Praise the One the only one, who loved us more than life and gave him self for us all 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌 who make it possible to worship him!!! We Love you our Lord Jesus 💖💖💖💖💖💖💖🔥🔥🔥🔥🔥 Sami May the love of God rain through you even more abundantly 🙏🙏🙏🙏
I love all your songs they inspire to worship. All are sprit filled and I imagine they are birthed through prayers. I really want to take part in one of the programs where you lead worship.
ሰላም ቅዱሳን ይህ ትክክለኛው የኔ የሳሙኤል ንጉሴ UA-cam CHANNEL ሲሆን በአገልግሎቴ ብዙዎች እንደተባረካችሁ እና እግዚአብሔር ነገራችሁን እንደሰራው ባለፉት አመታት በተለያዩ አጋጣሚዎች ስትገልፁልኝ መቆየታችሁ ይታወቃል:: በዚህም በጣም ላመሰግናችሁ እና ልባርካችሁ እወዳለሁ:: ይሄ ለአገልግሎቴ ትልቅ ፋይዳ ያለው ነገር እንደሆነ ስገልፅላችሁ በደስታ ነው ::አሁንም በዚህ እናንተን በሰፊው ለማገልገል አስቤ በከፈትኩት UA-cam CHANNEL እግዚአብሄር በሰጠኝ ምሪት የተለያዩ መልእክቶችን እንደዚህ ባማረ እና ጥራቱን በጠበቀ መልኩ ወደእናንት እንዳደርስ SUBSCRIBE በማድረግም ሆነ የተሰማችሁን መልእክት ኮሜንት ላይ በመፃፍ የተለመደውን አብሮነታችሁን እንድትቀጥሉ ላበረታታ እወዳለሁ:: መልእክቶቻችሁም በደረሰኝ ጊዜ በተቻለኝ ሁሉ ምላሽ በመስጠት አብሬአችሁ እሆናለሁ:: እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!
ምን አልባት ጥያቄ ወይም ምስክርነት ያላችሁ እዚህ ላይ መፆፍ ማትፈልጉ በዚህ ስልክ ቁጥር ታገኙኛላችሁ +251911837283
💓💓💓💓💓💟💟💟💟💟🌽🌽🌽🎶🎶🎶🎶🎶🌾🌿💓
ዘመንህ ይባረክ ሳሚዬ 😘😘😘😘
Nice 😀😊😊😊
I can’t stop listening🙏
God bless you samiye
ብርክ በልልን
#ሳሚዬ የአንተን ዝማሬ ሰምቼ አንተን አለመባረክ አይቻልም ተባረክልኝ እስክሰማው ጓጉቼ ነበር ተባረክልኝ ተባርኬበታለው ተባረክርኝ #ፍቅር_እግዚአብሔር_ፍቅር_ነው ..💎💎💎💎💎👏🙌🙌🙌👋👋
ሳሚዬ ከእንባ ጋ የሚደመጥ ዝማሬ ብርክ በልልኝ እንዴት ተወደደኩ ኡፍ ኢየሱስዬ
በምን ወደድከኝ እንዴት ወደድከኝ
ኧረ እኔን ኧረ እኔን ኡኡኡኡ
❤❤❤😍
በምን ቋንቋ ልባርክህ ሳሚዬ ተባረክልኝ
ፀጋ ይብዛልሽ እህቴ። ዘማሪ አንዱአለም እባላለሁ ከጎንደር። በተሰጠኝ ፀጋ ቅዱሳንን ለመጥቀም በዩቲዩብ ማገልገል ጀምሪያለሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ልታበረታችኝ ትችያለሽ? የራሴ መዝሙሮችንም ሰምተሽ ተባረኪባቸው።
ሳምዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ወዳጄ🙏🙏🙏🙏🙏
የእውነት ❤ ከሞት ይበረታል
ብዙ ውኆች ሊያጠፉት አይችሉም
ነብሱን ለኔ አሳልፍ የሰጠ
እየሱስ ነው በፍቅሩ ያዳነኝ............😭😭😭😭😭😭😭
አሜን አሜን ኢየሱስ ፍቅር ነው
አመሰግናለው ስለምትወደኝ ሁሌ
ዘላለም አዊ ነው ኢየሱስ ወዳጄ
ጌታ ይባርክህ ሳሚ ክብር ለኢየሱስ ይሁን
ሣምዬ ያንተን መዝሙር ተሰምቶ አለመባረክ አይቻልም ሁሌ ዝማረህን ስሰማው እባረካለውጌታ ያብዛልህ
Mndnew mtbarekut wey gud ande ke amlak telephone tedewawelku tlalachu ande amlak nebi endhon mertognal negrognal tlalachu koy chwata new mtchawetut
@@berekettesfamichael9105 yetsadik ayn wederasu new yilal eko metshafkidus
አመሰግናለሁ ስለምትወደኝ እኔን....😭😭😭😭 በእየሱስ መወደድ እንዴት መታደል ነው
እዉነተኛ ፍቅር እየሱስን ስለምትሰብክ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ
ጌታ እየሡስ በዚህ ዘመን ካስነሳልን ሰዎች መካከል አንዱ አንተነህ ጌታን ስላንተ አመሠግነዎለሁ ዘመንህ ይባረክ
በጣም በከፉኝና ባዘንኩባቸዉ ጊዜያቶች ሁሉ በዝማሬዎችህ በጣም ተባርኬባቸዋለሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ጨምሮ ይባርክህ 🙏🙏❤❤
አሜን አሜን ክብር ለወደደን ላከበረን በፍቅሩ ለገዛን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱሰ ክርስቶስ ይሁን አሜን ፍቅር ነው እየሱስ ጌታ ዘመን ዘላለምህን ይባርከው ፀጋው ይብዛል ሳሚዬ የጌታ ብሩክ ዝማሪሆች ሁሌም የሚባርኩናቸው ተባረክ
You r blessed ma Bro 🙏
ኡኡኡኡፍ ፍቅር .............💔💔💔ፍቅር አባተ ፍቅር ነው ሳሚሾ ተባረክልኝ Getaa tsegawun yabizalikh ❤❤🍇🍇🙏🙏
ተባረክ ሳሚዬ ሲከፋኝ ብቸኝነት ሲሰማኝ ያጽናናኛል።አመሰግናለሁ ሰለምትወደኝ ሁሌ ስተትስሰራ ጥፋት ሳጠፋ ፍቅርህ ያው ነው ሁሌ።
ፍቅር ነው ኢየሱስ አሜን ተባረክ የኔ ወንድም 😍😍😍😍😍😍😍
ፍቅር ፍቅር ፍቅር ኢየሱስ ፍቅር ነው አሜን ሳሚዬ ብሩክ ነህ
አመሰግናለሁ ስለምትወደኝ ሁልጊዜ ፍቅር አይወጣም ለኔ😢 አባቴ ኢየሱስ 🙏🙌ሳሚ ተባረክ
ፀጋ ይብዛልክ💚
Wow ሳሚዬ የኔ በሩክ 😭😭😭ምን ብዬ lebikeke🙏🏿🙏🏿😇😇😇ለምልም ወድካለው የአባቴ ልጅ 💪❤❤❤
ፀጋ ይብዛልሽ እህቴ። ዘማሪ አንዱአለም እባላለሁ ከጎንደር። በተሰጠኝ ፀጋ ቅዱሳንን ለመጥቀም በዩቲዩብ ማገልገል ጀምሪያለሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ልታበረታችኝ ትችያለሽ? የራሴ መዝሙሮችንም ሰምተሽ ተባረኪባቸው።
