Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ከህፃንነት እስከ ጎልማሳነት የዕድሜ ክልሌ ሳልሰለች በጉጉት ፕሮግራሞቹን የተከታተልኩለት ድንቅ የጋዜጠኞች ቁንጮ ዓለም ነህ ዋሴ እረጅም ዕድሜና ጤና ተመኘሁልህ!!ፈጣሪ ኢትዮጵያ አገራችንን ሰላም ያድርግልን!!💚💛❤
ጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ ብዙ በማንበብ ያካበትከውን እውቀት ለአድማጮችህ ለዛ ባለው አንደበት ስለምታካፍለን እናመሰግናለን❤❤
አስደናቂ ትረካ ነው!!!!!
ወይ አለምዬ እዴት አድርገህነው ምተርከው የኦባማን የሂወት ታሪክ ደጋግሜ ለመስማት ቻልኩኝ አስለቀሰኝ ይገርማል የሰውልጅ የትእደሚደርስ አይታወቅም ነበረ በእፃንነታችን እናቱ ግን በጣም ትልቅ ተጋድሎ አድርጋለች ለማሳደግ 🎉❤ኦባማ ቢሰማው እዬን የእሱን ትረካ በአንተህ ንግግር ይሸልምህ ነበረ ሰወች በማስተርጎም ቢያሰሙት ጥሩነበረ ዎሆ
አዋዜ ምርጥ ሚዲያ እናመሰግናለን አለምየ ክበርልን በዚህ አጋጣሚ እንኳን ለ2025 አዲሰ አመት አደርሰህ እንወድህ አለን❤❤
Thanks Happy New Year 🎉
ዛሬ ድንቅ ነበርክ ይልመድብህ አስታወስከኝ የሳዳምን ዘመን የምታቀርበው ዘገባ ልጅም ብሆን ታላቆቼ ተሠብስበው ሲሠሙህ እኔ ቁጭ ብየ ከስራቸው አደምጣለሁ ።
Thank Alemayehu!
አዋአዜ 🎉ምርጥ ሚዲያአ
የተስፋ መሲ ምን አይነት ቃል ነውዮቱብህ እንዲታይልህ ብለህ ያልተገባ ቃል አትጠቀም
🧐 ሃሰት
👍
ምን ማለት ነዉ የተስፋ መሲህ?
አለም ሰላም ላንተ ይብዛ በነገራችን ላይ ለባራክ ኦባማ ክብር የለኝም ምን እንዳስደሰተኝ ታውቃለክ ያንተ የንባብ ብቃት ነው እኔ ደስ ያለኝ
ምን ማለት ነዉ የተስፍ መሲህ ማለት?
መብቱ ነው ምን እርበሸህ ሆ
Sega Kuter Bilut Tafia And Ale Yibalal Min Ale Zim Bitil Wodaje Libe
ከህፃንነት እስከ ጎልማሳነት የዕድሜ ክልሌ ሳልሰለች በጉጉት ፕሮግራሞቹን የተከታተልኩለት ድንቅ የጋዜጠኞች ቁንጮ ዓለም ነህ ዋሴ እረጅም ዕድሜና ጤና ተመኘሁልህ!!
ፈጣሪ ኢትዮጵያ አገራችንን ሰላም ያድርግልን!!💚💛❤
ጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ ብዙ በማንበብ ያካበትከውን እውቀት ለአድማጮችህ ለዛ ባለው አንደበት ስለምታካፍለን እናመሰግናለን❤❤
አስደናቂ ትረካ ነው!!!!!
ወይ አለምዬ እዴት አድርገህነው ምተርከው የኦባማን የሂወት ታሪክ ደጋግሜ ለመስማት ቻልኩኝ አስለቀሰኝ ይገርማል የሰውልጅ የትእደሚደርስ አይታወቅም ነበረ በእፃንነታችን እናቱ ግን በጣም ትልቅ ተጋድሎ አድርጋለች ለማሳደግ 🎉❤ኦባማ ቢሰማው እዬን የእሱን ትረካ በአንተህ ንግግር ይሸልምህ ነበረ ሰወች በማስተርጎም ቢያሰሙት ጥሩነበረ ዎሆ
አዋዜ ምርጥ ሚዲያ እናመሰግናለን አለምየ ክበርልን በዚህ አጋጣሚ እንኳን ለ2025 አዲሰ አመት አደርሰህ እንወድህ አለን❤❤
Thanks
Happy New Year 🎉
ዛሬ ድንቅ ነበርክ ይልመድብህ አስታወስከኝ የሳዳምን ዘመን የምታቀርበው ዘገባ ልጅም ብሆን ታላቆቼ ተሠብስበው ሲሠሙህ እኔ ቁጭ ብየ ከስራቸው አደምጣለሁ ።
Thank Alemayehu!
አዋአዜ 🎉ምርጥ ሚዲያአ
የተስፋ መሲ ምን አይነት ቃል ነው
ዮቱብህ እንዲታይልህ ብለህ ያልተገባ ቃል አትጠቀም