እኔ አልቻልኩም ዩስሪን ላባቱዋ ልሰጣት ነው💔

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 331

  • @ሡሡ-ጸ3ደ
    @ሡሡ-ጸ3ደ 2 місяці тому +28

    አቡ ዩስራ😂ታለቃቅሳለች ብሎ ሲጠብቅ
    ጀግናሁና ቁጭ❤😊

  • @LubabaLubaba-ju6is
    @LubabaLubaba-ju6is 2 місяці тому +57

    ካሜራአማኑ አወልነው ሰአዳ ውሸት አይሆንላትም እፊቷ ላይ ያስታውቅባታል

  • @وَأُفَوِّضُأَمْرِيإٍلَىال-ق3ض

    በጣም ነው የምታስጠሉት በትዳር አትቀልዱ በዛላይ አትዋሹ አሏህን ፍሩ እንደት አንድ ሚስሊም ለብር ብሎ በዚህ ልክ ይዋሻል በጣም ነው የምታስጠሊው ሴት አይደለሽ ተሰረሪ ለብር ብለሽ ውሸትን አትጨማምሪ ይህ ፕራክ የምትሉት ነገር መቸይሆን የሚጠፋው

  • @madideratube
    @madideratube 2 місяці тому +9

    በስደት የምትሰቃዩ ውድ ያገሬ ልጆች አላህ የረፍት እንጀራ ይስጠን አሚን በሉ ሰላም እና ፍቅር ለሀገራችን ይሁን

  • @rahaftubtub3271
    @rahaftubtub3271 2 місяці тому +20

    በፈቃደኝነት 10 ኬ አስገቡኝ የመዳም ቅመሞች

  • @taiba5130
    @taiba5130 2 місяці тому +3

    ሳአድ የኔ ውብ መሻአላህ አምሮብሻል አላህ ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁንም ይመልስላችሁ💙💫

  • @rahmaath7169
    @rahmaath7169 2 місяці тому +17

    ወደ ልጂሺን በማንም እዳቀይሪ ሰአዲ አቺ ጀግናነሺ ዉደ

  • @seidTube854
    @seidTube854 2 місяці тому +56

    አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ መልሶ ያስማማችሁ ፍቅራችሁን ይመልስላችሁ

  • @hayuah4500
    @hayuah4500 2 місяці тому +2

    የኔ ደርባባ ማሻአላህ ጥሩ ምካሪ ውድሜ አለሺ ልብራንኩ ማክካሺያ ስጦታዬ ይስጠው የምትሉ

  • @HawaMohammed-oe2ym
    @HawaMohammed-oe2ym 2 місяці тому

    ሣአዳ አላህ ይግባ ባቹህ አወል ጋር ነዉ ደሥየሚለዉ❤❤❤❤❤

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 2 місяці тому +6

    የኔ ዉዴ ምንም ቢቸግርሽ ልጅሽን ለማንም እንዳሠጭ አደራ 🥰🥰🥰

  • @ስዴተኛዋነኝ
    @ስዴተኛዋነኝ 17 днів тому

    የኔውድአብሽሪ ሁሉምለበጎነው

  • @NefisaM88
    @NefisaM88 16 днів тому

    የኔማኛ ሳአዳየ አይዞሽ❤❤❤

  • @እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ

    የእዉነት ጀግና ወንድም አለሽ ሳአዳዬ❤❤❤

  • @busyline1119
    @busyline1119 2 місяці тому +4

    የኔ ወንድም እናቴ ጋርእወስዳታለሁ የኔ ምርጥ ወንድም.