ወንድሜ ሳሚ ሁሌም በመዝሙሮችህ እባረካለሁ ለዚህም የፀጋውን ባለቤት ጌታን አመሰግናለሁ፡፡ ይህ ዝማሪ ደግሞ የመጀመሪያውን መሠረቱን መዳናችንን የሚያስታውስ ነው ጌታ እንዲህ ዋጋ ከፍሎ እንዳዳነን እና እንዴት እንደወደድን የሚያሳስብ፡፡ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ምንም የለም፡፡ አሁንም ፀጋና ምህረት ይብዛልህ፡፡ በጣም እንወድሃለን ዘመንህ አገልግሎትህ ሕይወትህ በኢየሱስ ስም ይባረክ፡፡
በምን ወደድከኝ እኔን ሐጠተኛዋን
ሚገርም መዝሙር ነው ሣሚዬ ጌታ ዘመንህን ይባርከው
አሜን ኢየሱስ ፍቅር ነው ተባረክ ሳም
I always thank the Almighty Lord for pouring unlimited and abundant grace un to you Samiye❤❤❤❤
ሳሚዬ ተባረክ ዘመንህ በጌታቤት ይለቅ።
ሳሚሻዬ አንተ በረከታችን ነህ። እግዚአብሔር በአንተ ስላስቀመጠው ጸጋ ስሙ ይመስገን።
እወድሀለው ወንድሜ፤ ጌታ ይባርክህ።
#ኢየሱስ_አመልክሀለሁ_እስከዘላለሜ 😇👌
ጌታ እየሱስ ይባርክህ በዝማሬዎችህ በጣም ነው የምባረከው🙏🙏🙏🙏
ጌታ እየሱስ እየባረከ ይባርክ
ለምልም, ስፋ, ውረስ ,ተከናወን 🙏🙏🙏🙏
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እነን አጥያተኛየን በምን ወደድክ እንደት ወደድክ የኔ ጌታ ፍቅር ፍቅር ፍቅር 😭😭😭😭😭
U are blessed...Samisha bruk hunlign...
ጌታ ኢየሱስ አንተን በረከት አድርጎ ስለሰጠን ብሩክ ስሙ ከፍ--ፍፍፍ ይበልልን።።
ሳምዬ የተባረክህ ነህ ምን አይነት ድንቅ መዝሙር ነው ዘመንህ ይላምልም🙌🙌🙌
ሳሚዬ አንተ በረከታችን ነህ ዘመንህ ይባረክ 🙏 እንወድሀለን ረዥም ዕድሜና ጤና ይስጥህ🙏❤️
አየሱስ ፍቅር ነው::ሳሚዬ ተባረክ አንተን የሰጠን አግዚአብሔር ይባረክ 🙏🙏🙏::
አመስግናለው ሰለምትወደኝ ሁሌ ከነጥፋቴ ከነ ሓጥያቲ ሰለምትወደኝ ኢየሱስ i just thank jesus for loving me always keep loving me jesus ሳሜየ ተባረክሊኝ ከፍ በል ኣንተን ሰለሰጥን ጌታ አናመሰግነዋለን ኩፍ ኣይንካህ ልምልምሊኝ stay blessed & keep shinig
ፀጋ ይብዛልሽ እህቴ። ዘማሪ አንዱአለም እባላለሁ ከጎንደር። በተሰጠኝ ፀጋ ቅዱሳንን ለመጥቀም በዩቲዩብ ማገልገል ጀምሪያለሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ልታበረታችኝ ትችያለሽ?
ኡፍፍፍፍፍፍ ዘመንህ ይባረክ መስማት ማቆም አቃተኝ እኮ
ሳሚዬ ለበረከት ነህ ወድሀለው ወንድሜ ሁሌም ድመቅ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዘመንህ ይለምልም!!
