ኢትዮጵያዬ እናትዬ - ዕንቁ ዜማ የሙዚቃ ቡድን - ጦቢያ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 75

  • @tesfayeanteneh1675
    @tesfayeanteneh1675 2 роки тому +21

    የምኖረው ኢትዮጵያ ባይሆንም ..መድረክ ላይ ባየዋችሁ ቁጥር ምን ያህል ደስታ! እንዲሁም አገሬን እጅግ እንድወዳት የምታደርጉኝ እህቶቼ በመሆናችሁ ደስታዬ ወደር የለውም !!! ምንግዜም ክበሩልኝ !...

  • @eliasdinkeneh6881
    @eliasdinkeneh6881 2 роки тому +8

    ኢትዮጵያዬ ፤የአጠገቤ ናፍቆት ነሽ
    ስትኖሬን መኖሬንየተረዳሁብሽ
    ኑሪ ለዘልዓለም ሠላም ይንገስብሽ።

  • @bikumedia8190
    @bikumedia8190 2 роки тому +16

    ለነዚህ ባለ ግሩም ተሰጥኦ ወጣቶች ልዩ አድናቆት ብቻ ሳይሆን ልዩ ክብርም አለኝ። በዚህ ችሎታ በዚህ እድሜ ስለ ኢትዮጲያዊነት አጥንት ድረስ ዘልቆ የሚሰማ ስራዎቻቸውን ያለማቋረጥ ያደርሱናል። የጦቢያ ዝግጅት ሀሳብ አፍላቂዎች፣ አዘጋጆች፣ አቅራቢዎች በሙሉ ክበሩልን ተባረኩልን። ሀገራችን በታመሰች እና በታመመችበት በዚህ ወቅት ትልቅ ህመም ጠጋኞች፣ ሆናችሁ የሀገር ፍቅርን በደማችን እንዲመላለስ፣ እውቀት እንድንገበይ፣ የኪነጥበብን ልክ እንድንረዳ፣ የኢትዮጲያዊነትን ግዝፈት እንድንላበስ አድርጋችሁናል።

    • @LIFEISEASYYY
      @LIFEISEASYYY 2 роки тому

      Awo tekekl tsfa sacha naw batlya ba ahun sahat agrachen laya zaranat magdadal matrda balbat ethiopia kafa bela matyta abeta dasa sela,,, hulm kafa kafa baya agera ,,,

  • @Brikti
    @Brikti 2 роки тому +10

    proud to be Ethiopian.🇪🇹❤️🇪🇹❤️

  • @moh123malik8
    @moh123malik8 2 роки тому +5

    ኢትዮጵያዬ ሰላምሸ የወብዛ

  • @abiybirhan9094
    @abiybirhan9094 2 роки тому +5

    እነመስኪ የኛ ዕንቁዎች

  • @a.z9309
    @a.z9309 2 роки тому +5

    May God bless Ethiopia with peace and love.

  • @meti524
    @meti524 2 роки тому +7

    ፈጣሪ ሆይ እይን 😭😭😭ሰላምን አውርድል 🙏🙏🙏

  • @procell803
    @procell803 2 роки тому +2

    የኢትዮጵያ አምላክ ያሳድጋችሁ አገራችንን ሰላሟን ያብዛላት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏

  • @mitikekelif8873
    @mitikekelif8873 2 роки тому +1

    ውበታችን ይሔነው ጥቂት ወሮበሎችናቸው ሐገራችንን ሰላም የነሳት

  • @Ambassel
    @Ambassel 2 роки тому +2

    ኢትዮጵያ በክብር በከፍታ ለዘላለም ትኑር! ወንዶንቹንም አንድ ላይ ቀላቅሏቸው ዝግጅታችሁ ደስ ይላል ወደ ሃገር ከተቻለ አስፉት ኢትዮጵያ ትልቅ ናት::

  • @fufrshg360
    @fufrshg360 2 роки тому +3

    ፉፉፉፉፉፉፉፉ ወላሂ እንባዬ መቆጣጠር አቃተኝ ሀገሬ 😥😥😥🙏🙏🙏🙏

  • @adisutesfaye6394
    @adisutesfaye6394 2 роки тому

    በጣም ደስይላል አገራችን ከናንተየሚጠበቀዉ ይህነዉ እግዚአብሔር ይጨምርላችሁ።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Рік тому +1

    God bless you all. You make me proud.