  • @Hyatt-i6x
    @Hyatt-i6x 2 місяці тому +9

    ልጅ ወልዳችሁ የምትለያዩ አላህ ልቦና ይስጣችሁ 😢

    • @RoziYnatwalij
      @RoziYnatwalij 2 місяці тому

      ማርያምን ያ ነው ሚገርመኝ እዴት እድምፈራ ትዳር

    • @ዋዉ-ገ1ነ
      @ዋዉ-ገ1ነ 2 місяці тому

      ይታረቁ የምትሉ እዴኔ ዉነታቸዉ ከሆነ

    • @zemi-s7y
      @zemi-s7y 2 місяці тому

      መች ተጣሉ እና

  • @DgDg-gk8sb
    @DgDg-gk8sb 2 місяці тому +4

    ታይጂ አላለም ወይኔ እርጋታው ማሻ አላህ

  • @Berry-g4y
    @Berry-g4y 2 місяці тому +2

    እኔ ይሔቤት ሊመቸኝ ነው ❤ለምን አትሉኝም ❤❤ በቃ ወንድም ከጎን ሲሆን የኔም ቢርቀኝ ብርቀው ከጎኔነው ብየ አሠብኩ ምርጥ ወንድም ❤ ጀግና መኩሪያ መከታ ወዮ ወንድምን በምን በመሠልኩት 😢 ወንድምሽ ሽ አመት ይኑርልሽ ❤❤ እኔ ግን ብትታረቁ ደስ ይለኝ ነበር ግን ምን ዋጋ አለው ብቻ ይሁን ለበጎ ነው 😥😥😒😒

  • @RabiaHosen-hk2rd
    @RabiaHosen-hk2rd 2 місяці тому +1

    ጎበዝ አላህ ይጨምርልህ ወንዲም መከታነው

  • @JemilaNigus
    @JemilaNigus 2 місяці тому +1

    መሸአላ ምርጥ መካሪወድምአለሽ እኔም በጣምየምወዳቸው ወድሞችአሉኝ አልሀምዱሊላ ❤❤❤

  • @umumiftah-x5d
    @umumiftah-x5d 2 місяці тому +4

    ከከከከከከከከከከከ አሣቅሽኝ ዘና ዲንሽን ተማሪ ግዜ ካሐሽ ወሏሂ

  • @fatumaseid9032
    @fatumaseid9032 2 місяці тому +3

    ማሻአላህ ውብኮ ነሽ ሠአድ በቃ አመረረ ያ ገልቱ ባልሽ ጥርግ ይበል ምንም እዳይሠማሽ ለወድሜ እድርሻለሁ እሽ

  • @semuyahuzu6871
    @semuyahuzu6871 2 місяці тому +7

    የኔ አባት ሲያሳዝን

  • @KokobiALbahew
    @KokobiALbahew 2 місяці тому

    እውነት ነው የተጣላችሁት😢 እባካችሁታረቁ ጉድ የአገሩ ውሀነው ትዳር አይበረክትም😢😢😢😢 ሥለወድሽ እጅታረቁ

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 2 місяці тому

    ወንድሚሽ ወላህ ደስ ነው ያለኘ መልሶ ደስ ነው ያለኘ ሰአዳ ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽ ታረቆ ለልጅሽ ስትይ ተይው እልኮን ደራውን

  • @Sawadihlanurhalalefaqaryashani
    @Sawadihlanurhalalefaqaryashani 2 місяці тому

    Yane wadim siyasazan walahi wadime masalayi ashi ayizoshi ahat lahulum qan yawaxal abashari 😢😢❤❤❤❤❤❤ wanawu lajashan xabaqi aragashi yazat buhala taxaqamashalachi hubiwa barachi ❤

  • @SofiAbdu-bj2ht
    @SofiAbdu-bj2ht 2 місяці тому +3

    አላህ ያስታርቃችሁ❤❤ሳአድየ❤

  • @madinaendre1634
    @madinaendre1634 2 місяці тому

    ደግሞ አምሮብሻል❤

  • @Mokamil-gd2ok
    @Mokamil-gd2ok 2 місяці тому

    👍👍👍👍👍👍 ሳዳ አላህ ያስታርቃችሁ

  • @DjGj-cm3rv
    @DjGj-cm3rv 2 місяці тому +1

    ሰዓዳ ልጅሽ ለአባት አትሰጪ በሗላ እነዳይቆጭሽ ልጅ የእናቱን ፍቅር ከሌለው ከማንም ጋር ቢያድግ ላንቺ ግን ኪሳራ ነው 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️💕💕💕💕💕💕

  • @home0029
    @home0029 2 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤❤ሰአዲ ወድምሺ እርጋታው ማሻአላህ አችም በርች ውድዋ❤❤

