ብዙዎችን ያስቆጡት ጓደኛቸውን ለመኪና ብለው የገደሉት አሳፋሪ ወንጀለኞች እና ጩባው ሌላ ታሪክ ... በስንቱ | EBSTV | YD TOM

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 58

  • @astuastura9332
    @astuastura9332 4 місяці тому +3

    እግዚአብሔር ከንደዚህ አይነት ነገር ይሰውረን 😢😢😢😢ወንድሜ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን 😢😢😢 ከባድ ጊዜ ነው 😢😢😢

  • @rebicamulgeta7548
    @rebicamulgeta7548 4 місяці тому +4

    በጣም ያሳዝናል ምን ጉድ ነው ያልጠፋነው በፈጣሪ ቸርነት ነው 😭😭😭

  • @jumuayasmina3811
    @jumuayasmina3811 3 місяці тому +1

    ሁሌም ተከታታይህ አድናቂህም ነኝ ኮሜንት ለመጀመሪያ ጊዜ ነው በርታ ወንድምዩ ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @user-zx3pz4bu9o
    @user-zx3pz4bu9o 3 місяці тому

    በልጅቷ ሀሳብ 100በ100 እስማማለዉ ልክ ናት ገንዘብ ከሌለህ ገደል ግባ ለምን ሳላገባ ኖሬ አልሞትም
    አልሞትም

  • @Mohajoker-cn8jo
    @Mohajoker-cn8jo 4 місяці тому +3

    በጣም ደብሮኝ ነበር..Welcome 🎉🎉🎉🤞🤞🤞

  • @SkyRama-dd8mq
    @SkyRama-dd8mq 4 місяці тому +3

    እንኳንም ጓደኛ አልኖረኝ ሀበሻ ለጓደኝነት አይሆንም እንደዚህ አይነት ዜናዎችን በተደጋጋሚ እየሰማን ነው👎👎👎👎👎

  • @DawitKifle-i8v
    @DawitKifle-i8v 4 місяці тому +3

    ቶሎ ቶሎ ስለምትለቂ ትመቸኛለህ በርቺ

  • @MarimamawitMesfen
    @MarimamawitMesfen 4 місяці тому +1

    Good boy keep it up like all the ideas I give and your attitude

  • @nanny3146
    @nanny3146 4 місяці тому +1

    I like ur program owsem egzabeher yebarkeh yetebkeh amen 🙏

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 4 місяці тому

    በአሁን ጊዜ ጓደኛ አያስፈልግም እህት ወንድማቹ ጓደኛ አድርጉ በእውነት የክፋት ጥግ 😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔

  • @ayanebrahem
    @ayanebrahem 4 місяці тому +1

    ዋዲ እንዴት እንደምትመቸኝ ስወድህ በናትህ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን ትናፍቀኛለህ

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 4 місяці тому +1

    ወይ እግዛብሔር ሤቱ አበደ 👍👍👍👍❤

  • @gizegizea
    @gizegizea 4 місяці тому +1

    werie atabza pls

  • @yohannestariku2662
    @yohannestariku2662 4 місяці тому

    ኢትዬጵያ ውስጥ አለመታደል ላልከው በጣም ሳኩልህ ድንጋይ

  • @HY-kz6vd
    @HY-kz6vd 4 місяці тому

    ገንዘቡ ገንዘቤ ነው ያለችው ሙሉውን ቃለ ምልልስ ማየት እፈልጋለሁ እንዴት ላግኘው እባክህ ?

  • @user-ly8sc5cf8o
    @user-ly8sc5cf8o 4 місяці тому

    አይንእ በጣም ትንሽ ነዉ ሶሪ ግን የቻይና ዘር አለብእ በተረፈ አሪፍ ነዉ የምትሰራዉ በርታ

  • @zerlhuntafese6863
    @zerlhuntafese6863 4 місяці тому

    አቤቴ ማረን ልቦና ሰጠን ከፍቶል ዘመኑ ጓደኛ አትመኑ😢😢😢😢😢😢😢

  • @zaharamohmmed
    @zaharamohmmed 3 місяці тому

    ትክክል ብለሀል ወንድሜ ስለ ትዳር

  • @ዳረምየላትbestman1yahoocom
    @ዳረምየላትbestman1yahoocom 4 місяці тому

    በህዋነት ይሆናል ኤንን ነፍስ እስከ ሲያጠፉ ድረስ ይመስለኛል ትንሽ እንዴ እኔ አይነት ደግነት አታብዙ ክፉ ሁኑ ሳይሆን ትንሽ ቀንሱ ደግነት 🙏😭በርቱ ፈጣሪ ከንደዝ አይነት ከጨካይኝ ጉዋደኛ ይጠብቀን 🤭

  • @nanny3146
    @nanny3146 4 місяці тому +2

    From where they're coming what's happening with ladies it's not our culture please stop it 🙏

  • @martagerma1399
    @martagerma1399 4 місяці тому +1

    Geday menfes keagerachin lay yenesa beyesus sem

  • @rihannaseid4669
    @rihannaseid4669 4 місяці тому

    ቀልቦሽ እንደበሬ ያልከዉ ልጅ ግን የሆነ አስተዳደግ የበደለዉ ነዉ ምን አይነት ክፍት አፍ ነዉ

  • @mokemoke7946
    @mokemoke7946 4 місяці тому +1

    1000% በዚ መስፈርትሽ አይደለም ለትዳር ለአዳሪ ራሱ ማንም አይፈልግሽም

  • @selamYena
    @selamYena 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ታኩር ምንም ለዛ የለውም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rawdaismael4257
    @rawdaismael4257 4 місяці тому

