የወርቅ ሜዳሊያው የእኛ መሆኑን ሳረጋግጥ ብሩ የእኔ ግዴታ ነው ብዬ ወሰንኩ-አትሌት ሞስነት ገረመው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 лис 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @voiceofshewa2235
    @voiceofshewa2235 2 роки тому +27

    ጨዋ እና በሣል ረጋ ያለ ልጅ ነው ። በርታ አላማህን ለማሳካት እንዳልከው ብዙ ነገሮችን ቤተሰብህን ትተህ ለአላማህ ስኬት ውጤት ይሆንሃል ። ሁሉም ነገር ወደፊት የአንተው ነው የትም አይሄድም ።

  • @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
    @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ 2 роки тому +7

    መጨረሻላ ያሳያችሁን አብሮነት በጣም ደስ ይል ነበር ጎበዞች

  • @ggehghhh1990
    @ggehghhh1990 2 роки тому +15

    የኔዉድ ድቅ የኢቶጲያ ልጆችናችሁ በተለይ ዉድድሩን አሸንፍችሁ ስጨርሱ ያሳያችሁት የኢቶጲያነት ፍቅር በጣም ደስየሚልነበር ኑሩልን

    • @ethiopia3929
      @ethiopia3929 2 роки тому +1

      እውነት ነው እኔ እያየሁ አለቅሳለሁ 💚💛❤

  • @nigatuayele5510
    @nigatuayele5510 2 роки тому

    በጣም ጎበዝ አትሌት ነው:: በውድድር ላይ ተሰልፎ ሳየው ኢትዮጵያ ውጤት እንደምታመጣ ይታወቀኛል:: ጀግና ተፋላሚ ነው::

  • @husentirfu3454
    @husentirfu3454 2 роки тому +7

    ሞስነት ሩጫውን ሲጨርስ የገባበት ሁኔታዉ በጣም ልብ የሚያሞቅ ነበር በወታደራዊ ሰላምታ ነዉ አጨራረሱን የጨረሰዉ በቃ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 2 роки тому +2

    ምርጥ ልጅ ሞስነት ገረመው የእኛ አንበሳ በእውነት እናመሰግንሃን እንወዳቸዋለን !!!

  • @chaltudasa761
    @chaltudasa761 2 роки тому +12

    በጣም ነዉ የኮራንባችሁ ውድድሩን ስትጫርሱ የታቃቃፍችሁበትን መንገድ ሰስብ ውስጤ በደስታ ይሞላል ።

  • @yealemlewite6319
    @yealemlewite6319 2 роки тому

    ሙስነት ገረመው የአጨራረስ ብቃት የሚሰጠው ሰላምታ ሁሉ የአገሩ ባንዲራ ከፍ ብሎ እንዲውለበለብ የገባው ቃል ኪዳን ልክ እንደዎታደር ነበር በጣም እናመሰግናለን።አሰልጣኞቻችን የእናንተን ያህል ባይሆንም እኛም አብረን አምጠናል እንኩዋን ደስ ያለን።

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 2 роки тому +7

    የእኛ ጀግና ጎበዝ ነህ በተለይ ታሜ ጋር ባንድራችሁን ተቃቅፋችሁ ስትለብሱ እንባየን ነው ያመጣችሁት

  • @zedmekonnen901
    @zedmekonnen901 2 роки тому +1

    A true Ethiopian hero We Salute You!

  • @samriz9458
    @samriz9458 2 роки тому

    ረጋታህ በሳልነትህ ስረአትህ ሰዉ አክባሪነትህ በጣም ደስ ይላል ትልቅ አድናቆት አለኝ እዉነት ያሰብከውን ሁሉ እግዚአብሔር ያሳካልህ በርታ ነዉ የምልህ መቼም የማይረሳ ትዝታ ነው የሰጣችሁን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልኝ በድል ላይ ድል ይጨምርላችሁ

  • @اثاعبعق
    @اثاعبعق 2 роки тому +2

    አይዞህ ዩኔ ጨዋ አብሽር ጅግና ነህ በርታ አላህ ያግዝህ ምንም አበግርህ እኔ በጣም ነው ይሄ ልጅ የሚያሳዝነኝ ለምን እንደሆነ አላውቅም ምስኪን የመስለኛል

