡ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር አብ አይደለም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር አብ ልጅ ነው ቶሎ ንስሐ ግቡ ግዜው ሳይረፍድ
ፊልጵስዩስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵ በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን።
⁶ እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥
⁷ ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥
⁸ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ።
⁹ በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤
¹⁰ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥
¹¹ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።
እሱ መቼ እግዚአብሔር ይለወጣል አለ እናንተ እኮ ናችሁ መጽሀፍ ቅዱስን አጣማችሁ ምታነቡት እሱማ እውነቱ ተገልጦለታል
Hear,Olsrael The lordour Gid is one Lord
I invite you to read the bible and to pray more,The ALMIGHTY GOD will reveal you him self,እግዚአብሔርን እኛ አይደለንም እንዲህ ነህ እምንለው እሱ እሱ ነው
INEM YE KAROL AYINET HIWET NEBEREGN TEWELIJE YADEKUT IZAW NEW. YE KAROL TIYAKE YE BIZU MESERETE HAWARIYAT WETATOCH TIYAKE NEBER AWO BEZI CHERICH LADEGE SEW LELA TIYAKE MANSAT KEBAD NEW NEGER GIN GIZEW SIDERS IRASU TIYAKEW BEWISTACHIN GEFTO YIMETAL BIZU DEFREN YEMANANEBACHEW YEMESAF KIDUS TIKISOCH NEBERU BETELEY SILE AB WELD MENFES KIDUS YEMIYAWERU, YE HAWARYAT IHITINA WENDIMOCHE KEHAYMANOTEGNINET WETEN WEDE AMAGNINET INIMITA ISTI INEGNAN TIKISOCHIKO BEDENB TEREDUACHEW ANDUN YIZO ANDUN ANTELTILO AYIHONIMINA. IGNAN YETENATEQE GETA HULACHIHUM GA INDIDERS YEZEWETIR SELOTACHIN NEW
@@meklitaklilu8653 1negn ale ......1neh alnew
only Jesus is a fake Religion ! He is already saved . You need to follow his way too.
ሐዋርያት ሀይማኖት ራሳችሁን የምትሉ እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስ በደንብ አንብቡ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር አብ አይደለም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር አብ ልጅ ነው ቶሎ ንስሐ ግቡ ግዜው ሳይረፍድ
ፊልጵስዩስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵ በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን።
⁶ እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥
⁷ ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥
⁸ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ።
⁹ በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤
¹⁰ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥
¹¹ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።
Tebareku betam yemeyantse nw tebarkebetalew bizu tmehirt agechalew....
ልብህ እዉነትን እያወቀ እንደዚ በማለትህ በጣም አዝናለሁ።
Libuma silaweq newu yetemelsw ena enantenm enxebqachuwalen yabatachin bet sefi newu nu
እርሱማ የሚበልጠውን መርጧል
እናንተ እውነት ምንድነው?
እኔ እውነትም ህይወትም ነኝ ያለው ክርስቶስ ኢየሱስ ነዋ
ሰማይ ቆንጆ ድምፅ ያለው ሳይሆን ንጹህ ልብ ያለው ነው የሚገባው። ሰው እንዴት በጤናው የገባውን ትቶ የኢየሱስ ስጋ ከአፈር ነው ይላል። ይገርማል። ያገለገልከው እየሱስ ግን አፈር ስላሆነ አፈር ላይ አይጥልህም
ኢየሱስ ያለው ነው ሰማይ ምገባው
ለካ እግዚአብሔር አብሮን ስኖር ነው ሞገስ ግርማ የሚኖረን...እሱ የሌላባት ህይወት እንዲህ ከንቱ ነው ምንም ላዘ የለም😭
Awo ehte lk nesh
well said
@@ebenezerkifle605 ኸረ ባክህ😂
only Jesus is a fake Religion ! He is already saved (chosen ). You need to follow his way too.
ሐዋርያት ሀይማኖት ራሳችሁን የምትሉ እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስ በደንብ አንብቡ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር አብ አይደለም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር አብ ልጅ ነው ቶሎ ንስሐ ግቡ ግዜው ሳይረፍድ
ፊልጵስዩስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵ በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን።
⁶ እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥
⁷ ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥
⁸ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ።
⁹ በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤
¹⁰ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥
¹¹ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።
God bless you Carol!!