    100% ትክክል ስለትዳር ያወራሃው

  • @martagerma1399
    @martagerma1399 4 місяці тому

    Egzabher yebarkeh ketdar befit mehon yelbetm

  • @update6979
    @update6979 4 місяці тому

    በነገራችን ላይ ስቅ ሚለው ሰው ጋገኛቹ አስደንግጡት ወዲያው ነው ሚለቀው😂

  • @ዳረምየላትbestman1yahoocom
    @ዳረምየላትbestman1yahoocom 4 місяці тому

    ለዛች ቆዳ አድርሱለት ዛቻ ነው እንዳንች አይነት እንዳይነሳ 😭😭🤭🤭

  • @mikigirma8736
    @mikigirma8736 3 місяці тому

    በሬ ከአራጁ ይውላል ማለት ይህ ነው

  • @emebethaile444
    @emebethaile444 4 місяці тому

    ወይ በሳቅ ሞትኩ ካየው ሁሉ ጋር ሲሮጥ፡፡

  • @embetigermaa524
    @embetigermaa524 4 місяці тому

    Gwadegn yelegnim hunilaye Kee fetari besitekeri gini betami kebadi new egzaberini

  • @beki-fl7hk
    @beki-fl7hk 4 місяці тому +1

    wow ewnet xru snelbona yale sew neh yanta aynetun yabzalbn

  • @serkalemworkie6568
    @serkalemworkie6568 4 місяці тому

    ይህቺ እኮ በአንድ ቀን ግብዥያ ከነ ጓደኞቿ በሄደችበት የምታድር ውርጋጥ ውሮ በላ ነች

  • @user-EYOAB
    @user-EYOAB 4 місяці тому

    ትዳር ተጠንቶ አያልቅም

  • @fantamolla2883
    @fantamolla2883 3 місяці тому

    anchn slageba new end yeminorew bayagebashs mn yhonal manesh anch binorsh ersu aynekushm

  • @MikiyasMiki-fh3hg
    @MikiyasMiki-fh3hg 4 місяці тому

    Betam wedhalewu berazer nurilgn

  • @gezhagnteramedew5086
    @gezhagnteramedew5086 4 місяці тому

    ere lijitua endeza yaderege sint wend ayata new

  • @1587-fazr
    @1587-fazr 4 місяці тому

    የታወቀ. ነው አበሻ. ምቀኛ. ነ ው. መቸ ታምሩ ኸዝብ. ።

    • @1587-fazr
      @1587-fazr 4 місяці тому

      መተተኛ ኸዝብ

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 4 місяці тому

    ሰው በዚህ ልክ ሲጨካከን ያየሁት ኢቲዮጲያ ውስጥ መሆኑ አላምንም ነበር ምክንያቱም ኢቲዮጲያዊ እንግዳ ተቀባይ ሰው አክባሪና የክርስቲያን ሐገር ሲባል ነው ያደግነው ግን ውሸት ተኩላ እንኳ ወገኑን አይበላም ጅብ ጅብን አይበላም እኛ ግን ከአውሬ አነስን

  • @hazardtube6569
    @hazardtube6569 4 місяці тому

    አረ የድሮነው የጩባው

  • @henna90s
    @henna90s 4 місяці тому

    Windimesh new woyis abatish endeza siyareg yayeshiw...?!

  • @GuharEindris
    @GuharEindris 4 місяці тому

    👌👌👌👌👌😅😅😅😅

  • @user-fb5uy3ki6m
    @user-fb5uy3ki6m 3 місяці тому

    Ere bro yemitakerbewn eyemeretk🥹🥹

  • @MarimMarim-wx4qp
    @MarimMarim-wx4qp 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ziondaniel902
    @ziondaniel902 3 місяці тому

    Sorry to say this i know a lot of people get mad but i have to say ( Evil government create evil people ) that what happend for those friends

  • @henok7076
    @henok7076 4 місяці тому

    Welcome 🤗

  • @addisalemyimamseid
    @addisalemyimamseid 4 місяці тому

    astesasebh melkamnew yd yelij awaki neh

  • @alazarkifle-b7x
    @alazarkifle-b7x 3 місяці тому

    wtatoche zarewenu gnzbe,bete,mkina, ymenele khon wnejle weste mgebatachene ayekreme mfetehewe eysru balne ngre becha mdste yimselngale

  • @Papi_Vlogs5
    @Papi_Vlogs5 4 місяці тому

    YD TOM

  • @samijesus9953
    @samijesus9953 4 місяці тому

    ስንት ወንድ አይታ ነው?

  • @hanaabebe-mt4uo
    @hanaabebe-mt4uo 4 місяці тому

    senesrat selalk rega yalk selehonk des telalk bertaa

  • @1587-fazr
    @1587-fazr 4 місяці тому

    መተተኛ ኸዝብ ።

    • @hanniks-if4yy
      @hanniks-if4yy 4 місяці тому

      😮😂😂😂😂😂 መተተኛ ህዝብ😂😂😂😂

  • @TsegayeKinfe-e1j
    @TsegayeKinfe-e1j 4 місяці тому

    ቪዲዮውን አይተን ነበር ያንተ ወሬ ግን ተበልቶ ተጠጥቶ ተፈጭቶ ተቆልቶ ም ቢሆን ወዝ የለውም ግን መካሪ ጓደኛ ወይ ዘመድ የለህም ካንተ የተረፈኝ ድካም ነው ባየነው ቪዲዮሁሉ መግለጫ ሰተህ ትችለዋለህ

  • @yidnie
    @yidnie 4 місяці тому

    ua-cam.com/video/PWs5NWxE_Mk/v-deo.html