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 2 роки тому +6

    ❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️💯💯💯💯💯💯❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️we are proud all of you thank you so much for your service.Ethiopian from Germany 🇩🇪

  • @abebakebede6314
    @abebakebede6314 2 роки тому +11

    በስመእም
    እንዴት እረጋ ያለ ሰው እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድም 🇧🇴

  • @temesgenmengist1050
    @temesgenmengist1050 2 роки тому +2

    ጎበዝ በርታ የኢትዮጵያ ጀግና! 💚💛❤ፈጣሪ ያሰብከዉን ያሳካልህ

  • @manallaaa1651
    @manallaaa1651 2 роки тому +1

    በርታልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይርዳህ💪❤❤❤

  • @tewdie6297
    @tewdie6297 2 роки тому +1

    አትሌት ሞሰነት እርጋትህ ሰነ ሰርአትህ የአይምሮ ብሰለት የአመላለሰ ዘይቤህ ወንድሜ የቅድሰት ድንግል ማሪያም ልጂ ክአንተ ይሁን ሁላችሁንም እናመሰግናለን 🙏❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @መድናmedina
    @መድናmedina 2 роки тому +2

    ልክ ነህ ኢትዮጵያ ብሎ መሮጣችሁ ውጤታማ አድርጓችሗል እኛም ኮርተናል አኮራችሁን🇪🇹

  • @ግእዝቲዮብ
    @ግእዝቲዮብ 2 роки тому +4

    አየዞህ ጠንካራ ሁን እግዚአብሔር ይርዳህ ትዕግሥት ይጠይቃል ምክንያቱም በብሔርም ጫና ስለላለ አይዞን ይነጋል

    • @abejewoldetsadik4996
      @abejewoldetsadik4996 2 роки тому

      እንደው በሁሉም ነገር ብሄር

    • @amanmz3156
      @amanmz3156 2 роки тому

      Ate erasu zergia nehe esune atanekakawe

  • @ephihara6345
    @ephihara6345 2 роки тому

    ግሩም ልጅ ይባርክህ!

  • @emubilaltubeemubilaltube8410
    @emubilaltubeemubilaltube8410 2 роки тому +2

    የኛ ጀግና ከአንደበትህ ማር ይዘባል አቤት ጨዋነት ከምንም በላይ አጨራረሳችሁላይ የነበረዉ ቅፅበት ሙሉ ኢትዮጲያዊያንን በደስታ አስነብቷል🇪🇹😭 እኔማ የምትተቃቀፉበትን ቪድዮ አወርጄ በየቀኑ እያየሁ አለቅሳለሁ😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ ሰላምሽን ይመልስልን ፍቅር ያምጣልን

  • @luismesfin3578
    @luismesfin3578 2 роки тому +3

    በመጀመሪያ,እነኮን,ደስ,ያለን,ደስ,አላችሁ,ልል,እወዳለሁ,
    ሌላዉ,አስከ,ዛሬ,ብ,አትሌቶች,ከአበበ,ቢቂላን,ጀምሮ,በየ,,ዘመኑ,ቃለ,ምልልስ,በታሪክ,አይቻለሁ,,,,,አድምጬ,አለሁ,,,በቅርቡ,እንኮን,ሐይሌን,ቀነኒሳን,ጨምሮ,ያንተ,ግን,በጣም,ልዩ,የሆነብኝ,አንደኛ,ለመጀመሪያ,ግዜ,ኢትዮጵያ,ከአለም,ሁለተኛ,ካፍሪካ,አንደኛ,የወጣችበት,ታሪካዊ,ድል,መሆኑ,ብቻ,ሳይሆን,አንተ,በጣም,ልዩ,እና,,,ፕሮፌሽናል,አገላለጽ,በመስጠት,ስለ
    ዉድድሩ,ብቻ,ሳይሆን,ባጠቃላይ,ያለህ,ብቃት,ከእስፖርቱ,ውጭ,በጣም,በሳል,አይምሮ,ያለህ,ወጣት,እና,ቅን,ሰዉ,በመሆንህ,ኮራዉብህ,በርታ,እግዛብሔርን,አክባሪ,ሐገር,ወዳድ,ኢትዮጵያዊ
    ሆነህ,ስላገኝዉህ,,,ልዩ,ክብር,አለኝ👏👏እግዚአብሔር,,,
    ቀሪ,እድሜህን መልካሙን,ሁሉ,ያደርግልህ,ዘንድ,ጸሎቴ,ነዉ::