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 3 місяці тому

    አሜን አሜን

  • @yohannesabayo3787
    @yohannesabayo3787 2 роки тому +2

    This music make me to cry “PROTECT SERVE ETHIOPIA”

  • @አስማህየአላህባርያ
    @አስማህየአላህባርያ 2 роки тому +4

    ኢትዮጵያ ታሸንፋለች

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Рік тому +1

    Arts TV please take these beautiful artists to Wo Adanech City Council office and let them sing these songs.

  • @zanacha236
    @zanacha236 2 роки тому +4

    ምስሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Рік тому +1

    Best and beautifully dressed God bless you all

  • @groundbreak
    @groundbreak 2 роки тому +1

    Thank you Tobia! Its
    what an awesome!!Misrak, Wedajeneh, Desalegn, Camera man u are excellent, yhenew Ye Ethiopia kefta!

  • @Solo-yy6dw
    @Solo-yy6dw 2 роки тому +2

    ኢትዮዽያ ዉስጥ ሰላም ያለ እዚህ አዳራሽ ዉስጥ ብቻ ነው

  • @ZenebuBedru
    @ZenebuBedru 4 місяці тому

    Ethopiya Ethopiay Enatyaa💚💛❤️

  • @LIFEISEASYYY
    @LIFEISEASYYY 2 роки тому +1

    GOD BELLSED ETHIOPIA HAGERA,,,,

  • @ምንአይነትጨለማአለምናትወ

    ከሰሜን ትግራይ 🍒💛❤አማራ💚💛❤ &አፋር 💚❤🔵ብሎም የኢትዮጵያሰላም 💚💛❤አረመቸነዉ የሚመጣዉ የአላህ ከጦርነት አዉተህ ሠላሙን መልስልን💚💛❤😭😭😭😭

  • @Abiye723
    @Abiye723 2 роки тому +2

    ❤🧡💚👌selamshn yimelslsh hagere 😭

  • @habebhassen8514
    @habebhassen8514 2 роки тому

    በርቶ ኢትዮጵያዊነትን ከፍ አርጋችኋል

  • @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
    @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን 🙏

  • @aberadebash9715
    @aberadebash9715 2 роки тому

    አምላክ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን

  • @getachewbekele4351
    @getachewbekele4351 2 роки тому

    ድንቅ የጥበብ አቀራረብ ነው።በርቱልን።

  • @Dj-st3kn
    @Dj-st3kn 2 роки тому +2

    ኢትዬያዊነት አዲስ አበባ ብቻነው የቸገረን ዘወትር የጨነቀነ ካአዲስ አበባ ውጪ ያለው ሕብረተሰብን ሲሜቱን ጭንቀቱን ፍላጉቱን እውነተኛው ታረክ እዲረዳ ብጥር ወጣ እያላቹ ብትሰሩ ይበልጥ የተሳካ ያደርጋል አዲሳባ ሁሉም ኢትዬጵያ እያለ ያዙኝ ልቀቁኝ ይላል ከአዲስ አብባ ውጪ ያለው ደሞ የሲሆል እይወቱን ያጣጥማል

  • @Show-mg6jb
    @Show-mg6jb 2 роки тому

    ህፃናቶች ሰብስባችሁ በቸር ይደር ምናምን ብትሉ ሀገር በቸር ሊያድር አይችልም ህፃናቶች ቸር የማደር እንጂ ቸር የማሳደር እቅም የላቸውም ይልቁኑ የእግዚዎታ ፀሎት ለሀገራቸው አፀልዮአቸውእግዜር እነሱን
    ይሰማል::

  • @meti524
    @meti524 2 роки тому +2

    በቸር ይደር 🙏🙏

  • @funinawfandaro9154
    @funinawfandaro9154 2 роки тому +1

    Hageren Ethiopyiaen!

  • @ahmedabogn9134
    @ahmedabogn9134 2 роки тому +1

    እናንተ ሰዎች
    እባካችሁን በርቱልን:: ምትክ የሌለው ድንቅ ሥራ ነው:: ሆዴን አባባችሁብኝ::

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 3 місяці тому

    ግሩም

  • @thomasaraya6981
    @thomasaraya6981 2 роки тому

    Very nice 👌

  • @mehrekashemliszenebe7756
    @mehrekashemliszenebe7756 2 роки тому +3

    አዎ ኢትዮጵያ ምንግዜም ታሽንፋለች ወደፊት!!!!

