አብይና ሕወሓት በወልቃይት ላይ ያሴሩበትን ቀን ይረግማሉ | Hiber Radio with Berihu July 01, 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 чер 2024
  • Hiber Radio is here for one reason to provide fair and unbiased information to the Ethiopian And Eritrea Community around the world.
    Hiber Radio is a news broadcast that provides news and feature stories to the Ethiopian And Eritrea Community. Our website www.hiberradio.com
    Hiber Radio is a media outlet includes radio, video, and the Internet
  • Фільми й анімація

КОМЕНТАРІ • 72

  • @saidFeleke
    @saidFeleke 11 днів тому +12

    ትክክል ነው እውነት ነው ብልፅግና የሚባል አውሬ የአማራን ህዝብ ከምድረ ገፅ ለማጥፋት ያቀደ አውሬን ጠንክረህ ትታገለዋለህ እንጅ አጎንብሰህ ልትገደል አይገባም !!!

  • @ፍኖ
    @ፍኖ 11 днів тому +6

    #ፍኖ ያሸንፍል
    💚💛♥️👑🦁💪🏾👈🏿

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk 11 днів тому +4

    Yes, Fanno Fanno must be united!!

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 11 днів тому +4

    The poll. The ethiopian people deserve respect and justice. These we call today are Amhara problems ARE NOT only Amhara issues, it is the whole ethiopians problems , including the Tigrayans too. Peace cannot be only from onesie!!! The ethiopian people need to consider what to say and to do. United we stand, if not , we fall. We can fall. Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow, Tomorrow !!!

  • @ANDREA_GABRIELE12
    @ANDREA_GABRIELE12 10 днів тому +1

    ❤ህብሮች❤

  • @user-bj8lv5yx7y
    @user-bj8lv5yx7y 11 днів тому +2

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 11 днів тому +3

    ወገኖቼ አገራችን በአብይ አህመድ የማፍያ ቡድን በከፍተኛ ችግር ውስጥ ገብታለችና ወገን ከተኛንበት እንነሣ በተለይ በመላው አለም የምንገኝ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን በአይን የሚታይ ብዙ መከራ እየደረሰባት ነው አሁን ደሞ በጣም የከፋ ነው እንቅልፍ የሜሠጥ አይደለም በየተራ ከመበላት በአንድነት እንነሣ !!!

  • @saidFeleke
    @saidFeleke 11 днів тому +4

    የአማራ ህዝብ ማነታቸው እንዳይጠፋ በቁርጠኝነት ህይወት እዬከፈሉ ያሉ የሚያኮሩ ወንድሞች በ4ቱም ማዕዘን አሉን ግን አነሱ ትክክል ነህ ወንድማችን በሪሁን አንዱ ሲወረር ሌላው ቁጭ ብሎ ያያል ወንድምህን የበላ ጭራቅ ጨካኝ አረመኔ ዘረኛ አንተንም እንደማይምርህ እያንዳንዱ አማራ ሊያውቅ ይገባል ሁሉም አማራ የመኖር ያለመኖር ጉዳይ ነው ጅብ ጨካኝ አውሬ ከሚበላህ ጅብ በልተህ ተቀደስ ነው ሊገልህ የመጣን ገለህ መሞት በሁሉም ኃይማኖት ፅድቅ ነው ዘላለም የሚኖር ማንም የለም ታሪክ ሰርቶ ማለፍ ግን ስም ከመቃብር በላይ ነው !!!

  • @yeshiwasewshiferaw7726
    @yeshiwasewshiferaw7726 11 днів тому +3

    ሕብር ሪዲዮ እውነተኛ ዜና እውነታው ይኸው ነው!!ፋኖ ያሸንፋል!!!

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 11 днів тому +1

    ትክክል!!

  • @admasuhailu4037
    @admasuhailu4037 11 днів тому +2

    አሁንም የብልጽግናን ሰዎች ተስፋ የሚያደርጉ ሰዎች በጣም የሚያሳዝኑት::

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 11 днів тому +2

    ይህን ሁሉ ያመጡብን ...? እነኝህ ...? ያለፉትም ...? አሁንም ...? ኖረው ...? ለህግ ያልቀረቡ ...? ባልጩት ..,? ደንጋይ ናቸው!!!!

