Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
መምህር ተስፋ ስላሴ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እመብርሃን ከክፉ ነገር ትጠብቅህ አመሰግናለሁ በርታ መምህር ለኛ ብለህ ብዙ ዋጋ እየከፈልህ ብዙ እየደከምህ ነው ዋጋህን እግዚአብሔር ይክፈልህ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ደውላችሁ ለጠየቃችሁ እህት ወንድሞቼ እናመሰግናለን 👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመነወትን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ አሜን ፫ የብዙዎች ተስፋ ክፉ አይካብን በእድሜ በጤና ኑሩልን አሜን ፫ 🙏🙏❤መምህር በፆሎት ያስብኝ አባቴ Liue ላይ ገና ስገባ ነው ፆሎት ሲጀመር አስለቅሶ ነው ስልኬን እሚያስጥለኝ መከታተል የጀመርኩ በቅርብ ነው ከኔ የበርታቹህ አስቡኝ በፆሎታቹህ🙏🙏😭😭
በእውነት መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ቤተሰቦቼ ወለተ ገብረኤል ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ተቸግሬ አለሁ በጣም
እውነትም መምህር።መልካም መምህር።መምህር ሆይ፣ማየ ፀጋው እጅግ በዝቶ ይፍሰስልኽ። በእሳተ መስቀሉ የታጠርክ፣ጥብቅ ኹን።በትምህርትም የሚማሩና ነፍስ የሚያውቁ፣ነፃ የሚወጡም ቁጥራቸው ይበርክት፣ይብዛ። ይኽ እውቀት የድህነትና የዘለዓለም ሕይወት መገኛ ነውና።
እሰይይይ በእውነት እንድንዋያይ ለፈቀደልን ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህራችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ኣምላኽ ይሓለውኻ አሜን
ጌታ ሆይ ስለ አቡነ ተክለሃይማኖት ብለህ ማረን 😢🙏🏿እንኩዋን በሰላም መጣህ ውዱ እንቁው መምህራችን 🙏🏿😘ለታመሙት ምህረት ለሞቱት ረፍትህ ለታሰሩት መፈታትን ለተጨነቁት መረጋጋትን ለጠፉት መመለስን ለጦርነቱ መብረጃውን አምጣልን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿የኢትዮጵያን ምጥጥ አሳጥርልን መድኃንያለም ሆይ እንደቸርነትህ 😥🤲🏿🥺ኤፍታህ በለኝ እኔንም 🤲🏿🤲🏿🤲🏿😢
መምህር እንደምን አለህ
እኔ አንድ ግራ የገባኝ ነገር አለ ላመችሳ የተሰጡ ስዎች ጥፍት አትፍተው ይፀፀታሉ ብለህ ነበር እኔ ላመችሳ አልተሰጠውም እናቴ እርጉዝ ሆና የተሳለችው ለአብነመንፈስ ቅዱስ ነው ስለዚህ ክርስትና ለእሳቸው ሰጠች ግን በጣም ስህተት እሰራለው ከባድ ስውር አንድ ሀይል አለ አርጊው ፈዥሚ የሚለኝ ልክ እንዳረኩት እዛው ሀጥያት ቦታላ ቆሜ እፀፀታለው እራሴን እጠላለው ጠየፍለው በጣም እምርሬ አለቅሳለው ህልም እሳሳታለው
አሜን አሜን አሜን በሰማነዉ ተጠቃሚያድረገን እግዚብሔር
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ፀጋውን ያብዛልህ❤️🌾💐እንቁ መምህራችን የድካምህን ዋጋ እግዚአብሔር ይክፈልልን🌾💐❤️
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ዘማሬ መላአክት ያሰመልን ።
አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
#ኡፍፍፍፍ አዘንኩኝ የናቴ ልጂ ወድምዬ😭😭😭 ያጣሁት በጥላ ወጊ ነው አለማወቃችን ነው እጂ እኔም ታምሜ #ጥቁር ዶሮ አዙርውልኝ ለግዜው ተወኝ አሁን ግን መከራየን አያለሁ ቤተሰቦቼ ይሰቃያሉ ኡፍፍፍፍፍ ብቻ ይህንን እድሰማ እድማር የፈቀደ ቸሩ መደሐኒት አለም ይመስገን መምህሬ ጸጋውን ያብዛልህ ተዋሕዶ ሐይማኖቴ ለዘላለም ትኑር💚💛❤💒💟🙏
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ነፃ ያውጣልሽ አህት
Ytekeberebet yihun yemotebet ken simeta besimu kurebilet
አሜን እህቴ በርች ጠንካራ ሁኚ እህቴ እግዚአብሔር ይማረን ስገጅ በአገኘሽ አጋጣሚ የኔ መልካም እህት እኔም እንደ አንቺ ነኝ ቤተሰቦቻችን ሰይገበቸው ብዙ ነገሮች አድርጎዋል በእኛ እንደይ ደገም እኛ መባረተት ያስፈልገል
Amen amen amen amen🌹🙏💯🕊️