  • @ገንዘብ-ኰ6ተ
    @ገንዘብ-ኰ6ተ 2 місяці тому +1

    አይዞሽየኔዉድበርች

  • @SofiaHassan-d5c
    @SofiaHassan-d5c 2 місяці тому

    ሰአዳ ተይ ወድምሽን አትፈታተኝ አደገ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅልሽ ወድሞቸን ስለምወዳቸው የሆነነገርተሰማኝ

  • @EmanOusman
    @EmanOusman 2 місяці тому

    የኔውዲ፤ተስማሙ❤❤❤❤❤❤

  • @FatumAli-k4w
    @FatumAli-k4w 2 місяці тому

    ሰአድየ ሰው ገደል ስለገባ አች አብረሽ እዳገብ🥰

  • @አለውያ
    @አለውያ 2 місяці тому

    ቱሉ ቱሉ ስሩ ይቱብ፡አብሽሪ ❤❤ግንታረቁ

  • @ZmzmMghdesjo
    @ZmzmMghdesjo 2 місяці тому +1

    አይዞንየኔውድ😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @wszswzx9327
    @wszswzx9327 2 місяці тому +1

    ሠአዲ ጠካራ ጎበዝ ነው መሆን ከውዲምሽጋ ❤🎉❤

  • @amiseid6687
    @amiseid6687 2 місяці тому

    በታም የምወድሽ ከ ዩትበር እንችንና። እሙ ዙዙን ነው ልብ በየ ተሰምቸ የማያችሁ እናም አባት እና እናት አድ አይደለም እናት ማለት መደምደሚያም ቃላት የለይም ስለዚህ ታስፈልጊያታለሽ ለ ዩስራ። ተይ እህቴ ንብረትሽ ልጅሽ ናት

  • @saadyiamohammed9060
    @saadyiamohammed9060 2 місяці тому

    ውይ ድራማው አላለቀምደ ከቆየሁ ካየሆቸው 😂😂😂😂😂😂

  • @samirahsamirah-bm8zu
    @samirahsamirah-bm8zu 2 місяці тому +1

    የኔ ውድ💋❤❤❤❤

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 2 місяці тому

    እረ ስአዲ ከአወል ጋር ነይልኝ ተናፍቃችኋል እናተን አንድ ላይ ማየት ነው የምፈልገው❤❤❤

  • @kedigugam-bb5ug
    @kedigugam-bb5ug 2 місяці тому

    አትጃጃይ ልጂሺን ከአባቷ አታርቂ አንዳንድ ጊዜ ስጭው እሱም ይያዛት ነገ ስታድግ እባባ እያለች መቀመጫ ነው የምታሳጣሺ

  • @quite701
    @quite701 2 місяці тому

    የቡታጅራ ውሸት ሰልችት ብሎኛል እናተም ጀመራቹህ😊😂😂😂

  • @منبويوقت
    @منبويوقت 2 місяці тому +4

    ታረቁ።እኔበጣምነው።የጓጓሁት።ታርቃችሁ።እሥታይ።ለልጅሽኑሪ።ሌላአግብተሽ።ነውየሚታወቅሽየኔህት።በኔየደረሰብኝን።ልገርሽ።ከሁለትወድአትውለጅ።