Miskin ante legenzebina leseti bileh hayimanotihin yekeyerk
አንተ ከሐዋርያት ቤተዕምነት በወጣህ ጊዜ ተቃውሜህ ነበር....ዛሬ ግን አንተ የጠየከውን ጥያቄ ለቤተክርስቲያኑ አቅርቤ ሊመልሱልኝ ስላልቻሉ...እኔ እና መሠሎቼ ቤተክርስታኒቷን ሳንወድ እየለቀቅን ነው....አንተን የረዳ መንፈስ እኛንም እየረዳን ነው....ተባረክ
ክብር ለጌታ ኢየሱስ ይሁን
ስላካፈልከን ምስክርነት እግዚአብሔር ይባርክህ
እኔ ልክ እንደ እናንተ ተወልጄ ያደኩበት ቸርች ነበር ግን መንፈስ ቅዱስ ሁሉን አስረድቶኛል ወጥቼ ጌታን አወኩት
@@kalkidanaragaw2645 እስት ምን የምል ነበር የተረዳሽው??
@@CarolFekadu ከተቻለ በTelegram, inbox ባገኝህ ደስ ይለኛል ?
Enen teyikenyi
አዝናለዉ ይህን መዳን ጥለሀል የቁጣዉ ቀን ሳይመጣ ይመልስህ
ማን ይመለስ????
Geta libonahun silekefete ke seol amilixal
ብቻውን የለውን እየሱሲን እንደ ይሁዳ ለትንሺ ነገር ሸጥክ ኢየሱስ አሁንም ምሕረቱን ያርግሌህ ወንደመ
እየሱስ በስጋ እንደመጣ የማይታመን ሁሉ የተረገመ ነው። እርሱ ከሀጢአት በቀር በሁሉ የተፈተነ ነው። ወንድሜ እንኩዋን እግዚአብሔር እረዳህ Welcome to the TRUTH, I am so happy with you may God bless u. Don't look back.
Please 🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺 temeles. Lesuwa new mitzemireu be geta sim. 😢😢😢😢😢 Artist Nate ko karol
በሐዋርያዊት እምነት አስተምህሮ ኢየሱስ ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ አይደለም የሚል ማነው ያስተማረው ካሮል?
Wow my dear bro well come I'm very happy to see u, I know you as well as ur father because I was one of you the member of apostolic church 9 years ago
Karoliye iyesusin Lema kefafel new ye herkew Andu amilak yikiri yibelh na temelesi ❤❤❤ iyesus ijun zergitow yiterahal wondme na temelesi😢😢😢😢😢
ወደ እዉነቱ ይመልስህ ወንድሜ የት እንዳለህ እወቅ ጸልይ!
እግዚአብሔር ይባርክህ። ይሄ እውነት የሆነው ጌታ እኮ ስንቶቻችንን ማረከ ዋዉ ክብር ለእግዚአብሔር
በጣም የገረመኝ በንግግሮች መሀከል ጌታን ጌታን እያልክ እንጂ አፍን የፈታህበት ያ ኢየሱስ የሚለው ስም ማን ወሰደብህ🤔
ያገለገልከው የልጅነትህ አምላክ ኢየሱስ ይርዳህ ወንድሜ
የኢትዮጵያ ሐዋሪያዊት ቤ/ክርስቲያን
ስለ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅነት
በደንብ ታስተምራለች እንጂ....
