ዮሐድ ጉዳቸውን በመረጃ አወጣ | teme | yohad | gadisa | abu | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 117

  • @user-cm3bk6dc2q
    @user-cm3bk6dc2q 3 місяці тому +22

    እማ እናቴ እመቤቴ የአይኔ ብርሃን የልቤ ደስታ ጠላቶችሽ ሁሉ ከእግርሽ በታች ይስግዳሉ አንቺን የሚጠላ ዲያቢሎስ ብቻ ነዉ ትዉልድ ሁሉ ብጽኢት ይሉሻል ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @winniea9803
    @winniea9803 3 місяці тому +16

    የጌታዬ የመዳኒታ የእየሱስ ክርስቶስ እናት እማምላክ ወላዲተ አምላክ እናት ጭንቅ አማላጅ ማርያም እናት እንወድሻለን ❤❤❤

  • @winniea9803
    @winniea9803 3 місяці тому +15

    ዮሐድዬ እመአምላክ ፀጋውን ታብዛል ከፊት ከዋላ ትምራቹ ወንድሞቼ ❤❤❤

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v 3 місяці тому +11

    ስለ ድፍረታችን በእውነት ይቅር ይበለን መድኃኔዓለም 😢 ንግግረችን በጣም ይከብዳል እንዴት ስለ ድንግል ማርያም እውነታው ይከብዳቸዋል ! ክፉ ትውልድ እግዚአብሔር ይገሥፃቸው ።

  • @zerihuntegegh3565
    @zerihuntegegh3565 3 місяці тому +10

    ሎቱ ስብሀት።አምላኬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ይህን የድፍረትና ያላዋቂነት ሀሳብ ከእኛ ላይ አንሳ

  • @MichaelKebede-ub3wu
    @MichaelKebede-ub3wu 3 місяці тому +1

    "ኦ ማርያም በእንተዝ ናፍቅረኪ ወነዐብየኪ እስመ ወለዲከ ለነ መብለዐ ጽድቅ ዘበአማን ወስቴ ሕይወት ዘበአማን"

  • @shewakirstakele6398
    @shewakirstakele6398 3 місяці тому +4

    ድንግልዬ በረከታችን አማላጃችን የመስቀል ስር ስጦታችን አይናችን ናት። ፍቅሯን ለመግለጽ ቃላቶቹ ያንሳሉ።

  • @user-kx3ss6re4x
    @user-kx3ss6re4x 3 місяці тому +5

    የመስቀሏ ስር ስጦታዬ እመብዙሀን እመብርሀን እናቴ አማላጄ የስደት ጎደኛዬ እናቴ ስወድሽ እሙዬ የኔ ርህሩህ እንደ ቅዱስ ገብርኤል እንደ ቅድስት ኤልሳቤጥ እንዳመስገኑሽ እኔም አመሰግንሻለው ብጽእትም እልሻለው። ከልጅሽ ከወዳጅሽ ለምኝልኝ አማልጅኝ።

  • @user-jf3vi1iy1z
    @user-jf3vi1iy1z 3 місяці тому +8

    እመብርሀን ጭንቅ አማላጁእ የኔ እናት እረዲየትሽ በረከትሽ ከኛ ጋር ይሁን

  • @user-ps1dl8dx1k
    @user-ps1dl8dx1k 3 місяці тому +5

    እግዚኦ ፈጣሪዬ እባክህ እውነተኛውን መንገድ አሳያቸው። እመአምላክ እመብርሃን እባክሽን የእናትነት ፍቅርሽን ለማያውቁት በምልጃሽ አስቢያቸው አስቢን እናቴ እመቤቴ ልጅሽ በእናትነት ስለሰጠኝ አመሰግነዋለሁ።

