Arada daily news:ኔታኒያሁ ማመን አቃታቸው F-35 ዱዳ ሆነ!ኪም የአሜሪካን ጦር የሚውጥ አውሬ አነሱ!"ሩሲያ የእስራኤል ጀት ትመታለች" ፑቲን ደገሙት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024
  • ሁለተኛው ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉን፡፡ youtube.com/@a...
    Enjoy arada daily's News while watching beautiful Addis Ababa and other ethiopian cities....
    የአራዳ ዴይሊ ን የዩቲዩብ ገጽ Subscribe በማድረግ የተለያዩ ሀገራዊ እና ዓለምአቀፋዊ መረጃዎችን ያግኙ.
    Attribution:
    :Besides Researching, narrating, video recording and editing every news, we sometimes use screenshots to illustrate the story from
    BBC, CNN, DW, VOA, Russian Today, ART , NBC, the telegraph, Sputnik News, BILD
    All content is used within the parameters of fair use.
    Please contact us.
    Paid sponsorship enquiries:
    aradadaily@gmail.com
    Narrated by: Birhanu w/semait
    news Produced by: Esubalew & Bisrat
    Edited by: biruk & Natnaeal
    thumbline by: Mehari wassihun and Yontan Teshome
    Managed by: Dawit Wassihun
    Office: Addis Ababa, ethiopia
    Bole Bulbula 93 Mazoriya/ Kidus Building 2nd Floor
    or call us 0910-508888
    አራዳ ዴይሊ ወቅታዊና ታማኝ መረጃዎቸን እያደነ የሚያቀርብ ለየትኛውም ተቋም ያልወገነ ከዘርና ሃይማኖት የፀዳ፤ አጋጭ የሆኑ አመለካከቶችን የሚያወግዝ፤ በእኩልነት እና ሚዛናዊነት ለሁሉም ዜጋ የሚቆምና መረጃ የሚያቀርብ ዓለማቀፋዊ የመረጃ ቻናል ነው፡፡
    እንደ ከዚ ቀደሙ ሁሉ አራዳ ዴይሊን ምርጫዎ በማድረግ ሰብስከራይብ ላይክ እና ሼር እያደረጋችሁ አጋርነታችሁን አሳዩን፡፡

КОМЕНТАРІ • 19

  • @AhmedIbrahim-b7j
    @AhmedIbrahim-b7j 54 хвилини тому +2

    Oke❤❤❤❤❤

  • @heruubesti5154
    @heruubesti5154 56 хвилин тому

    ምርጦች

  • @getamesayayele7141
    @getamesayayele7141 41 хвилина тому +1

    የተምታታ ያን ከዚህ ያደበላለቅ ምን ለማለት እንደፈልክ ግልፅ ያለሆነ በግድ ለብዝነስ እንጂ በእውቀት አይደለም ከምትሰራው

  • @ZAKIR-ew9xm
    @ZAKIR-ew9xm 58 хвилин тому

    ይቅርታ ጩኸት ብቻ ሌላው ( )

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 2 години тому +2

    እነ እርግጠኛ ነኝ ወደ ፊት ተከራይታችው በቅናሽ ግቡ ወይንም እየኖራችው ክፈሉን ትላላችው 100%100።

  • @dandi704
    @dandi704 2 години тому

    ሰላም ያሰማን አለም እንዴት ሰነበተች?

  • @SeyfuKemal-k4g
    @SeyfuKemal-k4g 2 години тому

    የሰው ብር ለማስበላት ያልሰሩ ቤቶች አታስተዋውቅ

  • @KedsKasshun
    @KedsKasshun 20 хвилин тому

    በጣም አሰልቺ አቀራረብ ነው ነጻነት ይሻላል

  • @babatakur2754
    @babatakur2754 2 години тому +1

    ምንድነው ምትደጋግመው

  • @tameshibru2649
    @tameshibru2649 Годину тому

    አዲዮስ DMC ሪል እስቴት

  • @PppbusinessStudio
    @PppbusinessStudio 36 хвилин тому

    Tultula

  • @nalalinabeyta4789
    @nalalinabeyta4789 2 години тому +1

    VPN

  • @Adam-lw8lx
    @Adam-lw8lx 3 хвилини тому

    እናንት እርኩሳን ኢትዮጵያዊያን ግን ለምን እስራእል ጠል እንደምትሆኑ አይገባኝም፣ ምናችሁ ላይ ደርሳ ነው እንዲህ የጠመዳችኋት!?😅

  • @sinshawumasresha12
    @sinshawumasresha12 Годину тому

    Hule america tilacha tizegibale😂😂😂😂😂😂

  • @saved1580
    @saved1580 47 хвилин тому

    2ኛ ጢሞቴዎስ 3
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ነገር ግን በመጨረሻው ቀን የሚያስጨንቅ ዘመን እንዲመጣ ይህን እወቅ።
    ² ሰዎች ራሳቸውን የሚወዱ ይሆናሉና፥ ገንዘብን የሚወዱ፥ ትምክህተኞች፥ ትዕቢተኞች፥ ተሳዳቢዎች፥ ለወላጆቻቸው የማይታዘዙ፥ የማያመሰግኑ፥
    ³ ቅድስና የሌላቸው፥ ፍቅር የሌላቸው፥ ዕርቅን የማይሰሙ፥ ሐሜተኞች፥ ራሳቸውን የማይገዙ፥ ጨካኞች፥ መልካም የሆነውን የማይወዱ፥
    ⁴ ከዳተኞች፥ ችኩሎች፥ በትዕቢት የተነፉ፥ ከእግዚአብሔር ይልቅ ተድላን የሚወዱ ይሆናሉ፤
    ⁵ የአምልኮት መልክ አላቸው ኃይሉን ግን ክደዋል፤ ከእነዚህ ደግሞ ራቅ።

  • @Keda2020
    @Keda2020 35 хвилин тому

    ቱልቱላ ነክ

  • @SeidHdjd
    @SeidHdjd 48 хвилин тому

    አንተ ሰው ሰታወራ በውቀት አዎራ