  • @belayneshbelta7583
    @belayneshbelta7583 2 роки тому

    Ethiopiayaye

  • @birhanumamo4966
    @birhanumamo4966 2 роки тому +2

    የኢትዮጵያ በሴራ ፖለቲካ አትፈርስም

  • @جالكيه
    @جالكيه 2 роки тому +1

    👏👏

  • @melatdebele8501
    @melatdebele8501 Рік тому

    👏👍🇪🇹🙏🙏🙏

  • @zanacha236
    @zanacha236 2 роки тому +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭በቸር ይደር እምዬ አገሪ

  • @ለኔስእናቴነሽድንግልእመቤ

    እስኪ ሆደን አታብሱትማ እማማ ሀገሬ ግን መቸ ነዉ በልጆችሽ ኮርተሽ ቀና የምትይዉ😭😭 ወንድሜ ጠላት ሆነ ሲነሳብኝ የኔ መማር ይቅር እሱን ይድላዉ እኔ ልሰደደዉ ብለን የወጣን የምንወደዉን ስራችንን የምንወደዉ ህዝባችንን የምንወዳትን ሀገራችንን ያ ዉብ የሆነ አየራችን የምንወዳቸዉን ዘመዶቻችን ትተን የተሰደድን ዛሬ ላይ ክፋት መልካም መስሎ የታየዉ ወንድሜ ክፋቱ ሲገባዉ ጥፋቱንም ሲረዳ እንመለስብሻል ብለን እንባ እንደ ዉሀ እያፈሰስን ሲቂ እየተናነቀን ልባችን ወደ ኋላ እየተጓዘ እግራችን ወደ ፊት እየመራን በመከራ የተለየንሽ ሀገራችን ከቶ መቸ ይሆን እኛስ የምናይሽ አችም ታዳይ ይሆን እናት ሀገሬ እንባችን ያረፈበት ቦታስ ሳር አብቅሎ ይሆን እዳሰብንሽ እንቀር ይሆን ወይስ በደስታ እንቧርቅብሽ ይሆን

  • @ራስዳርጌ
    @ራስዳርጌ 2 роки тому

    ዕረ ዳግማዊት ገብተሽ ከልጆቹጋር አትጨፍሪም ነበር እዚህ ከትላልቆቹ ጋር ከመሆን ✌🏾

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb 2 роки тому +4

    አምስት ነገሮችን ከአምስት ነገሮች በፊት ተጠቀሙባቸው!!🌹👍
    ወጣትነትህን _ከማርጀትህ በፊት
    ጤንነትህን _ከመታመምህ በፊት
    ሀብትህን _ከመደህየትህ በፊት
    ትርፍጊዜህን _ከመጨናነቅህ በፊት
    ህይወትህን _ ከመሞትህ በፊት
    ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
    አስተማሪ ነገሮችን ያገኛሉ!!

    • @sarawhibe7009
      @sarawhibe7009 2 роки тому

      አሜን ኢትዮጽያችን ሰላም ያስፍንልን

    • @segidyesuf1717
      @segidyesuf1717 2 роки тому

      ለወደፊቱ ምክሩን ከነብዩ ሙሀመድ ሠ.ዐ.ወ.ሀዲሥ እንደሆነ መውሠድክን መጥቀሥ ይልመድብህ

  • @yirgalemgere3154
    @yirgalemgere3154 2 роки тому

    እረ ብትግራይ ልጆች ነው ሚያምረው ባህሉ በቦታው እና በባለ ታሪክ ሲከበር ደስ ይላል ስታስጠሉ አፈረ ብሉ

    • @ቢኒያም-ፀ8ወ
      @ቢኒያም-ፀ8ወ 2 роки тому +1

      ተራ የመንደር ወሬ አታዉራ። የሁሉም ኢትዬጲያዊ ባህል ነዉ ቢቻል እንደዉም የአፍሪካም የአለምም ማድረግ ነዉ የአሸንዳ በህል መሰረቱቤተክርስትያን እንደሆነች አትርሳ ።