  • @meskeremdemssie3988
    @meskeremdemssie3988 3 місяці тому +5

    ድንግል ማርያም እወድሻለሁ እናቴ የመዳኔ ምክንያት አንተ መናፍቅ እግዚአብሔር ይገስፀው ሎቱ ስባት እናተ አብዳችሁ ስውን ለማሳበድ አትቸኩል እሄ ሰውዬው የክርስቶስ ተከታይ አይደለም ለጌታዬ ለእየሱስ ክርስቶስ እኔነኝ የማውቅለት እያለ ነው

  • @eweyewey3487
    @eweyewey3487 3 місяці тому +3

    ድንግል ማርያም የአማኑኤል እየሱስ እናት እወድሻለሁ አከብርሻለሁ በመስቀል ሰር የተሰጠችን እናታችን ናት ሰለዚህ እናቴ እመቤቴ እወዳታለሁ አከብራታለሁሰ 48:20

  • @eweyewey3487
    @eweyewey3487 3 місяці тому +5

    የመዳናችን ምክንያት ናት ምክንያቱም መለኮት ሰጋ የለውም ከእርሷ ሰጋና ደም ተካፍሎ ሰው ሆኗል ድንግል ማርያም እፁብ ድንቅ ነች አምላኳን ወለደችው አይገርምም እፁብ ድንቅ ነሸ እመቤቴ❤

  • @sayishgashe2910
    @sayishgashe2910 3 місяці тому +4

    ቅድስት ድንግል የጌታ እናት እንወድሻለን

  • @selamfiker-kn1kk
    @selamfiker-kn1kk 3 місяці тому +5

    እኔ ግርም የሚለኝ አለመውደድ ይችላሉ ግን ምን አድርጋቸው ነው ይህን ያህል የሚጠሏት እመብርሃን ፀጋን የተመላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ ቢቸግረን ነው የምንጨቃጨቀው እንጅ እየተጠለችም እንኳን ሁሉንም ፍጥረት የምትወድ ንፅህት እናት ናት መናፍቃን በጣም ታሳዝናላችሁ ቀረባችሁ እንጅ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የተዋህዶ ልጆች በጣም ነው የምንወዳት🌹❤️🥰

    • @user-gy1ue1rj5p
      @user-gy1ue1rj5p 3 місяці тому +1

      የማርያም ስም ስሰሙ ነ ፍሳቸው ይረበሻል

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king 3 місяці тому +7

    ቅድስት ማርያም እንወድሻለን ቅድስትነቷን ሊያዘናጉን ይፈልጋሉ ቅድስትነቷን ማርያም ብላችሁ ነጥላችሁ አትጥሯት ማርያም ብላችሁ ሰይጣኖች ከሰይጣኑ የተላኩ በእመብዙሀን በአማላጅነቷ እኛን እንድናለን እኔ ከዚህ ከስይጣኖች ፔንጤ ጋር ከዚ በላይ መቆየት አልችልም

  • @hailegebrealeayinalem1839
    @hailegebrealeayinalem1839 3 місяці тому +3

    የጌታዬ እናት ድንግል ማርያም እንወድሻለን

  • @yitbarekhailu7192
    @yitbarekhailu7192 3 місяці тому +6

    ጰንጤ ማለት ተጠራጣር በ አለም ሎጂክ መፀሀፍ ቅዱስን መተንተን የምፈልጉ የእምነት ይፀፅ ያለባቸው ከንቱ የከንቱ ፍጥረት ናቸው።

  • @mulukiros9144
    @mulukiros9144 3 місяці тому +2

    ማርያም በመሰቀልሰር ለቅድሰ ዪሀንሰ ወንጌላዊ እነኋት እናትህ ብሎ ሰጠዉ ለሱም እነኋት እናትህ አለና አረካከበን ልጆች ቢኖራት ንሮ ቢኖራተት ዩሀንሰን ባልሰጣት ነበር ወንደማቾ ማለት በአንደ ሀሳቡ ያሉትን ወንድምች ይባላሉ