ኢየሱስ ግን የእግዚአብሔር ልጅ ብቻ ነው ብለህ ካመንክ የዘላለም ርስት የለህም ።
ኢየሱስ ሁለት ገፅታ አለው
#ፍፁም ሰው ነው/ወልድ ነው
#የዘላለም አባትነትና አምላክነት አለው
በሰውነቱ የእግዚአብሔር ቃል/ልጅ ነው።
በአምላክነቱ ደግሞ ራሱ እግዚአብሔር ነው።ኢየሱስ ለዘላለም የእግዚአብሔር ልጅ ተብሎ አልተፃፈም ቃል ስጋ ከሆነ
በኋላ ነው ልጅነቱ እንጂ ከዚያ በፊት
እግዚአብሔር ነበረ ማለት ነው በብሉይ
ኪዳን ሦስት እግዚአብሔር የለም/
ሦስት አምላክ የለም፣ሦስት አካል የለም
አንድ አምላክ በአንድ አካል ብቻ
ኤፌሶን 4፥5 አንድ አካል፣አንድ አምላክ
ከዚያ ውጪ ጣዖት ማምለክ ይባላል።
ኤፌሶን 4፥4-5
እፍረተ-ቢስነት ነው፤ስለ ዘመረውና ስለምዘምረው ጌታ ሳያውቁ ቅላጼ ማሳመር።ከካሮል በላይ የኢትዮጵያ ዘፋኞች የተሻለ ቅላጼ ስላላቸው እግዚአብሔር አገለገሉ ተብሎ መቼም አይታመንም።እናም በእርሱ ዘመን ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትናና ዛሬ እስከ ዘላለም ያው ነው ማለትም የዘላለም አብነት የሚለው ተለውጦ ወልድ ወይም ሕፃን ብቻ ሆኖአል ማለት ነዋ?ኢሳ9:6ና ዮሐ14:8-9 እኔ አብ ኢየሱስ ያለው የእግዚአብሔር ቃል ይፋረዳል በእውነት።ቆይ ካሮልም ሆነ እንደ ጋዜጠኛ የቀረቡት ቆይ ኢየሱስን የት ቦታ ነው ፍጹም ሰው ነው ተብሎ የተጻፈው?ኢየሱስ አብ አይደለም ብሎ መካድ ሙልጭ አርጎ የኢየሱስ አምላክነት መካድ ብቻ ሳይሆን አማልክትን በህሊና አባዝቶ ሊወጣ ወደማይችልበት አዘቅጥ ውስጥ መዘፈቅ ብቻ ለዘላለም ታውኮ ምድረ ዓለምን ጨረሶ ገሃነመ ዓለምን መቀላቀል እንደሆነ ማን ይንገርህ?ጆሮ ካለህ ኢየሱስ ራሱ አብ ወይም ብቻውን በሰውነት ወይም በወልድነት ስለመገለጡ ስናገር እንዲህ ይላል።ራእ1:17-18...አትፍራ መጀመሪያውና መጨረሻው ሕያውም እኔ ነኝ አለ እንጂ ከእኔ ሌላ አለ አላለህም።ሲቀጥል ከቁ/18...ሞቼም ነበርሁ እነሆም ከዘላለም እስከ ዘላለም ሕያው ነኝ፥የሞትና የስዖል መክፈቻ አለኝ በማለት ከኢየሱስ ክርስቶስ ሌላ የሞትና የስዖል መክፈቻ አለኝ የሚል አብ ወይም አምላክ ከየት እንደሚያመጣ እናያለን።ምን ይህ ብቻ በራእ22:12-13...እነሆ በቶሎ እመጣለሁ፥ለእያንዳንዱ እንደ ሥራው እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር ነው ስል ከራሱ ሌላ ዋጋ ሊሰጠን ያለ አብ ወይም አምላክ እንደሌለ ከማረጋገጡም በላይ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ስለመሆኑ ከቁ/13 መጀመሪያውና መጨረሻው ፊተኛውና ኋለኛው እኔ ስል ይደመድማል።በራሱ ማንነት ያለው አብንና መንፈስቅዱስ ከየት አምጥቶ እንደምናገር ራሱና ያሳተው ዲያቢሎስ ይወቀው።በካሮል ፍልስፍና እግዚአብሔር መንፈስ ነው ዮሐ4:24 የሚለውን በመካድ ከአንዱ እግዚአብሔር ወይም በአዲስኪዳኑ አጠራር ኢየሱስ ክርስቶስ ሌላ ማንነት ያለው መንፈስ ፈጥሮ መናገር በ2ቆሮ3:16-18...ጌታ መንፈስ ነው የሚለውን በመካድ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ አብም፣በሥጋ ሰውነት የተገለጠ ወልድም በሩ በጥንቃቄ ተዘግቶ ሳለ የሚገባ መንፈስ ነው።ኢየሱስ ክርስቶስ የማይታየው አብ በሥጋ ስለታየ በሰውነቱ ምክንያት የእግዚአብሔር ተብሎ ተጠራ እንጂ ከኢየሱስ ክርስቶስ ሌላ ማንነት ያለው አብም ሆነ መንፈስቅዱስ የሚባል የለም።እንድ ብቸኛ እውነተኛ አምላክና የዘላለም ሕይወት አለን 1ዮሐ5:20-21።ከኢየሱስ ክርስቶስ ሌላ ማንነት ያለው አለ ማለት የኢየሱስ ክርስቶስ እውነተኝነት መካድ ነው።ብቻ ኢየሱስ ክርስቶስ ከእንደዚህ ዓይነት ከተጣመመ ክህደት ይሰውረን።ጌታ ጌታ እያለ የሚጠራው ጌታ ማን እንደሆነ ካሮልና በስመ-ወንጌል አማኝነት ራሳቸውን የሚጠሩና የሚሻሙ ይወቁ።ከኢየሱስ ክርስቶስ ሌላ አምላክ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይራቅ።
ወጋዉ!