    • @Aነኝስደተኛዋልጇንናፋቂ
      @Aነኝስደተኛዋልጇንናፋቂ 2 роки тому

      አፈሩን ላተ ያድርገው ምንባሉ በምንጥፋታቸው በአለባበስ እና በአኗኗር ሠውን የምጠሉ ፈጣሪ የጃችሁን ይስጣች

    • @Aነኝስደተኛዋልጇንናፋቂ
      @Aነኝስደተኛዋልጇንናፋቂ 2 роки тому

      አፈሩን ላተ ያድርገው ምንባሉ በምንጥፋታቸው በአለባበስ እና በአኗኗር ሠውን የምጠሉ ፈጣሪ የጃችሁን ይስጣች

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 2 роки тому +3

    ገበሬዎች ቆቦ ላይ ይታረዳሉ እናንተ ትጨፍራላችሁ. አአ ነገ ይገባሉ.

  • @dengelmaryam8346
    @dengelmaryam8346 Рік тому

    Very nice program, as always. My question is, was it some sort of OROMIYA day or what? You all derese up the Oromya cultural clothes? Just out of cariacity, I usually noticed when we sing about ETHIOPIA 🇪🇹 we see all the cultural clothing, not just one tribe.

  • @SofiaS-j9b
    @SofiaS-j9b Рік тому

    😢😢😢😢💚💛💓💐💐💐💐

  • @EthioBoss
    @EthioBoss 2 роки тому

    አንዱ ይገደላል, ያለቅሳል, ይራባል ሌላው ይጨፍራል ይዝናናል ይደሰኩራሉ. ይህ መድረክ የሌለችው ኢትዩጵያ የሚታይበት ሆነብኝ

  • @tibkaabate6068
    @tibkaabate6068 2 роки тому +1

    አብቹ እግዜር ይባርክህ ኢትዬጽያዊነትን እየሰራህ ነው

  • @aregamola3230
    @aregamola3230 2 роки тому

    💚💛❤

  • @fkremariamshewaye9428
    @fkremariamshewaye9428 2 роки тому

    smoan kelbu yemiterat
    bandrawan kef yemiaderg
    twld des ylegnal
    Emama ethiopiayeeee enen ewodshalew

  • @lulahailu928
    @lulahailu928 2 роки тому

    💞💞💞💞💞💞💚💛❤

  • @a.z9309
    @a.z9309 2 роки тому +1

    Is just sad for me to see ዶክተር ወዳጄነህ እንዲህ በየቦታው .

  • @lijtade6462
    @lijtade6462 2 роки тому +1

    Aletgbatm eko etihopiannnn mechemm le zelalem nurelgi

  • @tomassisay3260
    @tomassisay3260 2 роки тому

    ክበሩሉኝ 💚💛❤️

  • @samueladal3847
    @samueladal3847 2 роки тому +1

    ግን ስለ እውነት ብዛታችን ያንሳል እንዴ ከኢትዮጵያ አፍራሾች ? ታዲያ ለምንድን ነው እድሉን የምንሰጣቸው !

  • @alemababe6100
    @alemababe6100 2 роки тому

    Egzbher Kane Alaw terak yakeyral

  • @kinfusimegn7768
    @kinfusimegn7768 2 роки тому +3

    Why you need to put the blue color in Ethiopian flag that is the sign of Evil

  • @maymrobi
    @maymrobi 2 роки тому +1

    ነታ ቪድዮኺ ፈተኽዋ! ከማኻ ዝኣመሰለ መሳጢ ቪድዮታት እውን ኣሎኒ ። ክትበጽሕ እንተ ደሊኻ ሕጂ ነቲ ስእሊ ተንክዮ

  • @ትግራይእያዓለመይ-ጨ4ፀ

    kkk Ethiopia rip ገደል ትግባ

  • @roozroozy6793
    @roozroozy6793 2 роки тому +1

    ምድረ ወራዳ የትግራይ እንባ ገና ዋጋ የስከፍላችዋል ምድረ ምሃይም ሁላ ተምረናል ትላላቹ ግን ምንም የላችሁም ሰላም ምን ማለት መሆኑ ኣታቁም በሰማይ ቁጣ ይወረድባቹ

  • @fkremariamshewaye9428
    @fkremariamshewaye9428 2 роки тому

    smoan kelbu yemiterat
    bandrawan kef yemiaderg
    twld des ylegnal
    Emama ethiopiayeeee enen ewodshalew