  • @selamabreham2852
    @selamabreham2852 3 місяці тому +2

    ማሪያም እናታችን እንወድሻለን።

  • @shewakirstakele6398
    @shewakirstakele6398 3 місяці тому +2

    እመአምላክ መወደድ ጸጋዋ ነው ከሰይጣንና ከግብር ልጆቹ በቀር ፍጥረት ሁሉ ማርያምን እንወዳታለን። የምንወዳት ለራሳችን ስንል ነው። እሷ የከበረች ናት ልጇ ያከበራትን ማንም ክብሯን ሊቀንስ አይችልም።

  • @abebechmerid168
    @abebechmerid168 3 місяці тому

    ማርያም እኖድሻለን ስለወለድሽ ይህወት ምግብን

  • @user-gy1ue1rj5p
    @user-gy1ue1rj5p 3 місяці тому +4

    ጰንጤ ከእውቀት ነፃ ነው ልባቸው የደነደነ እግዚአብሔር የመረጠውን እንኳን ማክበር የማይወዱ

  • @tesfuhagos305
    @tesfuhagos305 3 місяці тому +7

    ማሪያም እናታችን እንወድሻለን

  • @user-be9ig8lp3f
    @user-be9ig8lp3f 3 місяці тому

    እመቤቴ ማርያም እንወድሻለን ምክንያት ስላለኝነው የምንወድሽ የፍቅር እናት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SenayKahsay-sz9tf
    @SenayKahsay-sz9tf 3 місяці тому +2

    ቅድስት ማርያም ሆይ እንወድሻለን እመ ቡዙሃን

  • @tsehayzewdu4690
    @tsehayzewdu4690 3 місяці тому +2

    ማርያም እወድሻለሁ

  • @user-vs1lw2zo5s
    @user-vs1lw2zo5s 3 місяці тому +1

    እናት አባት እንዴ ዘመድ ሊባሉ ይችላሉ እመቤት የጌታዬ እናት እወድሻለው ጥላቻ ቀንሱ እባካቹ

  • @selamawitfisseha6292
    @selamawitfisseha6292 3 місяці тому +1

    የጴንጤ ድርቅና የጉድ ነው ፤ ለአውሬው የስድብ አፍ ተሰጠው ተባለ ፤ እግዚኦ ልቦና ይስጣችሁ

  • @user-jf3vi1iy1z
    @user-jf3vi1iy1z 3 місяці тому +1

    ያምላክ እናት እመብርሀን ያለም ቢዛ የልጅሽን ፍቅር ያንችን ፍቅር በልቤ አትረፍርፌልኝ

  • @user-ic7jk6gp9s
    @user-ic7jk6gp9s 3 місяці тому +1

    የጌታዬ እናት ድንግል ማርያም ሆይ እንወድሻለን

  • @user-dp8qo6jx2n
    @user-dp8qo6jx2n 3 місяці тому

    ኦርቶዶክሳውያን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ethiopianortofocsrsongbisw8244
    @ethiopianortofocsrsongbisw8244 3 місяці тому +2

    አለማፈርህ አመቤታችን ባንተ አፍ አተጠራም መን ታውቃለህ አና

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 3 місяці тому +2

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች. ከመናፍቃን ጋር እንዲህ ያለ ፈር የለቀቀ ነገር አትከራከሩ መናፍቃን ሰይጣን የሰፈረባቸው ናቸው

  • @user-kx3ss6re4x
    @user-kx3ss6re4x 3 місяці тому +2

    ሎቱ ስብሀት ጌታ ሆይ ይቅር በለን እና ድንግል ማርያም ሌሎች ልጆች አሏት ብላቹ ነው የምታምኑት???ከዚህ በላይ ጥላቻ ምን አለ።