የሁሉም ባለ ቤት የሆነ ልዑለ ባህሪ እግዝኣብሄር ይመስገን መምህራችን በሰላም በጤና ይጠብቅልን ቸሩ መድሃኒ ዓለም ኣሜን ያቆየን
Elelelelelelelele elelelelelelelele elelelelelelelele zmare mlakti yesmalna wude meharena Fetari Rejim Edmen ke tenan gre yestachu Yene Geta ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤egabhier ymsgn memehern ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen amen amen❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜንመምህር ምን ምን ከአፍክ የወጣው የስተምህርል🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር
Ame amen amen🙏🙏🙏🤲🤲🤲😭
መምሕር ቃለሕይወት ያሠማልን አሜን መንገግስተ ሠማያት ያዉርስልን ፀጋውን ያብዛልን💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤❇❇❇🍀🍀🍀🌼🌼🌼🍂🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🌴🌵🌵
መምህር እንዴት አመሽህ እድሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተስብህ ደስ የሚል ትምህርት ነው
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን መከምህራችንእኔን ሀጢያተኘኛዋን በፀሎታችሁ አስቡኝ😭🙏
The same here
እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህር መዳኒያለም ይጠብቅህ ወደኋላ እየተመለስኩ አዳምጣለሁ
ሰለ ሁሉ ነገር እግዚአብሄር ይመሰገን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጥህ
አሜን አሜን አሜን
ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥህ መምህር 💚💛❤️
እግዚአብሔር ይመስገንወድ መምህራችን ያባታችን አቡነተክለሀይማኖት በረከታቸው ይደርብን ። አመለጠኝ በላይቭ አሁን እከታተላለሁ መምህርየ።
ዘማሬ መለአክ ያሰማልን አሜንን
በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጋውና በረከቱን ጭምር ጭምርምርርርርር ኣርጎ ይስጥህ በጣም ኣናመሰግናለን ላንተ የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ኣምላክ ሱሙ ይክበር ይመስገን የኣገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
አሜን አሜን አሜን፣ መምህራችን፣አመሰግናሁ፣🙏🙏🙏
Amen Amen Amen
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም አስተማሪ ነው ፕሮግራም ነው ልዑል እግዚአብሔር ከክፋ ዳይብሎስ እስራት ነፃ ያውጣን።
ማኅበረ ማርያም ዘ አብነት
ቃለ ሂወት ያሰማልን በእውንት እግዚብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር 💕💕💕
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
በእውነት መምህራ ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያሳማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ኑርልን አቤት ለኛ ያስተማራህን ትምህርት በጣም ሀይለኛ ነው ኑራልን ሽ አመት እኛም የሰማነውን በልቦናችን ይቀመጥ
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርችንቃል ሕይውት ያሰማልን ፀጋውንያብዛለክ እህቱችን ሁላችንምእንደንምር ያደርገቹን እነመሰግናለን
#መምህራችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ልዬ ነህ ለኛ 💕
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃል ሕይወት ያሰማልን የአባታችን የአቡነ ተክለሃይማኖት በረከት ይደርብን
