Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን። ስለ አገልግሎቱም አቀራረብ አስተያየት ብትሰጡን መልካም ነው። Subscribe and share ua-cam.com/users/EOTCMK
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ቅዱስ ቃሉ የከበረ የተመሰገነ ይሁን የምንሰማውን ለፍሬ ያርግልን ለባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን
በጣም ጥሩ ነው በርቱ በዚሁ ይቀጥል
የድንግል ማርያም ምልጃና የአማኑኤል ቸርነት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን💚💛❤አሜን አሜን
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን አሜንን አሜን ለመምህራችን ((መ /ር። ኀይለ ማርያም ዘዉዱ)) ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን አሜንማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱልን አሜን።
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜና በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርከው መምህር አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን
አሜን፫ መምህራችን በእውት ቃለ ሂወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ በጤና ያቆይልን እናመሰግናለን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን አሜን፫
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት! mahiberun egzabher yitabekelen
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እናመሰግናለን
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
መ/ር ቃለ ህይወት ያሰማልን ይበርቱልን
አሜን መምህር፡ ቃለ ህይወት የስምዓልናእግዚአብሔር በረኸት ወላዲት አምላኽን ምስ ኩሎም ቅድሳንን ይኽፈለና።ኣብዛ ቅንዕቲ ሃይማኖት ጸኒዕና ክንነብር ቅዱስ ፍቃዱ ይኹን። ጾምናን ጸሎትናን ይባርኸልናንዓለምና ሰላምን ጥዕናን ራህዋን የውርደልና።ማኅበረ ቅዱሳን ኣገልግሎትኩም ይባረኽ፣ ግና ቁሩብ ትድንጒዩ ኣለኹም
ለአባታችን ቃል ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜንየሰማነወን በልባችን ፀላአት ይፃፍልን።
ቃለሕይዎትን ያሠማልን
በጣም ነው የጠቀምኝ ይኸ ትምህርት::በተለይ ክርስቶስ ስለሚለው ስም ትርጉም አንድ ሰው ከዓመታት በፊት ሲከራከሩ ሰምቼ ነበር::ክርስቶስ ማለት የተቀባ ማለት ሲሆን እንዴት በተዋህዶ ተወለደ ትላላችሁ እያሉ:: ዛሬ በደንብ ተረዳሁ:: እግዚአብሔር ይመስገን!!!መምህራችን ጸጋውን ያብዛሎት::
አሜን መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎት።
#ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን መምህር ባይገባኝም እየተከታተልኮ ነዉ ፡ቃለ ህይዉት ያሰማልን።
ኣሜን ኣሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን!
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
💚💛❤💒💚💛❤ አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏💚💛❤
ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን
ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን🙏🙏🙏
ቃለህይወትን ያሰማልን በውነት ጥሩ አስተምሮነው
ቃለህይወት ያሰማልን
Kale hiwetn yasemaln kbur abatachnnnnnn
Kale hiwot yasmaln bedme betena ytbkln
Kale hiwot yasemaln
አገሪቶ በሊቃውንት አትታይም ቶሎ ቶሎ ቀጣዩን ክፍል ልቀቁልን
አረ በፈጠራችሁ ቀጣዩን ቶሎ ቶሎ ልቀቁት እንጂ ወያበሻ ነገር ይህ እኮ ድራማ አይደለም በየሳምንቱ አንድ አንድ የምትለቁት እጃችሁ ላይ ያለውን አዴ ልቀቁት አረ በሊቃውንት አምላክ