  • @Fato-oi1no
    @Fato-oi1no 2 місяці тому +5

    ወንዲም እኮ መከታነዉ እኔ አንዲት ነኝ ግን ወንዲም ሞልቶኛል ልጀን ወላሂ እንደ ሤት ልጂ እያዘሉ ነዉ ያሳደጓት❤❤❤❤❤

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 2 місяці тому +1

      ደምሪኝው እኔምአሉኝ አላህ ይጠብቃቸው

    • @Fato-oi1no
      @Fato-oi1no 2 місяці тому +1

      @@Sada-yc6pi ያረብ ይጠብቅልን ማሬ ይሄ ሠሞን ወሎ በጣም አስጊ ነዉ ወላሂ እንቅልፍ አጣሁ አብሬ በሆንኩ ብየ ተመኘሁ

    • @እምየሀገሬሠላምሽይመለሥ
      @እምየሀገሬሠላምሽይመለሥ 2 місяці тому +1

      በጣምየሁላችንምናቸው

    • @SofiaHassan-d5c
      @SofiaHassan-d5c 2 місяці тому +2

      አሎኝ ግን የትልደብቃቸውጦረነትነው

    • @Fato-oi1no
      @Fato-oi1no 2 місяці тому

      @@SofiaHassan-d5c አረ እኔስ እንቅልፍ አጣሑ ወንዲሞቸን አደራ ያረብ አላህ ይጠብቅልን

  • @ያልተኖረልጅነትአለቀ-ዀ3ነ

    ክክክ
    እኔ እኮ ቢያንስ ድራማ መሆኑ እዳይነቃ ጥንቃቄ ብታደርጉ ምን አለ
    ካሜራውን ደቅኖ ውይይት አለ እንዴ እውነት ቢሆን ተመካክረን ወስነናል ይሄው ወሰዳት ስትይ ብናይ ምናብታት እናምን ነበር እስኪ አታናዱኝ

  • @Seada-l2b
    @Seada-l2b 2 місяці тому

    ጥሩ ነው ቻናልሽን አሳድጊብን ቅመሟ እኛ ውሸት ነው የሚገዛንና ሙዱን ተረድታችሁታል ዩቱበሮች

  • @aaysy6092
    @aaysy6092 2 місяці тому +2

    ፕራክ ነው ቢሆንም እሥልምናችንን አታቆሽሹ ሂዳ የሚባል ነገርአለ

  • @raeamraeam
    @raeamraeam 2 місяці тому

    የሰአዳ ፊትይናገራል ፕራክነው የምትሉ

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 2 місяці тому

    አደል ሰአዲ ይሻላል ቀልዱንተይና ወንድምሽን አታጨናንቂ ታረቁ እስካሁን ገናናችሁ እሱም ጠፋ አንድላይ ኑኑኑኑኑኑ

  • @Rabia-e8c
    @Rabia-e8c 2 місяці тому

    😂😂😂😂😂ድራማዉ ደስ ሲል

  • @samirahsamirah-bm8zu
    @samirahsamirah-bm8zu 2 місяці тому +1

    እድሪሰ ቡጊ መሸአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EmuJemila
    @EmuJemila 2 місяці тому

    አብሽሬጀግና🎉🎉🎉🎉

  • @ZabibaZabiba-s6w
    @ZabibaZabiba-s6w 2 місяці тому

    በዚሕ ቁንጅናሽ የአላሕንመንገድ ብትይዥምንአለበትእሕቴዋ ልጅን አታስጨንቂው ፍልቷል ግንእማቃችሑይመስለኛሕል

  • @حليمه-ه8س
    @حليمه-ه8س 2 місяці тому +1

    ስሚ ግን አምሮብሻል እደ ያችስ ከፋ ሰዉ ከባሉ ሲጣላ ያምርበታልደ ክክክክ

    • @toibahussain2478
      @toibahussain2478 2 місяці тому

      😂😂😂😂

    • @heweXx
      @heweXx 2 місяці тому

      መቸ ተጣልታ እየሰሩ ነው እኮ ማለቴም ስራነው ለነሱ​@@toibahussain2478

  • @samirahsamirah-bm8zu
    @samirahsamirah-bm8zu 2 місяці тому +1

    እህትሸን ተሸላት ብርትከንን😊

  • @Toyba-pc9bi
    @Toyba-pc9bi 2 місяці тому +2

    ወይኔ ወንድሟ ቁርጥ የኔን ወንድም ሲያሳዝን

  • @RahmaRahma-t6w
    @RahmaRahma-t6w 2 місяці тому

    ኧረ ውዴ ልጅሽን የወለድሻት አንቺ ነሽ ተቸግረሽ አሳድጊ ወንዶች ጥሎሽ ከሄደ ለሱ እንዳትስጭ

  • @sadisaeed991
    @sadisaeed991 2 місяці тому

    እሄብራክ አሁንም አለቀቃችሁም የሞቀ ቤታችሁን የሞቀ ትዳራችሁን ከአወል ጋር የተጋጨችሁት በብራክነው ተውት እሄን ሰራ ታረቁ ከአወልጋር ሠአዳ ልጃችሁ የአባትም እና የእናት የሀለታችሁንም ፍቅር አይታ ትደግላችሁ እና ታረቁ ።

