Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
🙏እግዚአብሔር ይስጥልን ፈለገ ጥበባት🙏
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Audio quality please
33 ቁጥር የሚወክለው ክርስቶስ ሥጋ ለብሶ በምድር የተመላለሰበት ዓመት ነው :: በሩን መክፈቻ ቁልፉ ያለው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ እጅ ነው :: ሰው በተወለደ ወንድ በ40 ሴት በ80 ቀን ይጠመቃሉ የእግዚአብሔርን ልጅነት ያገኛሉ :: ቁልፉ እሱ ነው :: ከንግዲህ ወዲህ ሎሌዎቼ አልላችሁም ልጆቼ እንጂ :: ምክንያቱም ጌታ ለባርያው የሚያደርገውን አይነግረውም :: እኔ ግን ሁሉን ነገርኳችሁ ይለናል :: አምላካችንና መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ :: ገና የጌታችን ልደት ታህሣሥ 29 በላይ ልበላ በከፍተኛ ድምቀት ይከበራል :: ንጉሥ ላይ-ልበላ የተወለደበት ቀን ታህሣሥ 29 :: ሥርዓተ መንግስቱ ዛጉ ወይ( ዛጉዌ) የላይ _ልበላ ከተማ አዲስቷ እየሩሳሌም[አየሩ- ሰላም] ትባላለች :: ጌታ የተወለደበት [ቤተልሔም] የተጠመቀበት የዮርዳኖስ ወንዝ 12 ሕንፃ ቤተ ክርስቲያን የ12 ደቀ መዝሙር ወይም ነገደ እስራኤልን ይወክሉ :: ወደ ላይ -ልበላ ለመሣለም የሚሄድ ተጓዥ ቦታው ሲደርስ ለእግሩ ውሃ አቅርበው እግሩን ያጥቡታል :: ገና (አልደረሰም) "እስከመቼ " ከተባለ እስኪ ዝጉ(ለብረት) መለያው ፊደሉ እስኪያበቃ [እስራኤል ፊደሏ የሚጀምረው ] አሌፍ/እለፍ/ ቀጣይ ቤት ....እለፍ ወደ ቤት :: አለህ walk 🚶♂️ ወክ በር 🚪 የፊደሏ ፍፃሜ መጨረሻ ታው tow ድረስ ....ታው -ድረስ. ቴዎድሮስ...
des yilala felege tibebat bertu.bizu yaltayu iyitawochn lemasayet iyemokerachihu new.