አስገራሚው ወሎ ወልድያ ሚካኤል ጭፈራ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 111

  • @አምላኬተመስገን
    @አምላኬተመስገን 2 роки тому +19

    👉ይሄንን የፍቅር ህዝብ በቃ ተዉት በሰላም በፍቅር ይኑርበት ።
    👉ሰላማችሁ፣ ፍቅራችሁ ብዝት ይበልልኝ👈
    💚💚💚💛💛💛♥♥♥

    • @dmx3674
      @dmx3674 2 роки тому

      ማን አባቱ ይነካናል? እኛ እኮ ለሀገር ሰላም ፣ ለአንድነት ብለን እንጂ ከፈጣሪ ውጪ የምንፈራው የለም ፣ ህወህትን ታግሰን ፣ታግሰን የውርደት ማቅ አልብሰናል ። ሌላ ካላበጥኩ የሚል ጎማ አለ እሱንም እንደ አስፈላጊነቱ እናተነፍሰዋለን ።

  • @asnakechbeyene8026
    @asnakechbeyene8026 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ቀን ላደረሰን ውበትና ፍቅር አንድነት እንዴት ደሲላል በጥባጮችን እግዚአብሔር. ይገስፃቸው ያመት ሰውይበለን

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ Рік тому +1

    ሰማያዊ ቲሸርት የለበሰው አባት ደስ ሲሉ ማውረድ ይችላል😍

  • @Mamamedia8587
    @Mamamedia8587 2 роки тому +8

    ስላምእግዚአብሔር ብዛልን ዋውውው እንዴት ደስስስያላሉ በጌታ በስላም ለአመቱ ያብቃን አሜን ስላምነፍቅር ለሀገራችን ኢትጰያ አሜን መልካምበአልበያላችሁበት አለምዳርቻ

  • @hanawerku
    @hanawerku 2 роки тому +7

    ዋው የወቦች መገኛ ወሎ የምረጦች ሀገር👍👍👍😂😂👌👌👌

  • @EtetuYimer
    @EtetuYimer 2 роки тому +3

    የጋሬ ልጆች ክፉውን ያርቅላችሁ ስታምሩ እኔ ባህሉን አሁን እያየሁ ነው እስካሁን አላውቅም ነበር በጣም ያምራል እግዚአብሔር እድሜ ይስጠን ጥምቀትን ወሎ ማሳለፍ እፈልጋለሁ ታምራለችሁ።

  • @amibashayimer4928
    @amibashayimer4928 2 роки тому +2

    እስላም ክርስትያኑ ተስማምቶ የሚኖርባት ሀገራች ኢትዮጵያ አቤት ማማር።

  • @ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ

    አቤት ደስ ስትሎ ኢትዮጵያዊነት በእናተ ደምቆ ይታይባችሁል ፍቅር የሆነ ህዝብ

  • @ayshaalshamsi3283
    @ayshaalshamsi3283 2 роки тому +3

    አማራው የሀይማኖት ችግር የለብንም አንድነን ግን ፈጣሪ ሌይለይዬን የሜጥሩትን ፈጣሪ አንተው ከላይ መብረቅ ሀውርድባቸው

    • @fatmasaeed6043
      @fatmasaeed6043 Рік тому

      ይሄኮ ባህልነው በተለይ የወሎ ህዝብ መለያውነው አማራ ሁሉን አቻችሎ መኖር ይችልበታል❤❤❤ የኔ ወርቅ ህዝብ

  • @yuesraal497
    @yuesraal497 2 роки тому +4

    የት አላችሁ ወሎውች ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ

  • @جميلةجميله-خ2ن
    @جميلةجميله-خ2ن 2 роки тому +3

    አቤቱ ጌታ ሆይ አንድ አድርገን ያመት ሰው ይበላቹህ ፍቆርን አንድነትን ሰላምን ይስጠን

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 Рік тому

    የኔ ህዝብ እምነትና ባህል እማይጋጭበት ድቅ ህዝቤ ሰላማችሁ ይበዛልኝ የአመትሰው ይበለን የአማራን ህዝብ ፍፁም ሰላም ያርግልን

  • @ጌጥነኝየድንግልማርያምልጅ

    ዋውውውውውውውውውው ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እፍፍፍፍፍፍፍ ደስ ስትሉ በእውነት ሰላሙን ያብዛላችሁ