  • @kerubelalmi7267
    @kerubelalmi7267 2 роки тому +3

    We are thankful & happy 💚💛❤️

  • @semira5875
    @semira5875 2 роки тому

    የኔ ጀግና ኮርተንባችኃል❤️ አቤት አነጋገር የኔ ደርባባ መጨረሻላይ ስትተቃቀፉ በጣም ነው ያለቀስኩ አይቸው አልጠግብ አልኩ😥

  • @ድንግልማርያምአማላጅ-ቸ5ቈ

    ደስስስስስል ልጅ እረጋያለነው አቤት ትእግስት መታደለ የኢትዮጵያ ጀግና❤💖😍

    • @zinetseidwollo2626
      @zinetseidwollo2626 2 роки тому

      ለዛ ለዘረኛ መስፉን ፈይሳ ላኩለት ይሄን ኢንተርቪዉ በብሄር ከፉሎ አማራ አትሌት አልተወዳደረም እያለ ሲተፋ ነበር ገረመዉ ጎጃም የተወለደ አማራ ነዉ በሉልልኝ

  • @tanwerkitanwerki6574
    @tanwerkitanwerki6574 2 роки тому +2

    የስብዕናህ ጥግ ይገርማል ምታምነው አማላክ በቀሪው ዘምንህ ሁሉ ይርዳህ

  • @cheerfuldifferentclassical9172
    @cheerfuldifferentclassical9172 2 роки тому +1

    What a wonderful guy!!! Love you bro God bless you!!!
    Fantastic personality!!

  • @sebleeffa3277
    @sebleeffa3277 2 роки тому +3

    God bless you and give you many success, so humble and well-spoken young man!

  • @mulugetatsedal609
    @mulugetatsedal609 2 роки тому

    ጎበዝ በጣም በሳል የምትናገረውንየምታውቅ

  • @cheerfuldifferentclassical9172
    @cheerfuldifferentclassical9172 2 роки тому +2

    Love you bro fantastic

  • @wsaewdss1413
    @wsaewdss1413 2 роки тому

    ዋው አነጋገር ስረአት ጎበዝ ልጅ

  • @emumubarek195
    @emumubarek195 2 роки тому +1

    እኔ በጣም ደስ ያለስን አብዲ መቶ በችኳሎት እቅፌ ሲያደርጋችሁ ሁሉ ሰው ሁሉ ሀገር እድህ ያለ ንናት ፍቅር ቢኖረን

  • @HhHh-un8pr
    @HhHh-un8pr 2 роки тому +1

    አላህ ይገ ዝህ ወድም በርታ ጄግና ነህ

  • @Rtube-bi8ok
    @Rtube-bi8ok 2 роки тому

    የኔ ጀግና 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 2 роки тому +3

    Great Ethiopia Sohn ❤️🇪🇹💯

  • @yohanneshailemichael6068
    @yohanneshailemichael6068 2 роки тому

    Wow yemr jegna nachu

  • @የሽዋልጅነኝ
    @የሽዋልጅነኝ 2 роки тому +2

    ፈጣሪ ያሰብከዉን ያሳካልህ ወድሜ🙏🙏🙏❤️... ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @ኢትዮጲስ
    @ኢትዮጲስ 2 роки тому +2

    We are proud of you our hero ❤️

  • @oromoforever4202
    @oromoforever4202 2 роки тому

    እንወደሀለን የኔ ጀግና

  • @የሺውርቅ
    @የሺውርቅ 2 роки тому +1

    ምረጥ ሰው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yerfubesha1998
    @yerfubesha1998 2 роки тому +1