    • @Sara-e4n4q
      @Sara-e4n4q 25 днів тому

      አንዱ ጥፋታቸው እኮ ልጆች አሏት ነው

  • @winniea9803
    @winniea9803 3 місяці тому +4

    ማርያሞይ እናታችን እንወድሻለን

  • @meskeremdemssie3988
    @meskeremdemssie3988 3 місяці тому +2

    በጌታ አረ እነዚህ ሰዎች ወዴት እየሄዱ ነው እኔ ሳስበው የአገራችን መአት በእናተ በጴንጤዎች ምክንያት ነው ሲነገራቸው እንካን አይገባቸውም ማወቅም አይፈልጉም የተቀበሉት መንፈስ ጋርዶባቸዋል የመጨረሻው ዘመን መፈፀሚያ እንዳትሆኑ ለመ ማር ለማወቅ ልባችሁን ክፈቱ እና ወደ ቤታችሁ ተመለሱ

  • @millionkebede2019
    @millionkebede2019 3 місяці тому +1

    ዮሓዴ እግዚብሔር አንደበትህን ያጣፍጥል

  • @user-jf3vi1iy1z
    @user-jf3vi1iy1z 3 місяці тому +1

    ማርያም እንወድሻለን

  • @InnocentWheatField-et1uc
    @InnocentWheatField-et1uc 3 місяці тому +1

    Yohadyy kal hawt yesmalin yene wendem ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulukiros9144
    @mulukiros9144 3 місяці тому +1

    ለክርሰቶሰ ምቹ አድርጎ ያዘጋጃት ማርያምን ቡቻነዉ ሰለዝህ ማርያም ባትኖር ብሎ ማሰብ የለብንም ይህሁሉ ማርያምን ላለማመሰገን ነዉ

  • @shimelisesubalew3638
    @shimelisesubalew3638 3 місяці тому +3

    ማርያም ሆይ እንወድሻለን!!!

  • @ethiopiahagira7167
    @ethiopiahagira7167 3 місяці тому +1

    ወይ ተመስገን ምስኪን ነገር ነው በመጽፍ ቢሆንማ ሁሉም እኮ ይወዳታል ሙስሊምም እንወድሻለን ይሏታል ዋናው ተግባሩ ላይ ነው አፉን ሞልቶ ማርያም ሌሎች ልጆች ወልዳለች የሚል ጀግና 😭😭😭

  • @asmerakitchen7501
    @asmerakitchen7501 3 місяці тому +3

    ማርያም ሆይ እንወድሻለን

  • @user-sp2gz7fg1u
    @user-sp2gz7fg1u 2 місяці тому

    Ambrhan ye getachin enat enwedishalen maryamiye enate❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zd9kt6cm1l
    @user-zd9kt6cm1l 3 місяці тому +4

