SUBSCRIBE TO OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
Xafak iko bexam yoni tolo tolo nalin welcome 🙏🙏egezaber yixabiqik kakifu hulu tamasigan silayawuk des bilognal bexam tachaniqa naber bexam min hono sil naber
❤ yoni my dad i missing you yoni
Ame Ame Ame Ame Ame Ame Ame Ame Ame Ame Ame Ame Ame Ame Ame Ame Ame Ame Ame Ame Ame Ame Ame Ame Ame
አራ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን በጣም አሳብ ዉስጥ ገብቼ ነበረ ዩቱቡ ምን ሆነ ብየ እንኩዋን በደና መጣክ ዮንየ ትልቅ የእግዚአብሔር ሰዉ የኢየሱስ ዎታደር ተባረክልኝ
እኔም በጣም
@@jerryjerry5873 አራ በጣም ነው እንጂ ቆይ ምን ተፈጠረ በጌታ ስሚ
Ameeeeen Ameeen
Ameeeeen Ameeen
Amen kibre La Geta Yihuni
Amen Geta Yibariki amen tabaraki
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ወንድማችን ዮናታን እግዚአብሔር እየገለፀልህ ለዚህ ትውልድ አገልጋይ ስላደረገህ እግዚአብሔርን እናመሰግናለን : አገልግሎትህን አብዝቶ ይባርክ ::
💞💞💞💞💞💕💕💕💕💕💕💕💕
Amen amen amen amen amen zamanike yibarake yon amen 🙏
ትላንት ኮሜንት አድርጌልህ ዛሬ መጣህ ዬኒነትዬ የኔ ውድ ስጦታ በአካል ላይህ እንደ ጌታ ፈቃድ ጥቂት ጊዜ ነው የቀረኝ ወደ ሃገሬ ልመጣ ጌታ መልካም ነው ብዙ አስተማረኝ ብዙ መከረኝ ኦ ኢየሱስ ልዩ ነው ዬኒዬ በአንተ በኩል ጌታ ኢየሱስ እንደ ግል አዳነ አድርጌ ተቀበልኩ የተቀበልኩት ጌታ በብዙ ውጣ ውረዶች ውስጥ ማዕበሉም ወጀቡም ሳያሰጥመኝ በምህረቱ ብዛት ይኸው ዛሬን አደረሰኝ አላልፋቸው ያልኳቸውን ቀናቶቼን አመታቶቼን ወራቶችን በምህረቱ አሳለፈኝ ጌታ ኢየሱስ ስሙ ብሩክ ይሁን አሁን ደሞ ወደ ሃገሬ ልመጣ ነው ጌታ ወደ ተናገረኝ ተስፉ ሊያስገባኝ ነው ኦ ኢየሱስ ምን እንለዋለን ይህ ጌታ ደስታ እና ዝማሬ አንደበቴን ሞልቶታል በኢትየጵያ. ላይ ትልቁ የእግዚአብሔር ማዳን ይገለጣል ዬኒዬ እስከማገኝህ እናፍቃለሁ ጌታን ስላንተ ሁሌም አመሰግነዋለሁ ስጦታዬ ነህ ዮኒነትዬ እወድሃለሁ 🙏🙏🙏🙏💗💗💗💗💗💗💖💖💖💖💖
Ameeen ameeeen🥰🥰🥰
Amen Amen Amen Egzaibher Selamike Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤
Amennnnnn yoniye tabarki fatari abazitoooooo yabark Tkxxxxx so much 🙏❤️❤️
ክቢር ለእግዚአብሔርም ይሁን አሜን አሜን ዮን እግዚአብሔር ይበርክ ታበራክ
አሜን አሜን አሜን መንፈስ ቅዱስ እናመግናለን ከስንተፍሳችን ይልቅ የቅርባችን ስለሆንክ እናመሰግንሀለን እወድሀለው መንፈስ ቅዱስ❤❤❤❤❤።ዮኒ ተባረክ ዘመንክ ይባረክ እወድሀለው❤❤
Amennn.Amennn.haleluyaaa kibr legeta yihun yoniye tebarek
Uffff የኒዬ እንዴት እንዴጠበኩኝ ረሴ አውለሁ ክር ሁሉ ለእየሱስ ይሁን አሜንwellcome yoniye👌🙏👂💕💕💕
የኔ ወንድም ጌታ ይባርክህ በጣም ነው የምወድህ !!!!!!!!!!!