Zemara melaktin yasemalin elelelelelelelelelelel elelelelelelelelelelel elelelelelelelelelelel 🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🌼🌼🌼🌼🌼🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽👏👏👏👏👏👏
መንፈስቅዱስ ይባርኩህ መምህሬ
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን መምህር ቃለ ህወትን ያማልን
❤❤❤ tebarek tsegawen yabzaleh
መምህርእርዥም እድሜና ጤና ይስጥህ እስከቤተሰቦችህ ፍቅርተማርያምን እስከቤተሰበቼ በፆሎት አስቡኝከእኔ ቤተሰቦችም መንፈስ የለም የሚል አስተሳሰብ ያላቸው አሉ ግን የእውነት ቤተሰብ ስምምነት ሳይኖር መታሳሰብ በሌለበት ፍቅር በሌለበት ህይወት ውስጥ እየኖርን በእውነተኛው መንገድ እንዳንሄድ እራሱ መንፈሱ መንፈስ የለም እያልን እድናውራ ያደርጋል እንቃ እስከመቼ ከእውነት እንራቅ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ ማምህራችን ለእኛም እግዚአብሔር አምላክ አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጀሮ ይስጠን አሜን፫
የምትደውሉ የምትጠይቁ ግን አስተውሉ ጥያቄ ምረጡ አታንዛዙ እባካችሁ እና ለሚረባውም ለማይረባውም ነገር መስመር አታጨናንቁ መጀመሪያ የምታወሩትን ነገር ምረጡ
እንዴት ናቹልኝ መምህራችን እንኳን ደህና መጣክልን እንኳን ለመጥምቁ ዮሐንስ አደረሳቹ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር !!!
ቃሌ ሂወት ያሰማልንንመገሰተ ሰማያትን ያውርሰልን❤❤❤❤❤❤❤ወድችን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አቤቱ ጌታ ማረን
አሜን አሜን አሜን ኤፍታህ በለኝ እግዚአብሔር ሆይ በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሰማዕት እያላችሁ
ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እኛም ሰምተን እንድንለወጥ የቅዱሳን አምላክ ይርዳን አሜን
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን የእግዚአብሔር ስሙ የከበረ የተመሰገነ ይሁን አሜን፫ መምህራችን ሠላምህ በክርስቶስ ይብዛልን ✝️💒✝️🌺🌹🌹🌹
በስመአም በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ ክብርይግባው ለመድሀኒአለም ወንድሜ በብሄር ምክንያት ለወራት ታስሮ ነበር ትናንት በዋስ ከተለቀቁት አንዱ ስለሆነ በጣም ደስብሎኛል እስርቤት ውስጥ የነገረኝ በጣም አስደስቶኛል በጣም የስራሰው ስለሆነ አያርፍም ነበር እና ለኔ እስርቤት የእድሜየን ልክ እረፍት ወሰድኩኝ ሱባኤ ነው የሆነልኝ ከምሽቱ 3:00 ሰአት ምህለላ አለ ማታላይ ደሞ ሁላችን እናስቀድስ ነበር ሲለኝ በጣም ደስ አለኝ እግዚአቢሄር ሰላሙን ያብዛልን።አሜን
Besimeaab bemalet yitarem wedefit
@@liyagessesse7435 አመሰግናለው እህቴ።
እግዚአብሔር ይመስገን ቸሩ መድሀኒአለም ሰላምና ፍቅር ይስጠን እንዲህ የሚባለላን ይህው የምንሰማው ነው የሰው ልጅ ሁሉ በቁም ታስሩል ይማረን ።
@@sabaghumbot5485 አሜን እህቴ ለሁሉም የማያዳላ ፈጣሪነውና ሁሌም ለሱ እናልቅስ ይቅር ይለናል።
Wey memhir betam rejim gize siasabegn yeneberewin ye andun tiyake mels agegehut tebarek
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw yadangal mariyam lijii kantgaa yiihun Baxam tamrebatalaw gazaber yiimasgan
ኤፍታህ በለኝ ጌታ የምሰማውን በልቦናዬ እዳስተውል አደርገኝ 🙏🙏🙏 እቁ መምህሬ እኳን በሰላም መጣህልን🙏🙏❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያስማን መምህራችን
