"ልታሳብዱኝ ነው😳! ''እኛ ጠንቋይ አይደለንም!... በትምህርት ጎበዝ የሆንከው በማጂክ ነው ይሉኛል😂’’ አስደናቂዎቹ ማጂሺያን ወጣቶች//20-30//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 35

  • @Hayryah3
    @Hayryah3 15 годин тому +6

    ይህን ኮመንት የምታዩ ሁሉ ሰላማቹ ይብዛ ማነው እንደኔ ረዱና እዩቤል የጠበቀ😂😂

  • @ሀዩየሀይቋ
    @ሀዩየሀይቋ 14 годин тому +8

    ሂጃቧንምትለበሳለች ትምርቷንም ትመራለች 👍👍👍👍👍👍

  • @Madina-hr5xy
    @Madina-hr5xy 14 годин тому +11

    አኡዙቢላ መተት ሰሪወቹንም አሰሪወቹንም አሏህ ያጥፋችሁ

    • @AbrshBby
      @AbrshBby 14 годин тому

      😂😂😂

    • @RahemaXd-vm2pw
      @RahemaXd-vm2pw 14 годин тому

      አሚንንን😢😢😢

    • @AsQw-fu4uq
      @AsQw-fu4uq 13 годин тому +2

      በስማም መተትም ጥንቆላም ፈጠራ ስራህሁኖ ይቅርይበልላችሁ ሳይሆን ጅሀነም ይብላችሁ

    • @Kadir-j4x
      @Kadir-j4x 13 годин тому

      amin

    • @እሙአብደላ-ዠ3ረ
      @እሙአብደላ-ዠ3ረ 10 годин тому

      አሚን

  • @فاطمةعبدُإثيوبيا
    @فاطمةعبدُإثيوبيا 9 годин тому +1

    #ሡረቱ_አል_ናስ…! 114
    6 - «ከጋኔኖችም ከሰዎችም (ሰይጣናት እጠበቃለሁ በል)፡፡»

  • @MuhammedMustefa-o2c
    @MuhammedMustefa-o2c 13 годин тому +1

    ግልፅ የሸይጧን ስራ ነው አኡዙቢላህ

  • @FikerAbate
    @FikerAbate 14 годин тому +1

    ለምጥፎ ነገር የሚጠቀሙበትም ስለሚኖሩ መቅረብ አልነበረባቸዉም😊

  • @MeklitGetachew-e7f
    @MeklitGetachew-e7f 13 годин тому

    Next chocha & TheTricker Guy best Collab magicians

  • @AlemesgedAsfawe
    @AlemesgedAsfawe 2 години тому

    እንደነዚ አይነት ሰዎችን ማበረታታት አለብን

    • @AaBb-v6n
      @AaBb-v6n 2 години тому

      እንደነዚህ ያሉትን ማውገዝ አለብን

  • @siltube2735
    @siltube2735 9 годин тому

    ዋው ምርጥ ፕሮግራም👌ደምሩኝኝኝኝኝኝ ውዶቼ ❤

  • @timtemehri3533
    @timtemehri3533 14 годин тому +2

    አይሰሩትም መሕተት ነው

  • @AbrshBby
    @AbrshBby 14 годин тому

    betam teleyalachu 👏👏👏👏👌

  • @poodlewoodlw
    @poodlewoodlw 13 годин тому +1

    የሸይጧን ስራ ነዉ አኡዙቢላ😢

  • @HananHanan-xm1jk
    @HananHanan-xm1jk 11 годин тому +1

    እክት ጠቋዮች ናቸዉ ማሥተባበል አያሥፈልግም

  • @SabaMek
    @SabaMek 14 годин тому +1

    ጠንቋይ ናቸው ለምን ይዋሻል🙄🤔

  • @user-of1uu8pb9fire
    @user-of1uu8pb9fire 12 годин тому

    የሰይጣን የሰይጣን ራ ነው በጌታ ስም 🙆🏻‍♀️🙆🏻‍♀️

  • @foziijimaa2080
    @foziijimaa2080 11 годин тому

    😂😂😂

  • @የረሱልወደጅ
    @የረሱልወደጅ 6 годин тому

    አውዚብላ።ኦ።እሄመየዎነ።መተት።ነው😮😮😮

  • @እራህመትሰይድወሎየዊ
    @እራህመትሰይድወሎየዊ 11 годин тому

    ምን ለሠው ያሥተምራል ቱ እሂ አኡዙቢላ

  • @poodlewoodlw
    @poodlewoodlw 13 годин тому

    በክብሪት መተት አስለምዳችሁ ወጣቱ ሸገር እያለቀች ነዉ እየተለማመዱ ነዉ ሀገር የሚያወድሙት ላኪን 😂

  • @መሪናአለሙ
    @መሪናአለሙ 12 годин тому +1

    በስላሴ ስም

  • @neimatube5439
    @neimatube5439 14 годин тому +1

    አይናችሁ ላይ እያስደገሙባችሁ ነዉጅ ብርጭቆ በልተዉ መሰለህደ ልክ እስራኢሎች እየሱስን ተሰቀለ ብለዉ እደተመሳሰለባቸዉ ለናተም እየተመሳሰለባችሁ ነዉ ክክክ

    • @AaBb-v6n
      @AaBb-v6n 2 години тому

      ስለሀይማኖት ናገር ለምን አስፈለገ እናንተስ የመካን ጥቁር ጣኦት እያመለካችሁ ሐጅ የሚያረጉት ድንጋዩን ዳብሰው የስሙታል ካእባውን ለምን እንደምትዞሩት አስረጅኝ

  • @SabaMek
    @SabaMek 14 годин тому

    በእየሱስ ስም ጥሩ ነው አስማት እየሰሩ ነው🙄🤔

  • @HanaWegyahr
    @HanaWegyahr 14 годин тому

    66666 ነው ኪኪኪኪ እዳትሸወዱ

  • @ethiopianall554
    @ethiopianall554 57 хвилин тому

    የስይጣን ነው እስክጫማህ

  • @foziijimaa2080
    @foziijimaa2080 11 годин тому

    Hushataam bicha

  • @user-of1uu8pb9fire
    @user-of1uu8pb9fire 12 годин тому

    666

  • @SabaMek
    @SabaMek 13 годин тому

    እረ ጥበብ ጥንቆላ ነው እይEBS, ጥንቆላ እያለማመዳችሁን ነው ያሳዝናል🙄🤔🙄🤔🙄