  • @lemlemhailu17
    @lemlemhailu17 11 днів тому +3

    እኔ የሚገርመኝ ሰርታቹ አሳዩ ፉከራ ቀረርቶ እዴት እደምታስጠሉ

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 11 днів тому +1

    እኛ ከነጮች ጋር መኖር አጋርተውን ..? መኖርን ችለን ሳለን...? እኛው ወገን , ከወገን አንድነትን እና ...? በጋራ መኖርን ጠልተን ...? ተባልተን ልናልቅ...? ጥቂት ነው ..,? የቀረን ::

  • @HappyAlpineSkiing-wp4bs
    @HappyAlpineSkiing-wp4bs 11 днів тому +1

    ከኛ ጋ ከናንተ ጋ አይሰራም

  • @abiyselam568
    @abiyselam568 11 днів тому +3

    አቶ በሪሁን ጥሩ በጣም እናመሰግናለን👍

  • @yirgalemnigusse-em7je
    @yirgalemnigusse-em7je 11 днів тому +2

    አሁን ዝባዝንኬውን ትቶ ተፍሮአወ መከላከልን የምርጫ ምርጫ ነው !

  • @user-pq8qv3fp3y
    @user-pq8qv3fp3y 11 днів тому +2

    Yigermal. Ahunim bemkelakeya enna BeAmara Biaden yimekalu. Yih nawu edewewu.

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 11 днів тому +1

    እረ አማራ ይህን አይነት ችግር የለበትም ! ችግሩ ያለው ..,? መልሱን ...? በፖስታ..,?

  • @CapitalCapital-dy3wo
    @CapitalCapital-dy3wo 11 днів тому +1

    እግዚአብሔር ሆይ እነዚህ በአማራ ስም የተጠሩ የሚዋሹትን ሀጢአታቸውን በራሳቸውና በአብይ ዘር ላይ አምጣባቸው

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 11 днів тому +1

    ለምን ...? አብሮ መንርን አላወቅነበትም ????

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 11 днів тому +2

    ኦነግ ሸኔ ማለት የገዳዩ ስልጣን አስጠባቂ ሲሆን በገዳዩ አቶ አብይ አህመድ አሊ የሚመራ ገዳዩ የሚያስታጥቀው መሆኑን ስንቶቻችን ተገንዝበናል !!

  • @user-mp9sr7wu9j
    @user-mp9sr7wu9j 11 днів тому +2

    የአማራ ህዝብ በጉልበት አይሰራንም ከፈለገ የፈለገው በመጣ በጦርነት አይፈራም እኔ በተወለድኩበት ሀገር በጎደር ተጠቅቶ ከመኖር ሞትን የሜመርጠው ሞት ይሻላል ነው የሜል ህዝብ የሜል አማራ ጎደሬ ነው

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 11 днів тому +1

    የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ ....ስማ ......ቀድሞ ባለመስማትህ እየደረሰብህ ያለውን መከራ ተመልከት መስማት የምትፈልጉት አልሆነም አሁንም ስማ አንድነትህን አጠንክር ገዳዩ አብይ አህመድ አሊ እስካልተወገደ መከራህ ይቀጥላል ነገ ይብሳል የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ ....ስማ ......ቀጠዘረኛውና ገ ዳዩ የኦነግ ሸኔ መሪ

  • @WoldeBerihun-ps5fb
    @WoldeBerihun-ps5fb 10 днів тому +1

    ወልቃይት ጠለምት ራያ በደሙ እና በአጥንቱ ማንነቱን ያስከብራል እውነት ያሸንፋል

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 11 днів тому +2

    ይህን ወረበላ ቡድን ገዳዩ አብይ አህመድ አሊን መንግሥት በማለት መዘገባቹን አቂሙ ይህን ቡድን በየሚዱያው ንፁሐንን መግደል አቊም ልንለው ይገባል ገዳዩ ወረበላው የሸኔው መሪ አብይ አህመድ አሊ በቂጥጥር ሥር መዋል አለበት ለፍርድ መቅረብ ይኖርበታል ::