    ጎበዝ በርታ

  • @abejealemayehu6404
    @abejealemayehu6404 2 роки тому +1

    ሞስነት ጀግና.....ትምህርት ቢት ስትሮጥ ጎበዝ ነበርህ

  • @grandfor9019
    @grandfor9019 2 роки тому +1

    Jejnochachin 🇪🇹❤️💯🙏

  • @chiswaethiopia6901
    @chiswaethiopia6901 2 роки тому +2

    😍😍😍ጀግና

  • @geremew8763
    @geremew8763 2 роки тому

    God bless Geremew

  • @temesgenyifrum6468
    @temesgenyifrum6468 2 роки тому +3

    መንገጫቀጭ ነበር ያለውን መጠየቅ ነበረባችሁ ። እጅግ ጠንቃቃና ጨዋ አትሌት ነው

    • @samiraomal2034
      @samiraomal2034 2 роки тому

      Mengechagech yalew yaw torente balbete sehate lemalte new

  • @melakudesta6523
    @melakudesta6523 2 роки тому +1

    ወይ አንበሳው ከትራክ ወደ ጎዳና እኛ አለን አይደል ከቤት ወደ ጎዳና ከናንተ የኛ አድካሚ ነው

  • @geremew8763
    @geremew8763 2 роки тому

    Well done

  • @Ahmed-cg7sh
    @Ahmed-cg7sh 2 роки тому +2

    የኔ ባታ የኔ እኔ ወሰዉ ፋት ወጥቼ ሳልፈርምለት ሚሥቴናት ብሎ ከሞላ በህግ እዲጠየቅ (ለይላ . ከሚል🌙

  • @sayedahmada8144
    @sayedahmada8144 2 роки тому +1

    ውዲዲሩን ስትጨርስ እፊትህ ላይ ያለው ፈገግታህ ስትታቃቀፉ እንደት ደስ እንደምትሉ

  • @geremew8763
    @geremew8763 2 роки тому

    Yes Gere, th ks 2 God

  • @xciteali30
    @xciteali30 2 роки тому +3

    አንበሳዬ ኮራንበችሁ ሰላመ እግዚአብሔር ከናተ ጋር ዪሁን 😘😘😘😅🇲🇱👍

  • @samiraomal2034
    @samiraomal2034 2 роки тому

    Bertulen wendema akorachuen👌

  • @alenema87
    @alenema87 2 роки тому +1

    Gobez lij berta

  • @abudonasser5977
    @abudonasser5977 2 роки тому +3

    💪🏾💪🏾💪🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @kerlamkerla2547
    @kerlamkerla2547 2 роки тому +1

    የኛአበሳበርታ

  • @gshjhsfsthhs2323
    @gshjhsfsthhs2323 2 роки тому +1

    ሰላም

  • @NumberSeven49
    @NumberSeven49 2 роки тому +2

    💚💛❤

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 2 роки тому +1

    💕💕💕🇪🇹

  • @abiedechasa5454
    @abiedechasa5454 2 роки тому

    ኮራን በውጤታማነታቸው። ታምራት ካንተ ጎን ለቃለ ምልልሱ ቢኖር ደግሞ የበለጠ ያምር ነበር

  • @fantagirma315
    @fantagirma315 2 роки тому

    Musina garamo betam tehitena ale betam des yelale endihinew ye Ethiopia feker asayitachuale baritu

  • @samiraomal2034
    @samiraomal2034 2 роки тому

    Ewnte new enam betsebe nachw yaskerugn betam arfe esira nbre rocha enda sira ayetayem betam yekochgnal

  • @tiruworkassefa9000
    @tiruworkassefa9000 2 роки тому +1

    Ye Ethiopia 🇪🇹 yeagerachen jegenoche hulem benanet enkoralen bandirachen kefe bela tewelebelebaleche