    አቦ ኢዮሐድ ተመቸኀኝ

  • @natsnetbrhane6948
    @natsnetbrhane6948 3 місяці тому +5

    Dngl Maryam enwdshalen❤

  • @hfhgdjf9418
    @hfhgdjf9418 3 місяці тому +2

    💚💛❤️✝️✝️✝️ወላዲተ አምላክ

  • @muluberhanhailu6057
    @muluberhanhailu6057 3 місяці тому

    Yohideyi tabarake merete yatawahido leje

  • @momethio3664
    @momethio3664 3 місяці тому +3

    መናፍቃንን ማነው የረገማቸው ግን??😢

  • @muluberhanhailu6057
    @muluberhanhailu6057 3 місяці тому

    Ewenatone Naw kamadafre yeshalale Gani malkme sawae nashe

  • @zerihuntegegh3565
    @zerihuntegegh3565 3 місяці тому +6

    ማርያም ማለት መንግስተ ሰማይ መርታ የምታስገባ ማለት ነው።❤❤❤❤❤

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king 3 місяці тому +5

    እህ። የተመረጠች የተመረጠች ፔንጤ ሰይጣኖች የሚዘገንኑ

  • @MihiretMena
    @MihiretMena 3 місяці тому +1

    Mariyam. Enwodeshalen

  • @aberabelay3140
    @aberabelay3140 3 місяці тому +3

    እናቴ ድንግል ማርያም እወድሻለዉ

  • @mulugetawoldeselassie772
    @mulugetawoldeselassie772 3 місяці тому +1

    ድንግል ማርያምን እወዳታለሁ

  • @user-zd9kt6cm1l
    @user-zd9kt6cm1l 3 місяці тому +2

    .ማሪያምዬ እንወድሻለን

  • @petyassolomon2718
    @petyassolomon2718 3 місяці тому +1

    እመ አምላክ

  • @sebeletessema3914
    @sebeletessema3914 3 місяці тому +1

    ማሪያም እንወድሻለን::

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 3 місяці тому +4

    Scientifically, cousin and immediate family has a big difference. Maryam she is not a cousin for Jesus of course she is immediate family, which means Mother, Father son and daughter can not be called a cousin! Absolutely wrong? This kind relatives called straights by name instead! Maryam absolutely true she is the founding mother of Jesus and she can called a reason of for our salvation from mankind !!!!

  • @tekestetadele7480
    @tekestetadele7480 3 місяці тому +4

    ጉድበል ጣልያን አሉ አያቴ ወይ ፕሮቴስቴንታት መቸም ጭብሉ ሲገለጥ የማይሰማ ጉድ ነው

  • @alemdemie4219
    @alemdemie4219 3 місяці тому +7

    ይሄ ክርክር አጉል ሲበዛ ወደ ሌላ መንፈስ ይዟችሁ ሄደ መሰለኝ፤ እባካችሁ ርእሱ በጣም አስቀያሚ እና ክርስትያን ሊጽፈው የማይገባ በመሆኑ ቀይሩት፤ከሰደበኝ የደገመኝ ይባላል፤ ጴንጤ ሊሳደብ ይችላል፤ የሰደቡትን ድጋሜ ማለት ግን መስደብ ነው፤ በሉ ቀይሩት

  • @muluberhanhailu6057
    @muluberhanhailu6057 3 місяці тому

    Tabarki

  • @AlAin-sz1od
    @AlAin-sz1od 3 місяці тому

    Abet hasat geta hoye maren

  • @gorgoriosashagari487
    @gorgoriosashagari487 3 місяці тому

    የእፉኝት ልጆች ክፉ ትውልድ አምላኮ ጌታዋ ፈጣሪ እንዴት እብድ ብላ ታስባለች ለስም አጠራሩ ክብርና ምስጋና ይግባውና ሎቱው ስባት ብፅት ናት ቅድስት ናት እንዲ ያለ አሳብ እንኳን በድንግል ማርያም ይቅርና ጤነኛ ሠው እንዲ አያስብም ባይኪ ጤነኛ አይደለም ስም አጥፊ ነው የእውቀትም እጥረት አለበት የፖሮቴስታንቱ ወይም የወንጌል አማኝ ነን ባዮች ሌላ አለም ላይ ናችው ተረጋጉ ሜልኮስ እስከሞተች ድረስ ልጅ አሎለደችም 2ሳሙ 6 እስከ አለም ፍጻሜ አልለያችውም መጀመሪያ የእስራኤልን ባዕል ማወቅ ተገቢ ነው

  • @AberhamTadesse-kg1nt
    @AberhamTadesse-kg1nt 3 місяці тому +1

    Yegetayen enat betam ewedatalew

  • @muluberhanhailu6057
    @muluberhanhailu6057 3 місяці тому

    Layenorawe yechlalae

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king 3 місяці тому +5

    ደነዝ። ጠላሀት አልጣላሀት። እውነት ን ለመቅረብ እውነት የሌላችሁ በምናችሁ ትቀርባችሁ እኛ ኦርቶዶክስ እመብርሀን እመቡዙሀን ታቀርብልናለች። ለጌታዋ ችግራችንን አማላጅነቷ እውነት ይዘት ከእውነት ጋር ታታማልደናለች ቀረብህ ደነዝ ፔንጤ እውነት ከውሽት እንዴት ፐዝሉን ማገጣጠም መግጠም ይችላል እሱጋ አምላክን መቅረብ ይቻላል በድንግል ማርያም ካልሆነ