ኢየሱስ ፍቅር ነው።
ሰላም ሰላም የጌታ ልጀ ሰሙኤል አሜሜንን አሜሜንንን
ተባረኪ ጸጋ ይጨሚሬሊክ አልፈከ ሂደ
ፀጋ ይብዛልሽ እህቴ። ዘማሪ አንዱአለም እባላለሁ ከጎንደር። በተሰጠኝ ፀጋ ቅዱሳንን ለመጥቀም በዩቲዩብ ማገልገል ጀምሪያለሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ልታበረታችኝ ትችያለሽ? የራሴ መዝሙሮችንም ሰምተሽ ተባረኪባቸው።
ፍቅር ፍቅር ፍቅር አባቴ ፍቅር ነው
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ሳሚዬ
ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ከሁሉ በላይ ሳሚዬ አንተንም ዘመንህን ይባርከው በመዝሙርህ ተባርኬያለው
ፀጋ ይብዛልሽ እህቴ። ዘማሪ አንዱአለም እባላለሁ ከጎንደር። በተሰጠኝ ፀጋ ቅዱሳንን ለመጥቀም በዩቲዩብ ማገልገል ጀምሪያለሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ልታበረታችኝ ትችያለሽ? የራሴ መዝሙሮችንም ሰምተሽ ተባረኪባቸው።
Praise the One the only one, who loved us more than life and gave him self for us all 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌 who make it possible to worship him!!! We Love you our Lord Jesus 💖💖💖💖💖💖💖🔥🔥🔥🔥🔥 Sami May the love of God rain through you even more abundantly 🙏🙏🙏🙏
ፀጋ ይብዛልሽ እህቴ። ዘማሪ አንዱአለም እባላለሁ ከጎንደር። በተሰጠኝ ፀጋ ቅዱሳንን ለመጥቀም በዩቲዩብ ማገልገል ጀምሪያለሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ልታበረታችኝ ትችያለሽ? የራሴ መዝሙሮችንም ሰምተሽ ተባረኪባቸው።
ባንተ መዝሙርአለ መባረክአይቻልም ሰጭው እግዚአብሔር ይባረክ ለምልምልኝ ሳሚየ🤗😍
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባረክ ወንድም ሳምዬ 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
Amen samiye wedd 💓🙏🙏🙏betam yamare yemibark libn yemiyasarf yemimels mezmur new am so happy samy bertalgn kezi belay abebeh tay geta yitebkih😘😍🙏🙏🙏
ሳሚዬ ዘመንህ ይለምልም ተባረኪልኝ🎚📖🔥💞💞💞🎹🎻🎸🎶🎶🎶🎧🥲🙇♀️🙏🙏🙏🙏
Samiye Geta yibarkh🙌🙌🙌🙌nebsen yemeyaresares mezmur nw ❤❤❤❤❤❤
አሜን እየሱስ ይክበር ።ተባረክልን ሳሚ ተባርከናል በዝማሬው።
ፀጋ ይብዛልሽ እህቴ። ዘማሪ አንዱአለም እባላለሁ ከጎንደር። በተሰጠኝ ፀጋ ቅዱሳንን ለመጥቀም በዩቲዩብ ማገልገል ጀምሪያለሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ልታበረታችኝ ትችያለሽ? የራሴ መዝሙሮችንም ሰምተሽ ተባረኪባቸው።
ጌታ ይባርክህ ሳሚሻችን ዝማሬዎችህ በጣም ይባርኩኛል ተባረክ
አሜን ድንቅ ነው የተባረከ አይገልጽም ሳሚ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክልኝ በእጥፍ!
ኤርርር እየሱስም ትባርክህ ሳምይ ❤❤
Buruk neh yene wed Sameye.
You are blessed nice song.
ሳሚዬ ብርክ በልልን ኡፍፍፍ እልልልል ፍቅር ነዉ የእኔ ጌታ
sami geta eyesus berk yargek....bente mezmur hulem nw yemebarekew!🙏🙏🙏
ተባረክ ሳሚያችን እጅግ የሚባርክ ዝማሬ ነው።
I love all your songs they inspire to worship. All are sprit filled and I imagine they are birthed through prayers. I really want to take part in one of the programs where you lead worship.