  • @monegoncco
    @monegoncco 4 місяці тому

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥇🥇🥇🥇💪🏻💪🏻💪🏻👏👌

  • @ሀዛልዩቱብ
    @ሀዛልዩቱብ 2 роки тому +1

    ጭዋ ነህ ኣላህ ይጠብቅህ💪💪💪

  • @manayshdares3554
    @manayshdares3554 2 роки тому

    እንቁው ጎጃሜ ኮርተንብሀል

  • @abu2178
    @abu2178 2 роки тому

    Zerengoch

  • @worebado6556
    @worebado6556 2 роки тому

    ሰርተው ሲያወሩ ይኩሩ

  • @melatdebele8501
    @melatdebele8501 2 роки тому +1

    😍👏👏👏👏👍🇪🇹🙏🙏🙏

  • @The-righteous-will-prevail
    @The-righteous-will-prevail 2 роки тому

    መድረኩ ፡ መብራት ፡ የለውም ፡ ? ምንድነው ፡ የደከመ ፡ መድረክ ፡ ነው።

  • @abushabush709
    @abushabush709 2 роки тому

    Jaginachin nah

  • @meeyaad12
    @meeyaad12 2 роки тому

    ይሄ ሯጭ ኦሮሞ መስሎኝ ነበር፣ ለካስ ሰፋሪ ነው

  • @banchgetnet3825
    @banchgetnet3825 2 роки тому

    ገጠር አይሻልም

  • @simehd6238
    @simehd6238 2 роки тому +1

    አቤት ዲሲፕሊን፣መንገጫገጭ ማለት መጠየቅ ነበረባችሁ

    • @zinetseidwollo2626
      @zinetseidwollo2626 2 роки тому +1

      ለመስፉን ፈይሳ ለዛ ዘረኛ ይህ ልጅ የት ክልል እደተወለደ ይወቅ ይህ ዘረኛ አማራ አትሌት የተሳተፈ የለም እያለ ሲተፋ ነበር ይህ ጎጃሜ አማራ ነዉ ዘረኝነት አላህ ያጥፋዉ

  • @zbhshszhhzv6044
    @zbhshszhhzv6044 2 роки тому

    ከፍ በል ጨዎ ነህ አንደበትህ እራሡ

  • @abiedechasa5454
    @abiedechasa5454 2 роки тому

    ምነው አንበሣውን ቀነኒሣ ስሙን መጥራት ቀፈፈህ? 2:ሰዓት ከ2ደቂቃ በታች የገባ ብቸኛው ኢትዮጵያዊ........ምንም የማትጠሩ

  • @oromofristoromofrist7159
    @oromofristoromofrist7159 2 роки тому

    ዝበል ቀዳዳ አማራ ዱሮውኑ ከመፎከርውጭ የትአሸንፎ ያቃል እነተ ታርክ መሥረቅብቻነው

    • @ሰሚራየናቴናፋቂየደሴዋ
      @ሰሚራየናቴናፋቂየደሴዋ 2 роки тому

      ወረኛ ክፍታፍ

    • @ድነልእስላም
      @ድነልእስላም 2 роки тому

      ክፍታፍ ጅል

    • @zainabdawd999
      @zainabdawd999 2 роки тому

      አተግማታም የግማታምልጅ አፍህን ዝጋ. አማራ ማሸነፍ ብርቁ አደለም በሁሉም ያሸንፋል ገገማ አባትህን ጠይቀው

    • @debirebisrat6892
      @debirebisrat6892 2 роки тому

      Abebe bikila eko Amara new.ewunetegna abatu Demessie new

    • @ياسرالشحي-ذ7ط
      @ياسرالشحي-ذ7ط 2 роки тому +1

      አማራ ባልሆንም ቆርቋራለሁ አማራ ጀግና እንጂ ሌባ አይደለም ደሞ አታፍርም ሸኔ ፕሮፋይል አድርገህ ሸኔ እየሰርቀ የሰው ስጋ እየበላ በጉድጓድ የሚኖር አፍህን ዝጋ

  • @oromofristoromofrist7159
    @oromofristoromofrist7159 2 роки тому

    አማራነው ያሸነፈው እናተቆሻሻ ባለወርቁን ትታቹ አማራን ታቀርባላቹ ቆሻሻሻ

    • @kerlamkerla2547
      @kerlamkerla2547 2 роки тому

      የማትረባእዳተያለውነውአገርየማባላደደብ

    • @ድነልእስላም
      @ድነልእስላም 2 роки тому

      አኡዙቢላህ ዘረኝነት

    • @manallaaa1651
      @manallaaa1651 2 роки тому

      ጀዝባ እነሱ በሰፈር የታጠሩ አይደሉም ሙሉ ኢቶጲያዊን ወክለዉ ነዉ ደግሞም ቀርቧል ገብተህ እይ

    • @bbtaddy2491
      @bbtaddy2491 2 роки тому +1

      ጥንብ ጋላ በቃ መቼ ነው የምትሰለጥኑት ሁሌ ኮፕሌክስ ድንጋይ