  • @user-dp8qo6jx2n
    @user-dp8qo6jx2n 3 місяці тому

    ማሪያም እንወድሻለን

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 3 місяці тому +2

    እነዚህ ሰዎች ምን እያሉ ነው አቤት የትንቢት መፈጸሚያ መሆን

  • @addisforum1618
    @addisforum1618 3 місяці тому +2

    ዘንዶው ሴቲቱ ላይ አፉን ከፈተ ይላል ዘንዶው እነማን እንደሆኑ አሁን በግልፅ ታውቀዋል

  • @fekertfekert
    @fekertfekert 3 місяці тому +1

    እናቴ ድንግል እወድሻለሁ

  • @AberhamTadesse-kg1nt
    @AberhamTadesse-kg1nt 3 місяці тому +1

    Mariyamen enwedatalen

  • @MollaKelemu
    @MollaKelemu Місяць тому

    ማሪያምን እንወዳታለን

  • @alemmengesha5515
    @alemmengesha5515 3 місяці тому

    ከወደዷት በስሟ እምንዘክረውን እምናመስግንበትን ዝክር የጣዖት የተስዋ ብለው እማይበሉት ለምንድነው

  • @belayasfaw2930
    @belayasfaw2930 3 місяці тому

    እመቤቴ አማላጄ

  • @user-pw5ow6qw6y
    @user-pw5ow6qw6y 3 місяці тому +1

    i love maryme

  • @teferabenyam4333
    @teferabenyam4333 3 місяці тому

    እምዬ አወዱሻለው!

  • @frehaymanot2324
    @frehaymanot2324 3 місяці тому +2

    እንደው ምን አይነት ክፋ መንፈስ ቢሰፍርባቸው ነው?

  • @muluberhanhailu6057
    @muluberhanhailu6057 3 місяці тому

    Basega the ataxcache sate Ena Wade alwekme bela sijamre atemaleseme

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 3 місяці тому +2

    ይሄን ባለጌ መስማት በራሱ ሀጢአት ነው

  • @marilama7929
    @marilama7929 3 місяці тому

    Mariyam enwedshalen bexam memekiyachn mexegiyachn anbachn enate emebete twld hulu yamesegnushl

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king 3 місяці тому +4

    ትንሽ ይቅፈፋችሁ እነሱ ያሉት ይበቃል አትድገሙት ተመልካች ለመሳብ ከሆነ። ልጅነታችሁ አለመብሰል ያጋልጣል የእነሱን እየሱስ ከሆነ ለዩት። አንድነገር ብላችሁ ።

    • @alemdemie4219
      @alemdemie4219 3 місяці тому +1

      Ewnet Egziabher yakbereh..betam kefafi rees new

    • @EnatBetekrstian
      @EnatBetekrstian  3 місяці тому +1

      እሽ ተቀይሯል

  • @AberhamTadesse-kg1nt
    @AberhamTadesse-kg1nt 3 місяці тому +1

    Mariya.en ewedatalew

  • @user-uv6fy4kv3e
    @user-uv6fy4kv3e 3 місяці тому

    Maryam enwedshalen

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 3 місяці тому

    ይሄ የዳቪንቼ ኮድ አማኝ ነው ይታማ ነበር ኢየሱስ አላለም?