ተባረክ አንተ ብሩክ ነክ መዝሙርክ ሁሉ ተሰምቶ አይጠገብም
ሁሌም የሚደንቀኝ....እኔን መውደድህ አመሰግናለሁ አባቴ🙏🙏 ሳሚዬ የኔ ውድ ወንድም ብሩክ ሁንልኝ እወድሃለሁ 😍
ፀጋ ይብዛልሽ እህቴ። ዘማሪ አንዱአለም እባላለሁ ከጎንደር። በተሰጠኝ ፀጋ ቅዱሳንን ለመጥቀም በዩቲዩብ ማገልገል ጀምሪያለሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ልታበረታችኝ ትችያለሽ? የራሴ መዝሙሮችንም ሰምተሽ ተባረኪባቸው።
ሳሜ እግዚአብሔር አምላክ በሁለንተና አብዝቶ ይባርክህ ❤🙏🙏 ሁሌም እግዚአብሔር አምላክ እኝን የወደደበት የፍቅር ልክ እኛ ስንለዋወጥ የሱዉ ፍቅር ፈፅሞ እንደማይለዋወጥ ነው ። አመሰግናለሁ ነብሴ ሀሴት አድርጋለች ደግሜ እልሀለሁ ተባረክክክክክክክ❤❤🥰🥰
ሳሚዬ በነገርሮች የማይለወጠውን የእግዚአብሔርን ፍቅር ስለሰበክልን ና ስለዘመርክልን ተባረክ.....የጌታን ህዝብ በዝማሬዎችህ አረስርስስ 🔥🔥🔥
amesegnalew selemetodegn hule!!!!!so powerful love!!!god bless u with more songs samiye!!!
እየሱስዬ ፍቅሬ እወድሃለሁ😭😭😭😭🙏❤️🙌🏾🙌🏾🙌🏾
ፀጋ ይብዛልሽ እህቴ። ዘማሪ አንዱአለም እባላለሁ ከጎንደር። በተሰጠኝ ፀጋ ቅዱሳንን ለመጥቀም በዩቲዩብ ማገልገል ጀምሪያለሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ልታበረታችኝ ትችያለሽ? የራሴ መዝሙሮችንም ሰምተሽ ተባረኪባቸው።
ሳሚዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ
Sami ur blessed & am blessed by ur song all off it specially by ur first album GoD is Good ከዚ በላይ እንድታገለግል ጌታ እየሱስ ይርዳክ ብዙ ተጠቅሚያለው respect ❤️
ለምልምልን 🙏ይብዛልህ ጸጋ ሳሚዬ
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው ሳሚዬ🙏🙏🙏🙏
ፀጋ ይብዛልሽ እህቴ። ዘማሪ አንዱአለም እባላለሁ ከጎንደር። በተሰጠኝ ፀጋ ቅዱሳንን ለመጥቀም በዩቲዩብ ማገልገል ጀምሪያለሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ልታበረታችኝ ትችያለሽ?
Tebraki zemank yebrak wendmi 🙏 betam nw muzmrochik Des yemlot ye ewant menfasan yedsalo 😊
Samiye You are so blessed. Thank you for blessing us with such a Spirit filled song as usual.