17 ያመኑትንም እነዚህ ምልክቶች ይከተሉአቸዋል፤ በስሜ አጋንንትን ያወጣሉ፤ በአዲስ ቋንቋ ይናገራሉ፤ እባቦችን ይይዛሉ፥18 የሚገድልም ነገር ቢጠጡ አይጎዳቸውም፤ እጃቸውን በድውዮች ላይ ይጭናሉ እነርሱም ይድናሉ።19 ጌታ ኢየሱስም ከእነርሱ ጋር ከተናገረ በኋላ ወደ ሰማይ ዐረገ በእግዚአብሔርም ቀኝ ተቀመጠ።20 እነርሱም ወጥተው በየስፍራው ሁሉ ሰበኩ፥ ጌታም ከእነርሱ ጋር ይሠራ ነበር፥ በሚከተሉትም ምልክቶች ቃሉን ያጸና ነበር። የማርቆስ ወንጌል 16:17
Edimena tena yistilin Memhirachin wendimachin
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እኛም ሰምተን እንድለወጥ ያድርገን አምላካችን❤❤🌍🌍
መምህር ተሰፋዬ ሰላምክ ይብዛ በጣም ቡዙ ሰው እይወቱን እየመረመረ ነው እግዚአብኤር ይረዳክ በመቀጠል በመሰመር ሰደውል አላገኘክ ለሬሴ ጉዳይ ነው ተባበረኘ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋና በረከቱን ያብዛልህ በዙ ትምርት አግቼበታለሁ 💚💛❤አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ሁላችንንም ፈውሰን
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችንእግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ሂወት ያሰማልን በእውነት እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር
Amen amen amen kale hiwet yasemaln memherachn egthabehr edema ena Tanta yistatu ewenet grum new
Amennn Amen Amennnnn 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መምህራችን ቃለ ህወት ያሰሙልን በጣም ይጠቅማል ትምህርትህ ❤❤❤🙏🙏🙏
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር የምታብራራቸው ቃላቶች በጣም ጠቃሚነው
Amen amet amet yadrisilign belahu tetah lijochihin yasadigilihe tebarek betihe yibarek
Memhrachin bewunet .kale..hiwet yasemal
Amenlll❤❤❤
መምህር በጣም ነው የገረመኝ የኔ ሂዋት በቃ ለካ የሰይጣን መጫወቻነኝ
🕊🕊🕊Amen Amen Amen Enkuane Le Abatachene Abune Teklehaymanote Kebre Beale Aderesen Memeher Selame Nehe Live Beshatu Meketatele Alchalkume Kale Hiwote Yasemalene Zemare Melaekte Yasemalen Ke Programochehe Bezu Temherte Eyageghehu New Temherte Becha Sayhune Tesfa chemere kale Hiwote Yasemalen Zemare Melaekte Yasemalen Ye Agelgelote Zemenhene Fetari Yebarkew 🕊🕊🕊🙏🙏🙏💚💛❤
ዝማሬ መላክያሠማልን አሜን አሜን አሜን
መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እኔ ያለውት ኮዬት ዘንቦ ነበር ተፀበልከኝ
ዝማሬ መላእክት ይሰማኛል ቃል ሕይወት ይሰማኛል
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን
ቃለሂወት ያሰማል
እግዚአብሔር ይርዳን መምህር እግዚአብሔር ያክብርህ እህተ ገወርጊስ ብላችሁ አስቡኝ
ቃለህወት ያስማልን መምህር
Ameen Ameen Ameen
መምህር ቃለ ሒወት ያሠማልን
ዝማሬ መላህትን ያሰማል
እግዚአብሔር ይመስገንAmen Amen Amen
Be egzabiher Sim selam selam
Amen amen 🙏 🙌 👏 ❤ ☺ 😊 🙏 🙌 👏 ❤ ☺ 😊 🙏 🙌 👏 ❤ ☺ 😊 🙏 🙌 👏 ❤ ☺
💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
selam lenante yehun yezemarwn sem wyem mezmurun lakulegn be maryam sem
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን
Amen amen edmena Tena ysitln egzihabher!!!
ቃል ሂወት የስማን
Egziyabher yagelgilot zemenhin yibark memhir.