በጣም ልዩ ትምህርት ነው ተባረክ ዮኒ አንተ ልዩ ነህ ኑርልን ጸጋ ይብዛልህ
Amen amen amen eyesus geta new!!!!
Ameeen Ameeeen Ameeeen tebrk yonyee📖📖🙏❤❤
Amennnnnn amennnnnn yene getaaa tkxxx so much abateee 🙏🙏❤️
❤❤ጌታ እየሱስ ዘመኑ ቅባት ተባረኪ 🙏
አሜንንን ጌታ ይባርክ ዮንዪ
አሜንንንን አሜንንንን ጌታ ክቡራን ይወሰድ ሃሌሉያያያ
ሁሌም ከእኛ ጋር ያለህ መንፈስ ቅዱስ እናመሰግናለን
እሮጬ የምከፍተዉ ነገር ቢኖር የ አንተን ትምህርት ነዉ
ፀጋዉን ያብዛልህ የ ጌታ ልጅ ዬናታን 💜
Well come yoniye enukan geta eradeki
Eshi isemalo tabereki
ኢየሱስ መደምደሚያዬ
ከአንተ ጋር ሆኜ እረፍት ሆነልኝ
ከመቅበዝበዝ ዳንኩኝ
❤❤❤❤አሜንንንንአሜንን🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እድለኛ ነኝ ክርስቲያን በመሆኔ
አንተ ያየክልኝ ይበልጣል የኔ ጌታ
Thank you for loving me
አመሰግናለሁ እወድዳለሁ my Lord!!!
ዮንዬ ዘመንህ ይለምልም!
amen ameni eyesusi geta newu
Amen tebareki 🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲😇😇😇😇😍🍇👌
አሜን አሜን ክቡር ሁሉ ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን ከአለም እና ከጨለማ አፋትቶ የራሱ ያደረገን አምላክ ይባረክ.. ዮኒዬ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
ተባረክልኝ ዮኒዬ
Amen amen amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤ የትውልድ አባት ዮንዬ ብሩክ ሁን
Yoniye sila ante kaleti yelegnm egzaber zamenin yibark.🙏❤
yoniye enkan dena metah minew tefah yene jegina zemenih ylemilim
Amen amen haleluya
Amen amen amen halelueya kebr le Egezabeher yehuen ye Egezabeher sewe Egezabeher yebarekhe zemeneh yebarek
Wat an amazing preaching ❤❤❤my Jesus
tebarek yoniye \\\\\ you are mn gizem mirtu!!!
Amennnnnnnnn. Iesus geta now
aywesdbeh yoni💗💗💗💗💗
አሜን አሜን አሜን 😍😍😍😍💕💕
Woo God is fateful I pay a lot This is the Unser of my prier. I give glory to lord Jesus Christ name amen
Amen Geta Eysus hoye temsgm 🙏
God bless you and your family 🙏❤️
አሜንንንንንንንንንንንንን ንንን አሜንንንንንንን ተባረክ የእግዚአብሔር ታላቅ ሰው ጌታ አብዝቶ ይባረክህ📚📚🙇🙇🙇🙇🙇🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
Amennnnnn amennnnnn
እየሱስን ካገኛቹ አይቀር በክብረ ማወቅ ይሁንላቹ አሜንንን አሜን ሙሉ የሚደርግ ባደባበይ በክብሩ የሚገልጥ እደሱስ እኔን ተከትሎ ገባ አሜንንን የጌታ ባርያ ዮናታል የጌታ ሰላም ፀጋ ከተና ከቤተሰብጋር ይሁን ! በሁሉ ነገር የእግዚያብኤር የልጁ የጌታ ጥበቃ በጌታ በእየሱስ ስም ይብዛል !
Araaaaaaa yoniiiiiiiiiiii🍇💒
Ye ewinet nafikehegn neber yoniye tebarekilign
የእኔ ሱስ ዮኒዬ
እኔ ካ በየቀኑ ነው የአንተን ትምህርት የምሳማው
ስሞኑን በጣም ነው የጠፋከው
ስለ ሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ስም ከፈ ይበል
የማዳም ቅመም ነኝ ከካየት
ወንድሜ ተባረክ
የህይወት ውሀ ጋባዥ ጌታ እየሱስ ነው፡፡ የያዕቆብ ጉድጓድ ውሀ ጊዜያዊ ጥም የሚቆርጥ ሲሆን የህይወት ውሀ ግን ዘላለማዊ በሆነ መልኩ እርካታን የሚሰጥ ነው፡፡ ይህንን የህይወት ውሀ ለመጠጣት የልብን በር መክፈት ብቻ ነው፡፡ ተባርክ ዮኒ!