  • @የአሣምነውልጅአማራዊቷ

    የእኔ ምርጦች የአመት ሠው ይበላችሁ💚💛❤

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 2 роки тому +1

    አማራኮ ኩሩጀግና ሰዉ አክባሪ የሀይማኖት ልዩነት የለ ፍቅር አላህ ያብዛልን❤😘😘😘

    • @fatmasaeed6043
      @fatmasaeed6043 Рік тому

      አማራ አኗኗሩን ሁሉን አቻችሎ መኖር ያውቅበታል እምነቱና ባህሉን ሳንጋጩበት እሚኖር ምርጥ ህዝብነው ጠላቶቻችን እደጉሽ ጠላ እየበጠበጡነውጅ ❤❤❤

  • @yeselammedia8720
    @yeselammedia8720 2 роки тому +2

    ዋውውውውው ደስ ሲል እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ በየአመቱ ያድርስን አሜን

  • @ethioone8159
    @ethioone8159 2 роки тому +1

    እንኳን ደስስስስስ አላቹ💚💛❤️ ይሄን ቀን ላሳየን እግዚያብሔር ምስጋና ይድረስው

  • @sarakonjo2971
    @sarakonjo2971 2 роки тому

    ሰላም የሀገሬ ልጆች ጭፈራው ቀርቶ ልክ እንደጎንደርና ጎጃም በዝማሬ በእልልታ ብታከብሩ ደስ ይላል የበለጠ

  • @fekrayenealem
    @fekrayenealem 2 роки тому

    ዋውውውውውውውውው ወለየነታችን ውበታችን. የዋህነታችን እምነታችን. ያድናል. እልልልልልልልልልልልልል

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 2 роки тому

    ይህንን ደስታ ና ሰላም የሰጠን አምላክ ይመስገን ጠላት ሰይጣን ይፈር

  • @Fbb-n3t
    @Fbb-n3t 4 місяці тому

    አማራየ 💚💛❤ ሰላማችሁይብዛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zelalemmahammed1891
    @zelalemmahammed1891 2 роки тому +1

    Me love you ethiopian we shall we ethiopian thnkes good job keep going ethiopian thnkes

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 2 роки тому +5

    ደስስትሉ እሰይ ፍቅራችን ይመለስ ተመስገን ያብዛቹሁ

    • @Lol-qz4wp
      @Lol-qz4wp 2 роки тому

      You must be one of those fools how on earth you begging your peace from anti Ethiopian Abiy you should secure your peace by yourself okay don’t ever say that if you are Ethiopian

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 2 роки тому +1

    የአመት ሰው ይበላችሁ ደስ ትላላችሁ እምዬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ

  • @zmzmmuhamed915
    @zmzmmuhamed915 2 роки тому +3

    አያሌው መስፈን ወልደያ መጥቷል የወልዲያው እንቁ

  • @araguaragu1859
    @araguaragu1859 Рік тому

    እኛ ወሎ እስላም ክሪሲቲኑ አድ ነን❤❤❤❤❤❤

  • @wendetube3364
    @wendetube3364 2 роки тому +1

    ያመት ሰው ይበለን እናመሰግናለን

  • @ethiolekakit2787
    @ethiolekakit2787 2 роки тому +1

    አሪፍ ነው በየቦታው እየዞርክ ስላሳየኽን አመሰግናለሁ

  • @mayema3846
    @mayema3846 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ሆይ ይሄን ህዝብ ሰላሙን አብሮ መኖሩን ባርክለት ክፉዎችን በጥባጮችን ልቦና ስጥልን የከርሞ ሰው ይበለን!