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን
Egazaber yamasgan mamhari bahwatan qalehwat yasamala egazaber stegawan yabzalak Amen 👏👏
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያስማልን
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ውይይት ነበር ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን 💞💞💞💞
በፍራት ስለምታወራ ነው ማዳምን
ልጂ ይሙት ብላ ነው አሳልፋ የሰጠችው
Amen
አዎ እኔ በጣም ነው የምቸገረው በዚህ ነገር ጸሎት ብዙ ግዜ ነው ሸንትቤት የምሮጠው
segawene yabezalke.wedemahen
መምህር ተስፋ ስላሴ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እመብርሃን ከክፉ ነገር ትጠብቅህ አመሰግናለሁ በርታ መምህር ለኛ ብለህ ብዙ ዋጋ እየከፈልህ ብዙ እየደከምህ ነው ዋጋህን እግዚአብሔር ይክፈልህ ብዙ ነገር
ተምሬበታለሁ ደውላችሁ ለጠየቃችሁ እህት ወንድሞቼ እናመሰግናለን 👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመነወትን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ አሜን ፫ የብዙዎች ተስፋ ክፉ አይካብን በእድሜ በጤና ኑሩልን አሜን ፫ 🙏🙏❤መምህር በፆሎት ያስብኝ አባቴ Liue ላይ ገና ስገባ ነው ፆሎት ሲጀመር አስለቅሶ ነው ስልኬን እሚያስጥለኝ መከታተል የጀመርኩ በቅርብ ነው ከኔ የበርታቹህ አስቡኝ በፆሎታቹህ🙏🙏😭😭
በእውነት መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ቤተሰቦቼ ወለተ ገብረኤል ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ተቸግሬ አለሁ በጣም
እውነትም መምህር።መልካም መምህር።መምህር ሆይ፣ማየ ፀጋው እጅግ በዝቶ ይፍሰስልኽ። በእሳተ መስቀሉ የታጠርክ፣ጥብቅ ኹን።በትምህርትም የሚማሩና ነፍስ የሚያውቁ፣ነፃ የሚወጡም ቁጥራቸው ይበርክት፣ይብዛ። ይኽ እውቀት የድህነትና የዘለዓለም ሕይወት መገኛ ነውና።
እሰይይይ በእውነት እንድንዋያይ ለፈቀደልን ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህራችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ኣምላኽ ይሓለውኻ አሜን
ጌታ ሆይ ስለ አቡነ ተክለሃይማኖት ብለህ ማረን 😢🙏🏿እንኩዋን በሰላም መጣህ ውዱ እንቁው መምህራችን 🙏🏿😘
ለታመሙት ምህረት ለሞቱት ረፍትህ ለታሰሩት መፈታትን ለተጨነቁት መረጋጋትን ለጠፉት መመለስን ለጦርነቱ መብረጃውን አምጣልን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿የኢትዮጵያን ምጥጥ አሳጥርልን መድኃንያለም ሆይ እንደቸርነትህ 😥🤲🏿🥺
ኤፍታህ በለኝ እኔንም 🤲🏿🤲🏿🤲🏿😢
መምህር እንደምን አለህ
እኔ አንድ ግራ የገባኝ ነገር አለ ላመችሳ የተሰጡ ስዎች ጥፍት አትፍተው ይፀፀታሉ ብለህ ነበር እኔ ላመችሳ አልተሰጠውም እናቴ እርጉዝ ሆና የተሳለችው ለአብነመንፈስ ቅዱስ ነው ስለዚህ ክርስትና ለእሳቸው ሰጠች ግን በጣም ስህተት እሰራለው ከባድ ስውር አንድ ሀይል አለ አርጊው ፈዥሚ የሚለኝ ልክ እንዳረኩት እዛው ሀጥያት ቦታላ ቆሜ እፀፀታለው እራሴን እጠላለው ጠየፍለው በጣም እምርሬ አለቅሳለው ህልም እሳሳታለው
አሜን አሜን አሜን በሰማነዉ ተጠቃሚያድረገን እግዚብሔር
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ፀጋውን ያብዛልህ❤️🌾💐
እንቁ መምህራችን የድካምህን ዋጋ እግዚአብሔር ይክፈልልን🌾💐❤️
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ዘማሬ መላአክት ያሰመልን ።
አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
#ኡፍፍፍፍ አዘንኩኝ የናቴ ልጂ ወድምዬ😭😭😭 ያጣሁት በጥላ ወጊ ነው አለማወቃችን ነው እጂ እኔም ታምሜ #ጥቁር ዶሮ አዙርውልኝ ለግዜው ተወኝ አሁን ግን መከራየን አያለሁ ቤተሰቦቼ ይሰቃያሉ ኡፍፍፍፍፍ ብቻ ይህንን እድሰማ እድማር የፈቀደ ቸሩ መደሐኒት አለም ይመስገን መምህሬ ጸጋውን ያብዛልህ ተዋሕዶ ሐይማኖቴ ለዘላለም ትኑር💚💛❤💒💟🙏