ማቴዎስ 7 (Matthew)21፤ በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ #ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም።(የማቴዎስ ወንጌል 7 ) ------------ 22፤ በዚያ ቀን ብዙዎች። #ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ በስምህ ትንቢት አልተናገርንምን፥ በስምህስ አጋንንትን አላወጣንምን፥ በስምህስ ብዙ ተአምራትን አላደረግንምን? ይሉኛል። 23፤ የዚያን ጊዜም። ከቶ አላወቅኋችሁም፤ እናንተ ዓመፀኞች፥ ከእኔ ራቁ ብዬ እመሰክርባቸዋለሁ።(ዮሐ 5 ) ------------ 26 አብ በራሱ ሕይወት እንዳለው እንዲሁ ደግሞ ለወልድ በራሱ ሕይወት እንዲኖረው ሰጥቶታልና።" አሁንም በእግዚአብሔር ዓይን ከብሬአለሁና፥ አምላኬም ጕልበት ሆኖኛልና ያዕቆብን ወደ እርሱ እንድመልስ እስራኤልንም ወደ እርሱ እንድሰበስብ #ባሪያ እሆነው ዘንድ ከማኅፀን ጀምሮ #የሠራኝ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል።" (ኢሳ 49: 5 )" ስለዚያች ቀን ወይም ስለዚያች ሰዓት ግን የሰማይ መላእክትም ቢሆኑ ልጅም ቢሆን #ከአባት በቀር #የሚያውቅ የለም።" (ማር 13: 3)" እኔ ከራሴ አንዳች ላደርግ #አይቻለኝም፤ እንደ ሰማሁ እፈርዳለሁ ፍርዴም ቅን ነው፥ የላከኝን ፈቃድ እንጂ ፈቃዴን አልሻምና።" (ዮሐ 5: 30)
እብራውያን ትርጓሜ የለም
አዎ እየሱስ ሰው ነው። ወገኔ መጳፍ ቅዱስ ነው እየሱስ ሰው መሆኑን የሚነግርህኢየሱስ በተደጋጋሚ ለአምላኩ ሲፀልይነበር፡፡ይህም በማቴ.26፡39፤ማቴ.26፡42፤ማቴ.26፡44፤ማርቆስ 14፡35ማርቆስ 1፡35ማርቆስ 14፡39፤ሉቃስ 5፡16፤ሉቃስ 6፡12 ፤ዮሐንስ 17፡1-3፤
ሰው ነው የሚለውን ብቻ ሳይሆን አልፋ ኦሜጋ የዘለዓለም ገዢ ነው የሚለውም ከዛው ከመጽሐፍ ቅዱሱ አለ የመዳን ቀን ዛሬ ነው በጌታ በኢየሱስ እመኑ ዘመኑ የመጨረሻው ዘመን ነው
ምሳሌ 8፥22 እግዚአብሔር ከሁሉ በፊት #ፈጠረኝ፥ ከጥንት ጀምሮ የሥራው ተቀዳሚ አደረገኝ። (1980 አዲስ ትርጉም)ምሳሌ 8፥22 “#ፈጠረኒ እግዚእ መቅድመ ተግባሩ”ትርጉም፦“በቀድሞ ተግባሩ ጌታ #ፈጠረኝ”
ሰው መሆኑን መናገርህ መልካም ሆኖ ሳለ ግ ን ፈጣሪ መሆኑንም አትርሳ ምሳሌ 8 25 ተራሮች ገና ሳይመሰረቱ ከኮረብቶች በፊት እኔ ተወለድሁ ይልብሃል ወንድሜ አስተውል መወለድ እና መፈጠር የተለያዩ ናቸው እርሱስ ክብር ይግባውና እኔንና አንተን ፍጥረታትን ሁሉ የፈጠረ አምላክ ፈራጅ በጽድቅ ኮናኝ በፍትህ የሆነ አልፋና ኦሜጋ ነው ።@@mehdiwoldia1631
መሀመድዬ ዝም ብለህ የመካን ድንጋይ አምልክ ።
Kale Hiewayt yasmaln memher
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን።
ስለ አገልግሎቱም አቀራረብ አስተያየት ብትሰጡን መልካም ነው።
Subscribe and share ua-cam.com/users/EOTCMK
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ቅዱስ ቃሉ የከበረ የተመሰገነ ይሁን የምንሰማውን ለፍሬ ያርግልን ለባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን
በጣም ጥሩ ነው በርቱ በዚሁ ይቀጥል
የድንግል ማርያም ምልጃና የአማኑኤል ቸርነት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን💚💛❤አሜን አሜን
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን አሜንን አሜን
ለመምህራችን ((መ /ር። ኀይለ ማርያም ዘዉዱ)) ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን አሜን
ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱልን አሜን።
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜና በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርከው መምህር አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን
አሜን፫ መምህራችን በእውት ቃለ ሂወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ በጤና ያቆይልን እናመሰግናለን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን አሜን፫
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት! mahiberun egzabher yitabekelen
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እናመሰግናለን
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
መ/ር ቃለ ህይወት ያሰማልን ይበርቱልን
አሜን መምህር፡ ቃለ ህይወት የስምዓልና
እግዚአብሔር በረኸት ወላዲት አምላኽን ምስ ኩሎም ቅድሳንን ይኽፈለና
።
ኣብዛ ቅንዕቲ ሃይማኖት ጸኒዕና ክንነብር ቅዱስ ፍቃዱ ይኹን። ጾምናን ጸሎትናን ይባርኸልና
ንዓለምና ሰላምን ጥዕናን ራህዋን የውርደልና።
ማኅበረ ቅዱሳን ኣገልግሎትኩም ይባረኽ፣ ግና ቁሩብ ትድንጒዩ ኣለኹም
ለአባታችን ቃል ህይወትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን
የሰማነወን በልባችን ፀላአት ይፃፍልን።
ቃለሕይዎትን ያሠማልን
በጣም ነው የጠቀምኝ ይኸ ትምህርት::
በተለይ ክርስቶስ ስለሚለው ስም ትርጉም አንድ ሰው ከዓመታት በፊት ሲከራከሩ ሰምቼ ነበር::
ክርስቶስ ማለት የተቀባ ማለት ሲሆን እንዴት በተዋህዶ ተወለደ ትላላችሁ እያሉ:: ዛሬ በደንብ ተረዳሁ:: እግዚአብሔር ይመስገን!!!