  • @banchu3147
    @banchu3147 2 роки тому +2

    💖💖💖💖💖💖💖💖😘😘😘እንዴት እንደናፈቀኝ የሰው ዘር የሞላባት እኮ ናት ውቢቶ ወልዲያ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 роки тому +3

    💚💛❤💚💛❤💚💛❤🥰🥰🥰🥰🥰ወገኖቼ እንዲሕ ነው የሚያምርብን ፍቅራችንን ክብራችንን አይንኩብን እንኳን አደረሣችሑ ውዶቼ የአመት ይበለን ቅድሥ ሚኪኤል

  • @Ethiopia-r4f
    @Ethiopia-r4f 2 роки тому

    አይ አማራ እኮ ይለያል አንድነት 🎤🎤🎤🎤🥰🥰🥰❤️💛💚💪💪💪💪

  • @samrawittube
    @samrawittube 2 роки тому

    ሰላምሰላም ዋዉዉዉዉበጣም በጣም በጣም ደሰይላል ዋዉዉዉዉዉ አግዚአብሔር ይመሰገን ዋዉዉዉዉዉ

  • @teasfaw7894
    @teasfaw7894 2 роки тому +1

    የጭፈራ ሰረአት ያለሁ ሕዝብ

  • @mes725
    @mes725 2 роки тому

    ወሎ ፍቅር ነው እምንለው በምክንያት ነው እግዚአብሔር ይመስገን እንካን አደርሳችሁ ቤተስብ💞🇪🇹

  • @fish618
    @fish618 2 роки тому

    Wow! Woldia ....I misss you guys from Canada!

  • @የነገንማንያውቃልጌታነህ

    ይህ ነው አማራ ወሎ የፍቅር አገር

  • @bem_1221
    @bem_1221 2 роки тому +2

    ዋው እንኳንም ወሎዬ ሆኩኝ 💃💃💃

    • @meronbelay2660
      @meronbelay2660 2 роки тому +1

      ኤንኩአንም አማራ ሆንሽ ይሄ አይሻልም

    • @bem_1221
      @bem_1221 2 роки тому

      @@meronbelay2660 ምን ጥያቄ አለው አዋ ጥርት ያልኩ የፋኖወች ዘር💚💛❤

  • @egigayehudesalegen3434
    @egigayehudesalegen3434 2 роки тому

    Weded yene Maroch raya yeju, love you all ❤🇲🇱🙏 one love great power

  • @emmaethiopia8227
    @emmaethiopia8227 2 роки тому +1

    እኛ የምናውቃት ይህችን ኢትዮጵያ ነበር ወያኔ በዘርና በሀይማኖት አባላን እንጂ.የቀድሞውን ፍቅር ይመልስልን ::

  • @mulualem5719
    @mulualem5719 2 роки тому

    እጅግ እሚገርምና ለሌሎችም ክልሎች ትልቅት ምህርትሰጭ የፍቅርአገር

  • @genetyetwahdolij2494
    @genetyetwahdolij2494 2 роки тому +1

    የአመት ሰው ይበለን

  • @rahelshawel4396
    @rahelshawel4396 2 роки тому

    ስታምሩ እግዚአብሔር አገር ሰላም አድርጎ የአመት ሰው ይበለን።

  • @maeritube21
    @maeritube21 2 роки тому

    ዋዉዉዉዉዉ ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🙏💃❤😍

  • @dawitselemon8731
    @dawitselemon8731 2 роки тому

    ያገሬ ሰው ውበቴ አማራየ

  • @Melkamtube2022
    @Melkamtube2022 2 роки тому +1

    በጣም ነው እምታምሩት😍❤💚

  • @ሂዊየወልዲያዋ
    @ሂዊየወልዲያዋ 2 роки тому +1

    አቤት ስታምሩኮ❤❤❤

  • @AlmazAssfaw
    @AlmazAssfaw Рік тому

    መን ልበልሽወሎ ፍቅር እስላም ክርስታኑ ፍቅር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistdinbru2249
    @tigistdinbru2249 Рік тому