ካሮን፣ከኤልዛል፣ቃለመጠይቁተመቸህ፣ተው፣ቅድስና፣ከውጭም፣ከውስጥም፣ነው፣አንድ፣አምላክ፣ይርዳህ፣ተመለስ፣ልጄ፣ትልሀለች፣እናህ፣ቤተክርስቲያን😢
ጌታ ይቅር ይበል የሚትለውን ነገር አታቅሚና ኢየሱስ አብ እንደ ሆኔ አለማመን ስጀመር ኃጥያት ነው" ለካስ ንቅድሞስ በጣም ጎበዝ ተማር ነው ;ምክንያቱም ኢየሱስን እራሱን ጠይቆ አብ ማነው አንተስ ማን ነህ በሎ ማንነቱን አወቅ ከሱ በቀር ሌለ እንደሌለ ኤራሱ አብ እንደ ሆኔ ከአፉ ሰማ አመነ አንተ ኒቅድሞስ ሆይ ይህን ያህል ዓመት ሁሉ ከእናቴ ጋር ቆይቼ አታቁይኝምንህ? ጥየቀው አብን አሳየንና ይበቃናል ነው መለሱ ግን እንደት እስከአሁን ድረስ ባለው ቆይታ አላወቃችሁምን ? ጠየቀውን በጥያቀ = መልሱ ግን እን አብ ነኝ,,
አይ ተዉ !ኢየሱስፈእንደ እኔ ፍቃድ ሳይሆን እንደ አንተ ፍቃድ ይሁን ያለዉ ማንን ነዉ? ኢየሱስ አስመሳይ ነበር? እሱ በርቶለታል አንተም ተመለስ .ጊዜዉ እያለቀነዉ!እባክህን
2ኛ የጴጥሮስ መልእክት 2....20 በጌታችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ እውቀት ከዓለም ርኵሰት ካመለጡ በኋላ ዳግመኛ በእርስዋ ተጠላልፈው የተሸነፉ ቢሆኑ፥ ከፊተኛው ኑሮአቸው ይልቅ የኋለኛው የባሰ ሆኖባቸዋል።
21 አውቀዋት ከተሰጣቸው ከቅድስት ትእዛዝ ከሚመለሱ የጽድቅን መንገድ ባላወቋት በተሻላቸው ነበርና።
22 ውሻ ወደ ትፋቱ ይመለሳል፥ ደግሞ። የታጠበች እርያ በጭቃ ለመንከባለል ትመለሳለች እንደሚባል እውነተኞች ምሳሌዎች ሆኖባቸዋል።
Ara yedabilos menfes nw inj beyesusim nisa giba w,m😭🙏
ሐዋርያት ሀይማኖት ራሳችሁን የምትሉ እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስ በደንብ አንብቡ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር አብ አይደለም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር አብ ልጅ ነው ቶሎ ንስሐ ግቡ ግዜው ሳይረፍድ
ፊልጵስዩስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵ በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን።
⁶ እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥
⁷ ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥
⁸ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ።
⁹ በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤
¹⁰ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥
¹¹ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።
እህታችን ሰብሊ ስለትጋትሽና መሰጠትሽ ጌታን እጅግ እባርካለሁ:: በፕሮግራሙ አክብረሽ ስለጋበሽኝ አመሰግናለሁ:: አሁንም ጌታ ያስፋሽ ተባረኪልኝ!