  • @taddessegebre3836
    @taddessegebre3836 11 днів тому +2

    Welkait Raya must be united with Amara FANO they are wrong to trust Aby Ahmed and the banda Blthig na Aby Ahmed dogs ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😮😮

  • @user-ui5xy1zu7b
    @user-ui5xy1zu7b 10 днів тому

    ፋኖን መደገፍና ከፋኖ ተቀላቅሎ መታገል በጣም አስፈላጊ ነው።

  • @hageryibeltal574
    @hageryibeltal574 10 днів тому

    ሀብታሙ የጠየቀው ጥያቄ መሰረታዊ ነው። እንግዳው አልመለሱትም። ቆይ መለሱት መሰለኝ!!!👍
    ፋኖን የገፋ የወልቃይት ሃይል፣ ለመማር ይፍጠን።
    ብአዴኑን ካመንክ፣ ተበልተሃል። ለምን?
    ብአዴን አስከሬን ነውና፣ የሚከረፋ አስከሬን።

  • @seifukebede9824
    @seifukebede9824 10 днів тому

    እባክህ ነትግሬ ንፁህ ሰው የለውም። 👹👿አትጃጃል። ፀንተህ ታገል👍👍❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @godblessethiopia6665
    @godblessethiopia6665 11 днів тому

    ለ40 አመታት ለፈፀሙት ጭፍጨፋ :የዘር ማፅዳትና ዘረፋ አልበቃ ብሏቸው አሁንም አናርፍም ካሉ ከነሱ ጋር የሚያገናኝ ድልድይ ሰብሮ ለአንዴና ለመጨረሻ ከነሱ መለየት ነው::

  • @tsegayetakele963
    @tsegayetakele963 10 днів тому

    Do you really still think Tigrians/TPLF have any care about "Ethiopiawinet"? You must be completely detached from reality. It is very sad there are still Amharas (like this interviewee) who think TPLF or 'Tigray' will be Ethiopians one day. By the way, why Tigryans have to take Amhara land to be 'Ethiopian'? You better make peace with the bitter fact: TPLF is creating a new country out of Amhara land! Only a united Fano will stop them from stealing this land. Thankyou Habtamu for the interview.

  • @kibromgoitaom6001
    @kibromgoitaom6001 11 днів тому +1

    ኣቶ በሪሁናቸው የኣማራ ክልል ተወላጅ

  • @user-ui5xy1zu7b
    @user-ui5xy1zu7b 10 днів тому

    አማራው ስንቴ ነው የሚታለለው። እኔ ኢትዮጵያዊ የሆንኩ የደቡብ ሠው ነኝ። ወለቃይት ጠገዴን አውቃለሁ ። ለሀቅ የቁምኩ ነኝ። በአማራና በመላው ኢትዮጵያዊ በኦሮሞው በትግሬ በሱማሌ በአፋር በደቡብ በመፈፀም ላይ ያለውን በደል ግፍ አወግዛለሁ። በይበልጥ በአማራው ህዝብ ላይ የሚደርሰው ግፍ በደል ሞት ሰደት መፈናቀል በጣም ያሳዝናል። ወያኔና የትግራይ ህዝብ ቆም ብሎ ማሠብ ይኖርበታል። አማራ የቅርብ ወዳጁ እንጂ ጠላቱ አይደለም። የተግራይ ህዝብ ከአማራ ህዝብ በመወያየት እንጂ በወረራ የአማራን መሬት መውሰድ የለበትም። የትግራይ ህዝብ የአማራ ህዝብ ታሪካዊ ጠላት መሆን የለበትም ። የአማራ ህዝብም ሞኝነትና ትዕግስቱ በጣም በዛ። ያለው አገዛዝ እኮ ሌባ ነው። ህወሃት እኮ ብልፅግና ማለት ነው። እነ ደመቀ ድጋሚ ስህተት እንዳይሠራ።