  • @MaMa-k1o3t
    @MaMa-k1o3t 2 місяці тому +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰😢

  • @ፍፊቢትሰይድ
    @ፍፊቢትሰይድ 2 місяці тому

    አተምአልሰማህሰይድ😂

  • @MissRahmaa
    @MissRahmaa 2 місяці тому

    ወይ ጉድሰላም እየኖሩ ተጣላን ማለት ምንማለትነዉ

  • @Hayat-lr4re
    @Hayat-lr4re 2 місяці тому

    የኔ ውዶች❤❤❤❤❤

  • @LolLol-d5d
    @LolLol-d5d 2 місяці тому

    ሠአድ ማሻላህ አምሮብሻል

  • @fafi-3rd
    @fafi-3rd 2 місяці тому +3

    😂😅😂ምነው ድራማውን አንዛዛችሁት

  • @wqw12354
    @wqw12354 2 місяці тому

    የኔ ውዶች ስታምሩ 🎉🎉🎉🎉

  • @fahedali632
    @fahedali632 2 місяці тому

    ግንየምርነውእንዴሰአዲ እርይደብራል ልጃችሁንአሳድጉ❤❤❤❤

  • @سعداسعر-و1ي
    @سعداسعر-و1ي 2 місяці тому +2

    ዲራማወ እደቀጠለነወ😂😂😂😂😂

  • @ktube8920
    @ktube8920 2 місяці тому +3

    ኮሜንታተሮች ታሳፍራላቹ አንቺ አመጥኒውም እሱ አይመጥንሽም ሲቀጥል እናንተ አወልና ሰአዲ ዩቱብ አልከፍልም አላችሁዴ ማፈሪያ ናችሁ በትዳራቹ ቀልድ ጨዋታ አኡዙቢላህ ጅህልና ትልቅ በሽታ ነው አለ ሻኪር ሱልጣን

  • @F-vb9dd
    @F-vb9dd 2 місяці тому +7

    ብዚህ ይምታግኙት ብር እራሱ ብርካ የለው ችግር ይዙ ይምጣል እርግጥኛ ነኝ

    • @omargh216
      @omargh216 2 місяці тому

      እኮ ወዳው ከሳውድ እንዴገባች እቃየ ተዘረፈ አለች ላኪን አላስተነተኑም ኢላሂ ስንት ሚሰራሞልቶ በዚህ ደረጃ ለብር ተብሎ እኛንም ወንጄለኞች አደረጉን እነሱን በማየት ተጠምዴን ያአላህህ ውሸትትትት ሀራም ነው ወለ ቀሊለን ቲንሽኳ ቢሆን ጨርሸ አልሰማሁሽም አቆምኩ

    • @3onktube703
      @3onktube703 2 місяці тому

      ተጨማለቁ

    • @ሠአዳአብዱ-ቨ3ዐ
      @ሠአዳአብዱ-ቨ3ዐ 2 місяці тому

      ትክክል ያው ሥርቆት ብይው በውሸት የሚያገኙት ብር በረካ የለውም ሌላ ሥራ ጠፍቶ ነው ግን በትዳር መቀለድ ባሌ ጥሩ ሠው ነው ብየ ለማውራት እንኳን ለሠው አልወድም በውሥጤ ነው የምይዘው ህዝቤ ግን ትዳራቸውን የቃቃ ጨዋታ አደረጉት ሡባሀን አላህ

    • @F-vb9dd
      @F-vb9dd 2 місяці тому

      እኔ ስብስክራየቢን አንስቺልሁ ክሁለቱም ግን እንዳጋጣሜ ሳያቸእ አላስቸለኝም ሙስሊም ሆነው ድግሞ እንዲህ ሲጃጃሎ

  • @Fatma-xw2st
    @Fatma-xw2st 2 місяці тому

    Sadi xakiri gobazi baxium katibati😂😂😂🎉🎉🎉🎉

  • @hayatmuhammed8094
    @hayatmuhammed8094 2 місяці тому

    ካሜራ አማኑ አወል ነው ወላሂ 😂😂😂

  • @SihamM-v3e
    @SihamM-v3e 2 місяці тому

    ሌላ አይድያ ፍጠሪ።

  • @PoPo-di5xn
    @PoPo-di5xn 2 місяці тому

    ወድምኮ🎉🎉🎉🎉

  • @hayatmhemdxxxxx819
    @hayatmhemdxxxxx819 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤😢😢😢❤❤