በሰማይና በምድር ምንም አማልክት የተባሉ ምንም ቢኖሩ ለእኛ ግን አንድ አምላክ አብ አለን ያለው ጳውሎስ ክደህ ሶስት አማልክት መፍጠር ኢመፅሐፍ ቅዱሳዊ ነው።1ኛቆሮ8፥4-6
መንፈስ ቅዱስ የኢየሱስ መንፈስ እንጂ ራሱ የቻለ ፔርሰናል /አካል አይደለም።
ቃሉ አንብብ ወንድሜ
• 2 ቆሮንቶስ 13፥2-3፤ ሁለተኛ በእናንተ ዘንድ በነበርሁ ጊዜ እንደ ተናገርሁ አሁንም ደግሞ በሩቅ ስሆን፥
#ክርስቶስ #በእኔ #አድሮ #እንዲናገር ማስረጃ ከፈለጋችሁ፥ እንደ ገና ብመጣ እንዳልራራላቸው አስቀድመው ኃጢአት ላደረጉት ለሌሎችም ሁሉ አስቀድሜ ብዬአለሁ፥ አስቀድሜም እላለሁ። ክርስቶስም ስለ እናንተ አይደክምም ነገር ግን በእናንተ ኃይለኛ ነው
• ማቴዎስ 10፥20፤ በእናንተ የሚናገር #የአባታችሁ_መንፈስ ነው እንጂ፥ የምትናገሩ እናንተ አይደላችሁምና።
• 2ኛቆሮ13፥5፤ በሃይማኖት ብትኖሩ ራሳችሁን መርምሩ፤ ራሳችሁን ፈትኑ፤ ወይስ ምናልባት የማትበቁ ባትሆኑ፥ #ኢየሱስ #ክርስቶስ #በእናንተ #ውስጥ እንዳለ ስለ እናንተ #አታውቁምን?
5፤ በሃይማኖት ብትኖሩ ራሳችሁን መርምሩ፤ ራሳችሁን ፈትኑ፤ ወይስ ምናልባት የማትበቁ ባትሆኑ፥ #ኢየሱስ #ክርስቶስ #በእናንተ #ውስጥ እንዳለ ስለ እናንተ #አታውቁምን?
1 ጴጥሮስ 1፥10፤ ለእናንተም ስለሚሰጠው ጸጋ #ትንቢት የተናገሩት ነቢያት ስለዚህ መዳን ተግተው እየፈለጉ መረመሩት፤
11፤ #በእነርሱም_የነበረ_የክርስቶስ_መንፈስ_ስለ #ክርስቶስ_መከራ_ከእርሱም በኋላ ስለሚመጣው ክብር አስቀድሞ እየመሰከረ፥ በምን ወይም እንዴት ባለ ዘመን እንዳመለከተ ይመረምሩ ነበር።
ፍሊ1፥19 በኢየሱስ መንፈስ
ነፍስክ ይማር ወንድሜ በጣም ትገረማለህ ለምንስ ትዋሻለህ!? ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ላይ ኢየሱስ ፍጹም አምላክ ፍጹም ሠው ነው ኢየሱስ አብ ነው ብሉ ነው እሚያስተምሩት። አብ ማለት አባት ማለት ነው። ቃሉ ስናገር ሚልክያስ 2÷10 ለሁላችን አንድ አባት ያለን አይደለምን ? አንድ አምላክስ የፈጠረን አይደለምን....? አንተ ግን ደጋግሜህ መጠራት አለብህ👌
@@deme47 አሁን ተመልሶ ካልተሻሻለ በቀር መፅሃፍ ቅዱስ ትምህርት ቤቱ ከመዘጋቱ በፊት ለሰልጣኝ አገልጋዮች ተነግሮ ፍፁም ሰው የሚለው ነገር እንደቀረ በእርግጠኝነት ልነግርሽ እወዳለሁ:: ምንም ውሸት የሌለበት ነው:: በእርግጥ አሁን እንደገና እርምት ከተወሰደ መልካም ነው የኔም ፀሎት ነው::
@@CarolFekadu ante leba
እግዘአብሔር ያንሰ ለብ ይሰጠ ከ ሐዋረት ዬዎደቀ ከመበድ ልለ ዬሌሚ እኔ በ ህይዎቴ አይቼአለወ በጠሚ ኘዝነለወ ስለ ነፋሲ
አቤት ጌታ ኢየሱስ አሁን በchirst ማንነት ላይ የሐዋርያት ቤተክርስቲያንን ልትተች ትሞክራለህ ያ ሁሉ ጸጋህ እና እግዚአብሔር የሰጠህ ቅባት በአንድ ግዜ ርግፍ አለ ። እንግዲህ ጌታ ኢየሱስ በምህረቱ ያስብክ ።
ከእውነት ወደስህተት እደሄድክ አዝናለሁ በአንድ ወቅት አንድ የስህተት አስተማሪ ከስላሴ ወደ ዘጠኝ አካል መናገር ጀመረና ተወገዘ አንተም አንድ ከሚል ሐዋርያት ቤ/ክ ወደ ስላሴ ስትሄድ ከተወገዘ እምነት ጋር ተባባሪ መሆንህ አንተም ከመናፍቃኑ ጋር ስለሆንክ ንሰሐ ግባ የሱስ አብ ነው።