  • @yemisrachworeta4739
    @yemisrachworeta4739 11 днів тому +1

    ዝብለህ ጀግናው አማራ ፋኖ. ያለህን ሀይል ይዘህ በአራት ባምስት አቅጣጫ እየሰነጠከው ሺዋ አዲስ አበባህን ግባማ. ።
    የትግሬን. ወራሪ ትውልድ በየከተማህ አባር ተዋልደናል ተባድተናል ቅብርጥስ እያልክ. ከጋኔል ጋር ተጋብተህ ግዜ አትፉጂ ትግሬ አይግባ ካገሬ ከገባም አይልመድ. ከለመደም አይውለድ ነው የሚባሉው. ሲጀመር ።
    ስለሆነም. መደጋገም ወሪ አይጠቅመንም. ሀይል ነው ።
    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ
    ሞት ለሙታን ፋሺሺት አሸባሪ ወራሪ አውዳሚ ዘራፊ ኦሮሞ አለቃና ምንዝሩ አብይ ሀመድ አሊ ከነ ምርኮ ጁላና ባጫ ወዘተ የጋኔል ጭፍሮች ።

  • @user-ti1mq9pb7b
    @user-ti1mq9pb7b 10 днів тому

    አብረን የኖርን ሰዎች እያላቹ አታላዝኑ ወይ ልቀቁላቸው ወይ መጥራቹ ጎንደር ጭምር የሚኖሩ ወሎ እራያ የሚኖሩ ትግሬዎችን መንጥራቹ አባሩ ኢትዮጵያን የሚበጠብጡ እነዚህ የትግሬ ጎሳዎች ናቸው 😮😮

  • @user-zc8sr1sh9j
    @user-zc8sr1sh9j 11 днів тому +2

    ወሬ ትታችሁ ተደራጁ በፍፁም ቀያችሁን ለቃችሁ አትውጡ አሩን አብሉት መከላከያንኯዚያ አሦጡ።

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. 11 днів тому

    የተቃዋሚዎች ትልቁ ችግር ጠላትን በጊዜ ጠንቅቆ አለማውቅ ነው። ኦሮሚያን ፈጥሮ ለነዓቢይ የሰጠው ሕወአት ነው። እነ ዓቢይ ኦሮሚያን እስከፈለጉ ድረስ ሕወኣት ላይ አይጨቅኑም። ይህንን የማውቀው የዛሬ ሠላሳ ዓመት ነው። በዚህ ምክንያት ጦርነቱ ሲጀመር ዐቢይ ሕወአትን እንደማያጠፋ አውቃለው፣ ወልቃይትንና ራያን ለአማራው እንደማይሰጥ አውቃለው። የሚያስፈገው ራያንና ወልቃይትን የሚጠብቅ፣ ተከዜ አሽንጌ የሚባል የፋኖ ጦር መመስረት ነው።

  • @hageryibeltal574
    @hageryibeltal574 10 днів тому

    መንግሥት የለም። አማራን ማጥፋት ከሚፈልግ ኃይል መፍትሄ መፈለግ ምን የሚሉት ድንቁርና ነው????????