  • @FadeelaF-l1w
    @FadeelaF-l1w 2 місяці тому

    የኔ ኡሚ አብሸር

  • @ዋዉ-ገ1ነ
    @ዋዉ-ገ1ነ 2 місяці тому

    ታረቁ ሰአድና አወል ከዉነታቸዉ ከሆነ😘

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 місяці тому +3

    አቤት የወንድምዬው እርጋታ መሻአላህ😊😊

  • @awolworababo2724
    @awolworababo2724 2 місяці тому

    አብሺሩ በርቱ😂😂🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hbeba8561
    @hbeba8561 2 місяці тому

    የስአድ ወንድም አሳዘነኝ😢😢

  • @MarimBb-w3t
    @MarimBb-w3t 2 місяці тому

    ሰአድ ጥበብ የወሎ ካለሺ መከነሰላም ትልኪያለሺእዴ መልሺልኝ

  • @Maryam11-i8k
    @Maryam11-i8k 2 місяці тому

    የኔወድድ🎉🎉🎉❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @hggggy9053
    @hggggy9053 2 місяці тому

    የን። ፍልቅልቅ። አብሼረ። ❤❤❤❤

  • @FatimaAlalalal
    @FatimaAlalalal 2 місяці тому

    👍👍👍👍👍👍

  • @AsiyaSayedi
    @AsiyaSayedi 2 місяці тому

    የኔድው🥰🥰🥰🥰🥰💝💝💝🎉🎉🎉👌👌👍👍

  • @ሉሉየየሀራዋ
    @ሉሉየየሀራዋ 2 місяці тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉እውነት አሳቢ ወድምነው🎉🎉🎉ለአወል ምጪምርነው❤❤

  • @SamSam-tb2li
    @SamSam-tb2li 2 місяці тому +1

    ❤❤😂😂

  • @Hawusaa
    @Hawusaa 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤🎉😢😢😢😢😂😂😂

  • @zenabcane4605
    @zenabcane4605 14 днів тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢

  • @ኩፈየኩን
    @ኩፈየኩን 2 місяці тому

    ሰአዲ ታረቁ ሰው ሆኖጥፋት ያለነው ጥፋቱን አምኖ ይቅርታ ው ተቀበይ ታረቁ የሰአድ ወድም አስታርቃቸው

  • @HfVj-p8u
    @HfVj-p8u 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤😊😊😊😊😢😢

  • @Toyba-s7f
    @Toyba-s7f 2 місяці тому +2

    ሀሀሀሀ ይሄ ለማሰቀናት የተጠቀምሺዉ ሙድነዉ

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 2 місяці тому +2

    ማስቀናትሽ ነው አወልን ረ ይደብራል አወል ቢያጠፋም ባልሽ ነው አላህን አፈሪም እንዴ

  • @JjJj-yk8dm
    @JjJj-yk8dm 2 місяці тому

    አትዋሺ አወልጋ ነሽ አልተጣላችሁም

  • @hggggy9053
    @hggggy9053 2 місяці тому

    በረች። የን። ቁንቆ❤❤❤❤❤

  • @WomanWoman-m1c
    @WomanWoman-m1c 2 місяці тому

    ❤❤❤ስወድሺ

  • @mekaali8991
    @mekaali8991 2 місяці тому +1

    አሁን ገና ተበላሸሽ ሰአዳ አረ በአላህ ሀራም ነው በዚህ የመጣው ብር እጭ አስጠላባችሁ እናተ ሙስሊሞች አደላችሁ እንደ!!

  • @JemilaJemila-m7j
    @JemilaJemila-m7j 2 місяці тому

    😍😍😍

  • @Zenat-f6d
    @Zenat-f6d 2 місяці тому

    ይኑርልሽ