    Tmsgen Azhe Ydrsin Agzabher Lzary Amet Bslame Ydrsin Slame LEthiopia 💚💛❤💕

  • @zelalemmahammed1891
    @zelalemmahammed1891 2 роки тому +1

    Waw Waw ethiopian good job keep going ethiopian we shall we thnkes

  • @ቃልየእምነትእዳነውYouTube

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 😍

  • @monanajash1007
    @monanajash1007 Рік тому

    ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @atsedesisay-f5z
    @atsedesisay-f5z Рік тому

    ወልድያዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @صوفيصميلي
    @صوفيصميلي 2 роки тому

    ያመት ሰው ይበለን

  • @Moonlight-ws5qt
    @Moonlight-ws5qt 2 роки тому

    Wello ye feker hager ❤balhon yekochy nebr 💕

  • @yenemarGrace1
    @yenemarGrace1 2 роки тому

    ሰላም ወገኖቼ ሰላማቹ ይብዛልኝ ባህላችን ብዙ ነው ህብረት አንድነቱ ልዩ ነው ጥምቀትን በመዘመር ማክበሩ ደሞ ባህሉና እምነቱን እንድንጠብቅ ይረዳናል ይመቻቹ

  • @wudemelka5653
    @wudemelka5653 2 роки тому

    ኢትዮጵያ በሠዛ ከናተ አየናት ጀግኖች ብያለው

    • @wudemelka5653
      @wudemelka5653 2 роки тому

      ኢትዮ በወዟ ከናተ አየናት ወሎ ጀግናው ውጓ ብቻ አይደለም ለካ ጭፈራም አንደኛ ነችው

  • @ሓማል
    @ሓማል 2 роки тому +1

    ወልደያየ🥰❤💛💚

  • @Kedijahussin-mu1vg
    @Kedijahussin-mu1vg Рік тому

    ተስፋ ገዳሙ ጥላሁን ቁርየ ብሩክ ተስፋ እሸት ዋሲሁን ታረቀ ኧረ ስቱ የሠፈር ልጆቺ

  • @tsehaytube
    @tsehaytube 2 роки тому

    ዋውውውው💚💚💛💛❤❤

  • @sartytube3178
    @sartytube3178 2 роки тому

    ተስፉየ ባንተ ነው ድምቀቱ❤❤❤❤

  • @zekiyoutub2537
    @zekiyoutub2537 2 роки тому

    Amaraye huli.mushira 💚💛❤💪💪💪💪💪💪🐆🐅🐆🐅🐆🐅🐆🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @workubelay340
    @workubelay340 2 роки тому

    አቦ ስወዳችሁ ❤

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 2 роки тому

    ጀግኖች ወድሞቼ እንኩን አደረሳችሑ ስታምሩ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @lalibelatesfaye2322
    @lalibelatesfaye2322 2 роки тому

    Ye hagerchen bahal masdesetu beye botaw ♥

  • @rozantube2640
    @rozantube2640 2 роки тому

    amrko,fkre,naw,bamrnta,krhlaw,hulam,wdfete❤❤❤❤❤❤👏👏👏💪💪💪❤❤❤❤❤❤enkanadrshew,wgnha,allah,ytbkhew,🙏❤

  • @yaredbeyene4360
    @yaredbeyene4360 2 роки тому

    Wow amaraye

  • @eto6852
    @eto6852 2 роки тому

    ዋዉዉዉ😍

  • @mkuwaitmkuwait7955
    @mkuwaitmkuwait7955 2 роки тому

    ደሞቸወልዲያ ሀግሪ

  • @amibashayimer4928
    @amibashayimer4928 2 роки тому

    ማይ ወልደያዬ

  • @tube5169
    @tube5169 2 роки тому

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc 2 роки тому

    👍👍👍👍👍

  • @rozantube2640
    @rozantube2640 2 роки тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @teasfaw7894
    @teasfaw7894 2 роки тому