ጌታ ይባርክር ሳሚዬ we love u
ምንብዬ ልኮምት? አባቴ ፍቅር ነዉ አንተም የፍቅሩ ፍሬ ነህ❤❤
Unconditional love of God
Sami tebarek
Bebizu tebarikenal bante
zemeni yetebareke yibun😍😍😍😍
Amen 🙌 yalemesfert yetsete netsa fiker kegeta becha new tebarek semiye
ፀጋ ይብዛልሽ እህቴ። ዘማሪ አንዱአለም እባላለሁ ከጎንደር። በተሰጠኝ ፀጋ ቅዱሳንን ለመጥቀም በዩቲዩብ ማገልገል ጀምሪያለሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ልታበረታችኝ ትችያለሽ? የራሴ መዝሙሮችንም ሰምተሽ ተባረኪባቸው።
Jesus bless you 🙏✝️💫
Love from Indonesia ❤️
Am so bless for this beautiful song
Praise the Lord
God blessed you
ወንሜ ሳሚ ደሞ እንደገና ልንባረክ ነው we love you 😍
Samiye tebarek zemenh ybarek geta chemro chemro ybarkh
Betam des mile zemari gita yebelete lebehen yaberetale tebarek
wooooow nefsen bmezmurh arsreskew Samiye tebarkilgn 💖💖💖eyesuse yibarkh!!💖
ሳሚዬ ብርክ በል ድንቅ ዝማሬ
how i love this song! አመሰግናለሁ ስለምትወደኝ ሁሌ!!
geta egzihabher zemenihin yibarikewu betam newu be mezmur yemibarekewu
i cant explain my filings when i her this song may my God bless you keep shinning samisha
ፀጋ ይብዛልሽ እህቴ። ዘማሪ አንዱአለም እባላለሁ ከጎንደር። በተሰጠኝ ፀጋ ቅዱሳንን ለመጥቀም በዩቲዩብ ማገልገል ጀምሪያለሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ልታበረታችኝ ትችያለሽ? የራሴ መዝሙሮችንም ሰምተሽ ተባረኪባቸው።
Samiyye you are blessed man of God!May my God bless u more
Samiyee bante bizu tebarekugn geta yibarek zemenh yilemlim 😭😭
Tebarekilgn 😭😭🙏🙏
ፀጋ ይብዛልሽ እህቴ። ዘማሪ አንዱአለም እባላለሁ ከጎንደር። በተሰጠኝ ፀጋ ቅዱሳንን ለመጥቀም በዩቲዩብ ማገልገል ጀምሪያለሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ልታበረታችኝ ትችያለሽ? የራሴ መዝሙሮችንም ሰምተሽ ተባረኪባቸው።
ተባረክ ጌታ ዘመን ይባርክ
አሜን አሜን ❤❤❤❤❤ ሳምዬ ተባርክህኝ 😅😊😊😊
#ሳሚሻ እግዚአብሄር እስከ መጨረሻው አንጠፍጥፎ ለክብሩ ይጠቀምብህ
እውነት ነው ጌታ ኢየሱስ ይገርማል!!
Samiiii the special one...bxm nww yetebarekubet...GOD BLESSED YOU!!!!
GETA ABIZITO YIBARIK TEBAREKI ATI YAZI ATI GEDEBI TEBAREKI SAM❤❤🙏
Wow samiy tebareku
ejeg betam yemibarek mezmur new betam geta abezeto yebarekeh........
አሜን አሜን አሜን
ተበርክ በብዙ ፀጋ
Sami ewedihalew mezimurochi ye christ jesus fikir yibelt yemiyagolu nachew ewnet widdddd ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረክ ጌታ ብሩክ ያድርግህ!!!!!
OOOO! God your love ......
Sami God almighty Bless ever and ever
Samiye yene leyu 💕💕💕tebarek
Amazing song.. May God bless you man of God.. I love it ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️
ፀጋ ይብዛልሽ እህቴ። ዘማሪ አንዱአለም እባላለሁ ከጎንደር። በተሰጠኝ ፀጋ ቅዱሳንን ለመጥቀም በዩቲዩብ ማገልገል ጀምሪያለሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ልታበረታችኝ ትችያለሽ? የራሴ መዝሙሮችንም ሰምተሽ ተባረኪባቸው።
samiye this is really so good god bless you and you are our blessing from god and i wish long live with favour.
Bereketu yebzaleh Samiye! Hulem geta kef yadregeh. Amazing song! God bless you more!!!
ጌታ እየሱስ ይቦርክህ