  • @user-zh7bz9cp1d
    @user-zh7bz9cp1d 3 місяці тому

    እግዛብሂር መፍራት ቀረ ይገርማል መቸም ይማራቹህ አልልም ይጸዳቹህ በአምላክ እናት መቀለድ፡በተቅማጥ እለቁ አቦ

  • @mulubrhansereke
    @mulubrhansereke 3 місяці тому

    mariam ariam mariam❤❤❤

  • @muluberhanhailu6057
    @muluberhanhailu6057 3 місяці тому

    Altakablutemna the asebu nbre the atalayaya kale Naw ebke asetawele

  • @muluberhanhailu6057
    @muluberhanhailu6057 3 місяці тому

    Badanbe memne terete yalwaem gen lanegegerachu betetanknku teru Naw yametawarute Sela gelsabe Renate ayedalme selafatri enate naw

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v 3 місяці тому +2

    መናፍቃን እውነቱን በውሸት ስለሚቀይሩ እባካችሁ ኦርቶዶክሳዊያን ወንድሞቻችን ጊዜያችሁን ተጠቀሙ

  • @ephronkinfe3416
    @ephronkinfe3416 3 місяці тому

    "ይሄንን ሁላ መከራ ሁላ የመጣው ለእሷ እውቅና ባለመስጠታችን ይሆናል" ገኒ ... ይሄ አነጋገር ከደምና ከስጋ ነው????

  • @user-jf3vi1iy1z
    @user-jf3vi1iy1z 3 місяці тому +1

    ድንግልን አጥብቆ ይጠላል

  • @tamrat-kifleabebe2054
    @tamrat-kifleabebe2054 3 місяці тому +1

    ኧረ ጴንጤዎች ምን ነካችሁ?
    ከማንም ከሰው ዘር ሁሉ እጅግ እጅግ እጅግ በጣም በበለጠ ፍጹም ያለአንዳች ጥርጥር ከጌታችን ከአምላካችን ከመድኃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ከራሱ እናት ከንጽሕት ቅድስት ድንግል ማርያም፤ አስተውሉ ከእናቱ በላይ፡-
    የእርሱ ሁሉን ቻይ የአማልክት አምላክ፣ የጌቶች ጌታ፣ አልፋና ኦሜጋ መሆኑን የሚያውቅና የሚያምን የሚረዳ ሌላ ሰው አለ ወይ?
    መልሱ የለም ነው።
    ስለዚህ በፈጠራችሁ ጴንጤዎች ከዚህ ቅጥ ካጠውጣ ምንፍቅናና ክህደት ነፃ ውጡ።

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s 3 місяці тому +1

    ኦርቶዶክሳዊያን ለምን ግን ከመናፍቅ ጋር ትከራከራላቹ ከሰው ጋር አይደለም ትግሉ ከአጋንት ጋር ነው ስጋ ከለበሰ መንፈሰ ጋር ነው የዘንዶ መንፈሰ ውጦቸዋል ይኤንን ያህል በአምላክ እናት ላይ ያሳዝናል ሲጀመር እውነተኛው ክርሰቶሰ እንደማታመልኩ የታወቀ ነው አሳዊ መንፈሰ የመዳናችን ምክንያት የሆነች ድንግል ይቃወማል ይኤውነው

  • @Sara-e4n4q
    @Sara-e4n4q 25 днів тому

    የነ ዩሐድ ጥያቄ እና መልስ ለምን ሳያልቅ ቆረጣችሁት !?

  • @mulukiros9144
    @mulukiros9144 3 місяці тому

    የዳዊት

  • @ethiopianortofocsrsongbisw8244
    @ethiopianortofocsrsongbisw8244 3 місяці тому

    ጥያቄ ነው ማብራሪያ ? መጀመሪያ ምን ሥርአት የለውም

  • @ethiopianortofocsrsongbisw8244
    @ethiopianortofocsrsongbisw8244 3 місяці тому

    ወደ ጠረያቄው ሌላ ነው

  • @ethiopianortofocsrsongbisw8244
    @ethiopianortofocsrsongbisw8244 3 місяці тому

    ውይ አንድ መልሰ የለህም