የዶ/ር ዘበነ ኦርቶዶክስን አንገት ያስደፋበትን ጉድ ተመልከቱ 🛑 ሁለት ኦርቶዶክስ መምህራን እርስ በእርስ ተሟገቱ 🛑 | ermia abebe | faithline

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 15

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 6 днів тому

    ተባረኩ ወንድሞቻችን ዘመናችው ይባረክ የወንጌል አርበኞች ናችው ተረታ ተረቶችን አሳፍሩልን

  • @Dtd4Ed3ff
    @Dtd4Ed3ff 6 днів тому +2

    ተባረኩ ወንድሞች በአዲስ ኪዳን ታቦት ስርአት የለም ታቦታትን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ና ብቻ ነዉ ክበሩልን ትዉልዱን እያነቃችሁ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zenayeadada1134
    @zenayeadada1134 6 днів тому +2

    ብሩኬ ጌታ ይባርካችሁ ሰዋች በፀታ እንዲማሩ ክላካሉን አጥፉት!!!!!!

  • @yewbdartiksie9476
    @yewbdartiksie9476 6 днів тому +1

    ስለ አዲስ ኪዳኑ ታቦት ይንገረን ውቤ

  • @roziroza3655
    @roziroza3655 6 днів тому +2

    ክላሲካሉ ሙዚቃ ቢቀነስ ወይ ቢቀር ጎልቶ ሚሰማው ሙዚቃው ነው ብዬ ነው ከይቅርታ ጋር ተባረኩ

  • @asegedewdamte3650
    @asegedewdamte3650 6 днів тому +2

    ምንም መሰማት አልቻለምን ሙዚቃውን ይጥፋ

  • @henokgizaw5980
    @henokgizaw5980 6 днів тому +2

    ❤❤❤

  • @Halleluyah4
    @Halleluyah4 6 днів тому

    The background music is loud. If it’s possible to turn it a bit down.

  • @josiwube6316
    @josiwube6316 6 днів тому

    God bless you all

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 6 днів тому

    ኦርቶዶክስ የአንድ ወይ የሁለት ዘር የበላይ ሀይማኖት ነች ስህተቷ ሲነገር እንደ ጥይት የሚጮሁ እነዚሁ ሰዎች ናቸው ቄሱ፣ፖፖሱ፣ዲያቆኑ እነሱ ኢየሱስን አያውቁትም እንደጠላት ስለሚያዩት ኢየሱስ ብሎ ያስተማረ መምህር ቀስ ብለው አሳድመው ይደበድቡታል ያስገልሉታል በመጨረሻ
    ይወገዛል😢😢😢😢

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 6 днів тому

    ማቃለል አይደለም ቂጣውን ስንበላ ወይኑን ስንጠጣ ስለኛ መሞቱን እንድናስብ ነው ።

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 6 днів тому

    እራሱ ለደራረበወ ድንጋይ ይስገድ እንዴ?

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 6 днів тому

    በድብቅ ሌላ ሰሞኑን ታቦት አስራችሁ እንዴ? እኔና ኤርሚ ጴንጤ ከሆን በኋላ ንገሩን!!!!

  • @AdaneAlemu-m9g
    @AdaneAlemu-m9g 6 днів тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ኦርቶ