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ነፃ ያውጣልሽ አህት
Ytekeberebet yihun yemotebet ken simeta besimu kurebilet
አሜን እህቴ በርች ጠንካራ ሁኚ እህቴ እግዚአብሔር ይማረን ስገጅ በአገኘሽ አጋጣሚ የኔ መልካም እህት እኔም እንደ አንቺ ነኝ ቤተሰቦቻችን ሰይገበቸው ብዙ ነገሮች አድርጎዋል በእኛ እንደይ ደገም እኛ መባረተት ያስፈልገል
Amen amen amen amen
🌹🙏💯🕊️
የሁሉም ባለ ቤት የሆነ ልዑለ ባህሪ እግዝኣብሄር ይመስገን መምህራችን በሰላም በጤና ይጠብቅልን ቸሩ መድሃኒ ዓለም ኣሜን ያቆየን
Elelelelelelelele elelelelelelelele elelelelelelelele zmare mlakti yesmalna wude meharena Fetari Rejim Edmen ke tenan gre yestachu Yene Geta ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤egabhier ymsgn memehern ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen amen amen❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን
መምህር ምን ምን ከአፍክ የወጣው የስተምህርል🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር
Ame amen amen🙏🙏🙏🤲🤲🤲😭
መምሕር ቃለሕይወት ያሠማልን አሜን መንገግስተ ሠማያት ያዉርስልን ፀጋውን ያብዛልን💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤❇❇❇🍀🍀🍀🌼🌼🌼🍂🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🌴🌵🌵
መምህር እንዴት አመሽህ እድሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተስብህ ደስ የሚል ትምህርት ነው
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን መከምህራችን
እኔን ሀጢያተኘኛዋን በፀሎታችሁ አስቡኝ😭🙏
The same here
እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህር መዳኒያለም ይጠብቅህ ወደኋላ እየተመለስኩ አዳምጣለሁ
ሰለ ሁሉ ነገር እግዚአብሄር ይመሰገን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጥህ
አሜን አሜን አሜን
ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥህ መምህር 💚💛❤️
እግዚአብሔር ይመስገንወድ መምህራችን ያባታችን አቡነተክለሀይማኖት በረከታቸው ይደርብን ። አመለጠኝ በላይቭ አሁን እከታተላለሁ መምህርየ።
ዘማሬ መለአክ ያሰማልን አሜንን
በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጋውና በረከቱን ጭምር ጭምርምርርርርር ኣርጎ ይስጥህ በጣም ኣናመሰግናለን ላንተ የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ኣምላክ ሱሙ ይክበር ይመስገን የኣገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
አሜን አሜን አሜን፣ መምህራችን፣አመሰግናሁ፣🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም አስተማሪ ነው ፕሮግራም ነው ልዑል እግዚአብሔር ከክፋ ዳይብሎስ እስራት ነፃ ያውጣን።
ማኅበረ ማርያም ዘ አብነት
ቃለ ሂወት ያሰማልን በእውንት እግዚብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር 💕💕💕
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
በእውነት መምህራ ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያሳማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ኑርልን አቤት ለኛ ያስተማራህን ትምህርት በጣም ሀይለኛ ነው ኑራልን ሽ አመት እኛም የሰማነውን በልቦናችን ይቀመጥ