  • @abisiniaethiopia7673
    @abisiniaethiopia7673 10 днів тому

    ወልቃይትን የዐማራ ልዩ ሃይልና ፋኖ በ3ቀን ውጊያ 27ዓመት መሽጎበት የነበረውን ወያኔ ሰባብሮ ተከዜን አሻግሮ አባሮት ነበር ነገር ግን ለወልቃይት ነፃነት አንድ ጥይት ያልተኮሰው ደመቀ ዘውዱ የብልፅግና ተሻሚ ሁኖ የዐማራ ሕዝብ በናዚ ፋሽሽቱ የኦሮሙማ ገዳ አገዛዝ ሲጨፈጨፍ ይህን ለመመከት ለትግል የተነሳውን ፋኖ መከላከያን መውጋቱ ትክክል አይደለም በማለት በፋኖ ላይ ልጋጉን ሲያላግ ከርሟል
    ጎንድር ላይ ሲከበብም የዐማራ ፋኖ ደመቀ ዘውዱን የከበበውን ወያኔ በመክበብ ለወሬ ነጋሪ እንዳይተርፍ አድርጎ ደምሶ ከተከበበት ነፃ አውጥቶት ነበር ይህ የበላበትን ወጭት ሰባሪ አሁንም ከናዚ ፋሽሽቱ የኦሮሙማ ገዳ አገዛዝ ጋር ተባብሮ ወልቃይትን እዳይሸጥ የወልቃይት ሕዝብ በዓይነ ቁራኛ መጠበቅ አለበት በወያኔ ትግል ወቅትም የወያኔ አባል ሁኖ የወልቃይትን ሕዝብ አባሪ ተባባሪ ሁኖ በባንዳነት አስጨፍጭፋል አብሮም ጨፍጭፏል
    ድል ለዐማራ ሕዝብ!!!
    ፋኖ ያቸንፋል!!!
    ሞት ለናዚ ፋሽሽቱ ለኦሮሙማ ገዳ አገዛዝ!!!

  • @anbessa6836
    @anbessa6836 11 днів тому

    Ato Berehu’s accent is not Amhara , it’s Tigray accent.
    Berehu is Tigray name.
    Berehun is Amhara name.

  • @user-mp9sr7wu9j
    @user-mp9sr7wu9j 11 днів тому +2

    ኢትዮጵያን እንወዳታለን የሜሉ አማራ አፍር ሱማሌ ደቡብ ወራጊ ጋቤላ ብርሻጉሎ አብዛኛው ግዛት ያአማራ ነው የጎጃም ነው ሁለቱ ህዝቦች ለመገጠል ፍላጎት አላቸው ኦሮሞና ትግራይ ዐብይ ቀላል ሰው አይደለም በኢትዮጵያ ስም አዲስ አበባን አድሶ ለመገጠል ነው ስራው ያስታውቃል

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 11 днів тому

    ለማይገባው ...? ማንጎራጎር ...? ምኑም ቃሉ አይገባውም !

  • @zemariamgebrehiwot
    @zemariamgebrehiwot 11 днів тому

    አቶ በሪሁ ስምህ ራሱ የትግራዋይ ስም ነው:: ወደህ ሳይሆን ሳትወድ ትወጣለህ እመነኝ..ያንተ ዝግጅት ያልከው ዋጋ የለውም:: በሓይል ከሆነ ከአንድ ቀን አያልፍም ...TDF እንኳን የናንተ ዝግጅት ሌላውም አይከለክለውም ..mark my word ..ትወጣለህ👈

  • @YdnekachewAshebir
    @YdnekachewAshebir 11 днів тому +1

    አማራ ወሬ ብቻ።ትግሬ ጀግና።አብይ አማራን በመርገጥ የተሣካለት።ብአዴን ባርነቱን በታማኝነት በማስፈፀም አንደኛ።ጅቡ ወያኔ የወልቃይትን ፣ጠለምትና ራያን ሲበላዉ አማራ እግሬን ነዉ እየበላ ያለዉ እያለ የሚፎክር አሣፋሪና ፈሪ ነዉ።

  • @CapitalCapital-dy3wo
    @CapitalCapital-dy3wo 11 днів тому

    አብይና ሕወሀትን በአንድ ላይ አትመድብ አንተ ብስብስ

  • @CapitalCapital-dy3wo
    @CapitalCapital-dy3wo 11 днів тому

    አንተ የኤሪትያ ተላላኪ TPLF ኦሮሞንም ጨምሮ ሁላችን ነፃ ያወጡ ናቸው

  • @lemlemhailu17
    @lemlemhailu17 11 днів тому

    ጀግና ነን ትሉ የለም ታገሎቸው ምንታስፈራለህ ሻብያ ታዝለህ ገብተሀል እየሮጥክ ትወጣለህ አሁን የምታወራው የጀኖሳይድ መረጃ እደሆነ አታቅም ደደብ ነገ ቢሮህን ዘግተህ እደሌሎቹ ትፈረጥጣለህ