Enkuan Geta Ewinetun aberalik...
በክርስቶስም ትምህርት ለማይኖር ሰው አምላክ የለውም፤ በክርስቶስ ትምህርት ለሚኖር አብና ወልድ አሉት።” ..2ኛ ዮሐንስ 1፥9
amen !
የህዋርያት ትምህርት ስሰማው ራሱ ወደላይ ይለኛል :: ፈሪሳውያን እኮ ጌታን ሲያሳድዱት የነበረው የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ ስላለ ነው :: የእግዚአብሔር ልጅ የሚለውን የሚገልጥ ብርሃን አብራልን ግለጥልን ተብሎ ይፀለያል ::
ዩሑንስ ወንገል 14 እስከ መጨረሻ በ መንፈስ ሆነ አንብብ የኢየሱስ ማንነቱ ትረዳለ
አብ በሥጋ ኢንደተገለጠ አታምንም?1ኛ ጢሞ 3:16 ምንትላለ? ሰዉ በማስተዋሉ አይደግፊ ተብሉዋል ደግሞ መንፈስ ቅዱስ sequence አለዉ
ኤልሳዬ ከ ኤልያስ ብዙ ታግሎ ነዉ ያገይኘዉ አነተ የእግ/ር ቅባት ጥሰ ወጥተ መንፈስ አገየኘዉ ማለቱ ጥያቀ ዉስጥ ያስገባል ስለዝህ የምህረት በር ሳይዘጋ
ብትመልስ ያዋጥሃል፡፡
ፈጣሪ ይርዳህ መጨረሻው ዘመን ነው እግ/ር መሀሪ ነዉ ቸር ነው እኔ እፀልይልሀለሁ ወደ አባትህ ቤት ትመጣለህ
አሁን ወደ የት ሄደ?
only Jesus is a fake Religion ! may God attract you to the true way .
ኢየሱስን አምላክነት ክዶ በአንድ ግዜ ሰው የሆነበት ሰው ሌላውን ቢክድ አይገርምም
ሐዋርያት ሀይማኖት ራሳችሁን የምትሉ እባካቹ መጽሐፍ ቅዱስ በደንብ አንብቡ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር አብ አይደለም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር አብ ልጅ ነው ቶሎ ንስሐ ግቡ ግዜው ሳይረፍድ
ፊልጵስዩስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵ በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን።
⁶ እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥
⁷ ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥
⁸ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ።
⁹ በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤
¹⁰ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥
¹¹ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።
ካሮል ወንድሜ ከሐዋርያት ቤ/ክርስቲያን የወጣህበትን እውነተኛውን ምክንያት ተናገር
በጣም ይገርማል እኔና ባሌ ከግራ መጋባት እየሱሰ ነፃ አወጣን። አሁን እየሱሰ የሚቀበለው አምልኮ እያመለክን ነው።
Please reach out Pastor Bereket he is so anointed to explain your question, I praise God for the grace he put in brother Beke, please tech out to him. You are in the wrong place….