ዮኒ አባት እግዚአብሔር ድራሽህን ይባርክህ
Amen
❤😘አሜንንን አሜንንን አሜንንን 📖✅️
Yoniy enkuwan dehna metakilin banteko geta bizu astemirognal tebarki bebizu enwedekalen
እግዚአብሔር ይመስገን🙌 ክፍል 20 ድረስ በቤቴ ሆኜ ማሰታወሻ እየያዝኩ እየተማርኩ፣ትኩረቴ ሁሉ ኢየሱስ ላይ ብቻ መሆኑን እየጨመረ፣ለኢየሱስ ያለኝ ፍቅር እየጨመረ፣የኢየሱስ በመሆኔ እየኮራሁ አለሁ። ጌታ ረድቶኝ ሁለት ክፍሎችን በስፍራው ተገኝቼ ለመካፈል ችያለሁ አሁንም ጌታ ቢፈቅድ እና ብንኖር ቀጣይ ክፍሎችን በአካል በመገኘት እንደምማር አምናለሁ።
ዮኒዬ ተባርከሃል ከመቀጠል ውጪ አማራጭ ስለሌለህ ዝም ብለህ ቀጥል❤
Yoni.tebarek
God bless you 😘 Thanks so much ✅ 🤝🏽 Lorde Best 😘 ✅ 🤝🏽 👌 👍🏻
Ameeeeeeeeen
❤❤❤❤❤❤መንፈስ ቅድስ
አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
Tebarek
Ameeen Ameeen tebarklgn yoniye
ጌታ ይባርክ
አሜን አሜን
God blessed you
🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
Amen Amen🙏🙏🙏Geta hoyi
Amen Amen
God rel working with u even my salf I can c
ውይ በናፍቆት ስጥ ብቅ ነበር እንኳን ደና መጣህልኝ
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Ameen
🧘♂️🧘♂️🧘♂️🤦♀️🤦♀️🤦♀️🤦♀️🤦♀️♥️♥️♥️♥️
Yoni bexam nw yaxafakewu min hon nw iyaliku naber tamasigan ayawuk welcome tolo tolo nalin atixifabin yoni 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
💔💔💔💔💔wuu abate libenim kifetiliygn😥
All glory to Jesus
Wow 🙏🙏🙏 yoonas help you Jesus 🙏
ውዬኒ እንኳን ድምፅህን ሰማሁ ጠፍተህብኝ ትንሽ ፈራ ብዬ ነበር ዘመኑ አይታመንምና
Hamen hamen
⓹ቱ ባሎች‱👧
Xafak iko bexam yoni tolo tolo nalin welcome 🙏🙏egezaber yixabiqik kakifu hulu tamasigan silayawuk des bilognal bexam tachaniqa naber bexam min hono sil naber
ቆየህቦን ዮቱብህ የዘጉብህ መስለኝ ነው ሳምት ሞልቶቷል ይላል ፖስት ካረግህ ስለ መጣህ ደስ ብሎኛል 🙏
Geta yibarki
Egziabhern video eske milekek ken be ken neber check eyadereku yenebere yhun kbr le geta yhun enkuan be dehna metahln
Selam lante yonatan igziabher ymesgen 5 setoc
bedemu teshefen kene betesebih
ለዚህ ሁሉ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ መውደቅ በምድር የስጋ ኪሳራ በሰማይ ወደ ሲኦል ጋሀነመ እሳት ዋና ተጠያቂዎች
1)ፓስተር ኤርሚያስ
2)ፓስተር ትዝታው
3)ፓስተር ዮናታን
4)ነብዩ ኢዩ ጩፋ
5) ሐዋርያው እስራኤል ዳንሳ
6)ዘማሪት ዘርፌ ከበደ
7)በጋሻው ደሳለኝ
9)ሌሎችም መሰሎቻችው
Amen amen amen 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን 🙏🙏🙏💕❤️
Amen amen amen
Ameni❤❤❤
አሜንንንን 🙏💖😘
አሜን❤❤❤❤❤❤❤