GEBEYA: የአሳ ንግድ እና የወፍጮ ቤት ስራ ውጤታማነት || በስራው ላይ የተሰማራው ወጣት ልምድና ተሞክሮ
Вставка
- Опубліковано 7 лют 2025
- GEBEYA: የአሳ ንግድ እና የወፍጮ ቤት ስራ ውጤታማነት || በስራው ላይ የተሰማራው ወጣት ልምድና ተሞክሮ
On This Video's provided GEBEYA Media PLC
Videos uploaded at GEBEYA are copyright protected.
👉 Follow our official Facebook page : / chalagelchuu
👉 Website; www.chalagelchu...
👉 Twetter; / chgtube
👉 INSTAGRAM: / chgbusiness
👉Telegram page t.me/chalabusi...
👉 my youtube channel- / chgtube
#ገበያ#Gebeya#ገበያ_Gebeya#አዋጭስራ#የስራአማራጭ
በቀላል መንገድ የሚሰራ አዋጭ የሆነ የግሮሰሪ ስራ || ልምድ እና ተሞክሮ ከወጣቱ አንደቤት ua-cam.com/video/DYwQuSWyX3s/v-deo.html
ማነው እንደኔ የጫላ ማየት እሚፈልግ በላይክ አሳዩኝ
ወንድም ተባረኩ በርቱ አላህ ይጨምርላችሁ ባገር ላይ መፍጨርጨርን የሚያክል ነገር የለም።
እኔ በ6 አመት ልፋት ቤት ሰራሁ አልሀምዱሊላህ ግን ማን እንዳገር
አሁን ደሞ ወፍጮ ለመትከል እያሰብኩ ነው እና በከተማ ቦታ ከራሴ ኖሮኝ የኤሌትሪክ ወፍጮ የእህልና የበርበሬ ስንት ይሆናል?? ይህን አሁን ያለውን መረጃ ጠይቅልን
አቀራረብህ በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን እስቲ ካለስቸገርኩህ መካከለኛ ምግብ ቤትና የሱቅ ስራ አቅርብልን ውዴ ከሁለቱ የቱ የተሻለ ነው ብለህ ታስባለህ
የኔም ጥያቄ ነዉ
በጣም እናመሰግናለን ወዲሜ በርታ ጀግናችን
Enem ehenin mateyi faligewu neber wendimachin esk yeteshalewu nigern melkaminet lerasi new
ጥሩ ነው በማንኛውም የስራ ዘርፍ ሞደሎችን እየጋበዝክ ብታቀርብልን አሪፍ ነው በተግባር
እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ወንድማችን
Mashallh batame dasiyilali. Allh yansali habitu sachi allh new
በጣም እናመሰግናለን በጣም
የተዋህዶ ልጆች በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ የእለቱ ወንጌልምንባብ እያነበብኩ አቀርባለዉ እና የተለያዮ መፈሳዊ ነገርም የአምላክ ቃል ልዮነዉ
በርታ ወንድማችን እናመሰግናለን
ዋው በጣም ደስ።ይላል። ወንድማችን. በራታልን
እናመሰግናለን ወድሜ
Arif.newu.Bertu
enamesegenalen
Wooow.Fetari.Enantenm.YiBarkachhu.Betam.Melkam.Nachhu
በርታል ወንድማችን ሥለባልትናሥራ ሽሮ በርበሬና
ሥለነሡ ብታቀርብልን በትንሽለመሥራት ሥለሚቻልብየነው መልካም በርታ
እናመሰግንአለን
በብዛት ለመግዛት የት ይገኛል እ/እ ውስጥ ስልክ ና ቦታው አካውቁን
Bagaxari woco matikale min hayele birr yefaligale
👍👍👍👍👍👍
Derqi injera sarto wixet yaagng xyiqi isti
እናመሰግናለን እስኪ ቀለል ያለ ምግብ ቤት ለመክፈት ስንት ብር እንደሚበቃ ለቀጣይ ቢዲወ ስራልን እኔ ከ3 ወር በሖላ እገባለው ለመስራት ያሰብኩም ምግብ ቤት መክፈት ነው
ሀገራችንን ስላም ያድርጋት አሜን እናንተም በስላም ተመለሱልን ባለፈው ስለ እንጀራ መስራት ያወረዳችሁት ቨዲዮ ነበር አጣሁት ደግሞችሁ ጫኑልን ከቻላችሁ
በጣምአሪፍነዉ ከትንሽ ብጀምር እናድጋለን ግንእኛ ከትልቅ እየጀመርን እንንዳለን
Sew mamn tichalw👉. Chalan .min argachuwt new 👈
Chala Yat hido naw
ግንሚድያላይያለህንገንዘብአታውራ..አንተምሆንክሌሎቻችሁ..ግዜውአስተማማኝአይደለም
ቀጣይ በባጃጅ ስራ ልምድ ያለው አሳውቀን
ወዲማችን ሲሌሴጠህን መርጃ እናመሴግናሌን በርታ
ሰላም ሰላም መጀመሪያ ስለምታቀርቡልን መረጃ እናመሰግናለን ግን ጫላ የት ሄዶ ነው በሰላም ነው?
ቅን ልብ ያለው ሰብስክራይፕ !ቅን ልብ ቅን ልብ እና እኮ ውቮች ናቹህ ባለ ቅን ልቦች😘
orgnal ወፍጮ ስንት ይሆን ላይ
የአሳ የታጠበበትን የዉሀ ሊያጠራዉ የሚችለው
እሺወንድም ስለሻማ ቢዝነስ እጣራልንተውእባክህ
Ere.Chalan.Dmstn.Aseman
ሰላም ሰላም 🔥በዩቲዩብ ብቅ ብለናል 🔥የስፖርታዊ ዜናዎችን በየለቱ ሰብስክራይብ በማድረግ ይከታተሉ እናመሰግናለን
ወፍጮ ቤት ለመክፈት ምን ያህል ብር ይጨርሳል??????
300000 shi
ሰላም ሰላም 🔥በዩቲዩብ ብቅ ብለናል 🔥የስፖርታዊ ዜናዎችን በየለቱ ሰብስክራይብ በማድረግ ይከታተሉ እናመሰግናለን