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርችን
ቃል ሕይውት ያሰማልን ፀጋውን
ያብዛለክ እህቱችን ሁላችንም
እንደንምር ያደርገቹን እነመሰግናለን
#መምህራችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ልዬ ነህ ለኛ 💕
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃል ሕይወት ያሰማልን የአባታችን የአቡነ ተክለሃይማኖት በረከት ይደርብን
Zemara melaktin yasemalin elelelelelelelelelelel elelelelelelelelelelel elelelelelelelelelelel 🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🌼🌼🌼🌼🌼🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽👏👏👏👏👏👏
መንፈስቅዱስ ይባርኩህ መምህሬ
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን መምህር ቃለ ህወትን ያማልን
❤❤❤ tebarek tsegawen yabzaleh
መምህርእርዥም እድሜና ጤና ይስጥህ እስከቤተሰቦችህ ፍቅርተማርያምን እስከቤተሰበቼ በፆሎት አስቡኝ
ከእኔ ቤተሰቦችም መንፈስ የለም የሚል አስተሳሰብ ያላቸው አሉ ግን የእውነት ቤተሰብ ስምምነት ሳይኖር መታሳሰብ በሌለበት ፍቅር በሌለበት ህይወት ውስጥ እየኖርን በእውነተኛው መንገድ እንዳንሄድ እራሱ መንፈሱ መንፈስ የለም እያልን እድናውራ ያደርጋል እንቃ እስከመቼ ከእውነት እንራቅ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ ማምህራችን
ለእኛም እግዚአብሔር አምላክ አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጀሮ ይስጠን አሜን፫
የምትደውሉ የምትጠይቁ ግን አስተውሉ ጥያቄ ምረጡ አታንዛዙ እባካችሁ እና ለሚረባውም ለማይረባውም ነገር መስመር አታጨናንቁ መጀመሪያ የምታወሩትን ነገር ምረጡ
እንዴት ናቹልኝ መምህራችን እንኳን ደህና መጣክልን እንኳን ለመጥምቁ ዮሐንስ አደረሳቹ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር !!!
ቃሌ ሂወት ያሰማልንንመገሰተ ሰማያትን ያውርሰልን❤❤❤❤❤❤❤ወድችን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አቤቱ ጌታ ማረን
አሜን አሜን አሜን ኤፍታህ በለኝ እግዚአብሔር ሆይ በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሰማዕት እያላችሁ
ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እኛም ሰምተን እንድንለወጥ የቅዱሳን አምላክ ይርዳን አሜን
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን የእግዚአብሔር ስሙ የከበረ የተመሰገነ ይሁን አሜን፫ መምህራችን ሠላምህ በክርስቶስ ይብዛልን ✝️💒✝️🌺🌹🌹🌹
በስመአም በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ ክብርይግባው ለመድሀኒአለም ወንድሜ በብሄር ምክንያት ለወራት ታስሮ ነበር ትናንት በዋስ ከተለቀቁት አንዱ ስለሆነ በጣም ደስብሎኛል እስርቤት ውስጥ የነገረኝ በጣም አስደስቶኛል በጣም የስራሰው ስለሆነ አያርፍም ነበር እና ለኔ እስርቤት የእድሜየን ልክ እረፍት ወሰድኩኝ ሱባኤ ነው የሆነልኝ ከምሽቱ 3:00 ሰአት ምህለላ አለ ማታላይ ደሞ ሁላችን እናስቀድስ ነበር ሲለኝ በጣም ደስ አለኝ እግዚአቢሄር ሰላሙን ያብዛልን።አሜን
Besimeaab bemalet yitarem wedefit
@@liyagessesse7435 አመሰግናለው እህቴ።
እግዚአብሔር ይመስገን ቸሩ መድሀኒአለም ሰላምና ፍቅር ይስጠን እንዲህ የሚባለላን ይህው የምንሰማው ነው የሰው ልጅ ሁሉ በቁም ታስሩል ይማረን ።
@@sabaghumbot5485 አሜን እህቴ ለሁሉም የማያዳላ ፈጣሪነውና ሁሌም ለሱ እናልቅስ ይቅር ይለናል።
Wey memhir betam rejim gize siasabegn yeneberewin ye andun tiyake mels agegehut tebarek
