Ethiofact: ብልፅግና በሀይማኖት በኩል ፤ ህወሀት በቀሌ ሌላ መረጃ ወጣ ፤ ይጀመራል የተባለው ደሞዝ የት ገባ? - 6 November 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 13

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 17 годин тому

    የአምሐራ ሕዝብ ለማንነቱ ቅድሚያ ሳይሰጥ ኢትዮጲያ ኢትዮጲያ እያለ መኖሩ በባንዳወችና በባእዳን እንደጠላት አስቆጥሮት በሴራ ፓለቲካ እየተሳደደ እየተጨፈጨፈ እየተረገጠ እየደኸየ ይገኛል ስለዚህ ለዚህ ሕዝብ ጠንካራ ብሔርተኝነትን ማዳበር አንድነትን ማጠናከር ወሳኝ ነው

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 17 годин тому

    አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 21 годину тому

    ሃይማኖት የሌለው መሪ ሃይማኖት ያለውን ህዝብ ሊመራ አይችልም !

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 21 годину тому

    እንደ እሱ የዘይትና የስንዴ ሃይማኖት ባለመሆናቸው ማጣጣሉ ነው።

  • @TsehayeTewolde
    @TsehayeTewolde 16 годин тому

    እበሻ ሴገድል እበሻ ቅጥረኛ እበሻ የተናቀን ነን እውነት ይቃጥላል

  • @TsehayeTewolde
    @TsehayeTewolde 15 годин тому

    ጥሩ ህዝብ ነበረ ሁኖ ቀረ ሁሉ ክ እ/ሄር ብላይ ሆኑ ይሰው ልጅ

  • @askalehabtemariam442
    @askalehabtemariam442 20 годин тому

    ዕረ ብልጽግና ወንጌል አይደለም ይሄ የቀበሮ ባህታውያን ያመጡትና በአለም ሁሉ በሕዝብ ውስጥ አስገብቶ የሚበዘብዙበት ነው ኢየሱስ እያሉ ሀይማኖት ያላቸው አይምሰልህ በስሜ ይመጣሉ ብሉ ጌታ አስተምሮ ነው የሄደው ትምህርቱን ግን በማጣመም ነው የሚያስተምሩም የሚሰብኩም አሉ እንደነሱ ያሉትን የእግዚአብሔር ቃል የተረገሙ ይላቸዋል አብይ ምንም የማይወክል ሀይማኖት የሌለው ሰው ነው ወንጌል ተሳደቡ ግድብ ሌላም እኩይ ስራ ስሩ እይልም ወንጌል ሰላም ነው የምስራች ቃል ነው።