መምህራችን ጸጋውን ያብዛሎት::
አሜን መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎት።
#ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን መምህር ባይገባኝም እየተከታተልኮ ነዉ ፡ቃለ ህይዉት ያሰማልን።
ኣሜን ኣሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን!
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
💚💛❤💒💚💛❤ አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏💚💛❤
ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን
ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን🙏🙏🙏
ቃለህይወትን ያሰማልን በውነት ጥሩ አስተምሮነው
ቃለህይወት ያሰማልን
Kale hiwetn yasemaln kbur abatachnnnnnn
Kale hiwot yasmaln bedme betena ytbkln
Kale hiwot yasemaln
አገሪቶ በሊቃውንት አትታይም
ቶሎ ቶሎ ቀጣዩን ክፍል ልቀቁልን
አረ በፈጠራችሁ ቀጣዩን ቶሎ ቶሎ ልቀቁት እንጂ ወያበሻ ነገር ይህ እኮ ድራማ አይደለም በየሳምንቱ አንድ አንድ የምትለቁት እጃችሁ ላይ ያለውን አዴ ልቀቁት አረ በሊቃውንት አምላክ
ማቴዎስ 7 (Matthew)
21፤ በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ #ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም።
(የማቴዎስ ወንጌል 7 )
------------
22፤ በዚያ ቀን ብዙዎች። #ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ በስምህ ትንቢት አልተናገርንምን፥ በስምህስ አጋንንትን አላወጣንምን፥ በስምህስ ብዙ ተአምራትን አላደረግንምን? ይሉኛል።
23፤ የዚያን ጊዜም። ከቶ አላወቅኋችሁም፤ እናንተ ዓመፀኞች፥ ከእኔ ራቁ ብዬ እመሰክርባቸዋለሁ።
(ዮሐ 5 )
------------
26 አብ በራሱ ሕይወት እንዳለው እንዲሁ ደግሞ ለወልድ በራሱ ሕይወት እንዲኖረው ሰጥቶታልና።
" አሁንም በእግዚአብሔር ዓይን ከብሬአለሁና፥ አምላኬም ጕልበት ሆኖኛልና ያዕቆብን ወደ እርሱ እንድመልስ እስራኤልንም ወደ እርሱ እንድሰበስብ #ባሪያ እሆነው ዘንድ ከማኅፀን ጀምሮ #የሠራኝ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል።"
(ኢሳ 49: 5 )
" ስለዚያች ቀን ወይም ስለዚያች ሰዓት ግን የሰማይ መላእክትም ቢሆኑ ልጅም ቢሆን #ከአባት በቀር #የሚያውቅ የለም።"
(ማር 13: 3)
" እኔ ከራሴ አንዳች ላደርግ #አይቻለኝም፤ እንደ ሰማሁ እፈርዳለሁ ፍርዴም ቅን ነው፥ የላከኝን ፈቃድ እንጂ ፈቃዴን አልሻምና።"
(ዮሐ 5: 30)
እብራውያን ትርጓሜ የለም
አዎ እየሱስ ሰው ነው። ወገኔ መጳፍ ቅዱስ ነው እየሱስ ሰው መሆኑን የሚነግርህ
ኢየሱስ በተደጋጋሚ ለአምላኩ ሲፀልይ
ነበር፡፡ይህም በማቴ.26፡39፤
ማቴ.26፡42፤
ማቴ.26፡44፤
ማርቆስ 14፡35
ማርቆስ 1፡35
ማርቆስ 14፡39፤
ሉቃስ 5፡16፤
ሉቃስ 6፡12 ፤
ዮሐንስ 17፡1-3፤
ሰው ነው የሚለውን ብቻ ሳይሆን አልፋ ኦሜጋ የዘለዓለም ገዢ ነው የሚለውም ከዛው ከመጽሐፍ ቅዱሱ አለ
የመዳን ቀን ዛሬ ነው በጌታ በኢየሱስ እመኑ ዘመኑ የመጨረሻው ዘመን ነው
ምሳሌ 8፥22 እግዚአብሔር ከሁሉ በፊት #ፈጠረኝ፥ ከጥንት ጀምሮ የሥራው ተቀዳሚ አደረገኝ። (1980 አዲስ ትርጉም)
ምሳሌ 8፥22 “#ፈጠረኒ እግዚእ መቅድመ ተግባሩ”
ትርጉም፦
“በቀድሞ ተግባሩ ጌታ #ፈጠረኝ”