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw yadangal mariyam lijii kantgaa yiihun Baxam tamrebatalaw gazaber yiimasgan
ኤፍታህ በለኝ ጌታ የምሰማውን በልቦናዬ እዳስተውል አደርገኝ 🙏🙏🙏 እቁ መምህሬ እኳን በሰላም መጣህልን🙏🙏❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያስማን መምህራችን
17 ያመኑትንም እነዚህ ምልክቶች ይከተሉአቸዋል፤ በስሜ አጋንንትን ያወጣሉ፤ በአዲስ ቋንቋ ይናገራሉ፤ እባቦችን ይይዛሉ፥
18 የሚገድልም ነገር ቢጠጡ አይጎዳቸውም፤ እጃቸውን በድውዮች ላይ ይጭናሉ እነርሱም ይድናሉ።
19 ጌታ ኢየሱስም ከእነርሱ ጋር ከተናገረ በኋላ ወደ ሰማይ ዐረገ በእግዚአብሔርም ቀኝ ተቀመጠ።
20 እነርሱም ወጥተው በየስፍራው ሁሉ ሰበኩ፥ ጌታም ከእነርሱ ጋር ይሠራ ነበር፥ በሚከተሉትም ምልክቶች ቃሉን ያጸና ነበር። የማርቆስ ወንጌል 16:17
Edimena tena yistilin Memhirachin wendimachin
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እኛም ሰምተን እንድለወጥ ያድርገን አምላካችን❤❤🌍🌍
አሜን አሜን አሜን
መምህር ተሰፋዬ ሰላምክ ይብዛ በጣም ቡዙ ሰው እይወቱን እየመረመረ ነው እግዚአብኤር ይረዳክ በመቀጠል በመሰመር ሰደውል አላገኘክ ለሬሴ ጉዳይ ነው ተባበረኘ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋና በረከቱን ያብዛልህ በዙ ትምርት አግቼበታለሁ 💚💛❤አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ሁላችንንም ፈውሰን
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን
እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ሂወት ያሰማልን በእውነት እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር
Amen amen amen kale hiwet yasemaln memherachn egthabehr edema ena Tanta yistatu ewenet grum new
Amennn Amen Amennnnn 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መምህራችን ቃለ ህወት ያሰሙልን በጣም ይጠቅማል ትምህርትህ ❤❤❤🙏🙏🙏
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር የምታብራራቸው ቃላቶች በጣም ጠቃሚነው
Amen amet amet yadrisilign belahu tetah lijochihin yasadigilihe tebarek betihe yibarek
Memhrachin bewunet .kale..hiwet yasemal
Amenlll❤❤❤
መምህር በጣም ነው የገረመኝ የኔ ሂዋት በቃ ለካ የሰይጣን መጫወቻነኝ
🕊🕊🕊Amen Amen Amen Enkuane Le Abatachene Abune Teklehaymanote Kebre Beale Aderesen Memeher Selame Nehe Live Beshatu Meketatele Alchalkume Kale Hiwote Yasemalene Zemare Melaekte Yasemalen Ke Programochehe Bezu Temherte Eyageghehu New Temherte Becha Sayhune Tesfa chemere kale Hiwote Yasemalen Zemare Melaekte Yasemalen Ye Agelgelote Zemenhene Fetari Yebarkew 🕊🕊🕊🙏🙏🙏💚💛❤
ዝማሬ መላክያሠማልን አሜን አሜን አሜን
መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እኔ ያለውት ኮዬት ዘንቦ ነበር ተፀበልከኝ
ዝማሬ መላእክት ይሰማኛል ቃል ሕይወት ይሰማኛል
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን
ቃለሂወት ያሰማል
እግዚአብሔር ይርዳን መምህር እግዚአብሔር ያክብርህ እህተ ገወርጊስ ብላችሁ አስቡኝ
ቃለህወት ያስማልን መምህር
Ameen Ameen Ameen
መምህር ቃለ ሒወት ያሠማልን
ዝማሬ መላህትን ያሰማል
እግዚአብሔር ይመስገን