    ወሎ እናትየዋ አረካችሁን

  • @myharet1221
    @myharet1221 2 роки тому

    😍😍😍😍😍😍

  • @mimitesfaye1756
    @mimitesfaye1756 Рік тому

    💚💛❤️

  • @GenetYimer-st6tq
    @GenetYimer-st6tq 2 роки тому

    አድስ አደለም ወሎ የሀይማኖት ችግር የለበትም ፖለቲከኞች ናቸው ያስቸገሩት ህዝቡን

  • @emukal
    @emukal 2 роки тому

    ደሞቼ አሀ አሀሀ አሀያ መገና እፍፍ ክፉ አይንካችሁ

  • @novena1712
    @novena1712 2 роки тому

    I respect their serat

  • @alemyoutube3955
    @alemyoutube3955 2 роки тому +1

    ባች እና በኔ የለም ኩነኔ ይመቻችሁ አቦ

  • @genetwollotube
    @genetwollotube 2 роки тому +1

    እልልልልልልልጋሽየን አየሁት

  • @selamtube7930
    @selamtube7930 2 роки тому

    ዎውውውውውውው

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 2 роки тому

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @aynadesgetahuen1529
    @aynadesgetahuen1529 2 роки тому

    👍

  • @sartytube3178
    @sartytube3178 2 роки тому

    አቤት ውቤ😂😂😂

  • @zinawtessema5323
    @zinawtessema5323 2 роки тому

    ወይ ራያ ጅንኑ፤
    ሱፍ ለምኑ፤
    ሽርጥ በቀበቶ ነው የክብር ከፈኑ፤
    የጥምቀት "ክዳኑ"፤
    ራያ ጅንኑ፤
    ወሎ ነወገኑ!

  • @helenendalamaw8033
    @helenendalamaw8033 2 роки тому

    Enkon aderschu yamet Sew ybeln

  • @ethocooking2034
    @ethocooking2034 2 роки тому +1

    ይህ ሁላ ወንድ የት ገብቶ ነው ሲረገጥ የኖረው?

  • @zenadz8605
    @zenadz8605 2 роки тому

    💛❤💚💛❤💚👍👍👍👍

  • @efratajo434
    @efratajo434 2 роки тому

    Welo gerageru yen yewahoch siwedachu

  • @mazitube6871
    @mazitube6871 2 роки тому

    ደሞቸ

  • @magdapetroy8091
    @magdapetroy8091 10 місяців тому

    ❤❤😂😂🎉🎉

  • @sabamohammed1314
    @sabamohammed1314 2 роки тому

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @የሚካኤልልጅነኝ-ኈ1ቨ

    እሰይ ከአይን ያውጣችሁ

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 2 роки тому

    ይመርባችሁ. ! ጠላታችሁ. ያበርክክላችሁ. !
    በቁጥር. ሳያጎል. ለአመቱ. ያድርሳችሁ. !

  • @ቢሪያ
    @ቢሪያ 2 роки тому

    ይቅርይበላችሁ ፈጣሪ አሁንም አትማሩም ጥምቀት መዝሙርእጂ ጪፈራ አደለም ማን እደሚያስቆማችሁ አላቅ እየዘረይሸኛልእጂ መጨረር ተብላልየተባለይመስል ሙዚቃ አይፈቀድም ሀፂያት እደሆነታቃላችሁ

    • @genetyetwahdolij2494
      @genetyetwahdolij2494 2 роки тому

      ልክ ነሽ ጭፈራ ቆሞ ማያት የኔም ምኞት ነው ግን ገጠር ማን ያስተምራቸው

  • @rahelshawel4396
    @rahelshawel4396 2 роки тому

    እውነትም ውሸት ይቅርና እውነት እንናገር።

  • @Cripto244
    @Cripto244 2 роки тому

    የአቢይ አህመድ ነጭ ውሽትና ውርደት
    ua-cam.com/video/QeK31T74mFk/v-deo.html

  • @FifiShorkadesh
    @FifiShorkadesh Рік тому

    ቆስቆሶ አብይ እንቅልፎ አጣ

  • @zenadmuhamad8058
    @zenadmuhamad8058 2 роки тому

    ❤❤❤