የማዲንጎ 40 እሁድ በመቅዶንያ...የምርመራ ውጤት ከጀርመን መጥቷል ... በቅርብ ይፋ ይሆናል ...ታናሽ ወንድሙ ያሬድ አፈወርቅ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 236

  • @blatob8799
    @blatob8799 2 роки тому +30

    ማዲዬ አፈሩን ገለባ ያርግልህ ወዲሜ ነፍስህን ይማርልን መቸም አንረሳህ ሁሌም በልባችን አለህ ያሬዶ እግዛብሔር ላይችል አይሰጥም እና ፅናቱን ብርታቱን ይስጥህ ለመላው ቤተሰቡ ወዳጅ ዘመድ ጓደኞች ሁሉ እግዛብሔር ያፅናችሁ

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube 2 роки тому +3

    ነብስ ይማር ማድዬ።ሁላችንም ከንደዝህ አይነት ካልታሰብ እና ካልተጠበቅ ድንገተኛ ሞት እሱ ሉል እግዛብሄር ይጠብቀን አሜን

  • @ydfdft964
    @ydfdft964 2 роки тому

    ያሬድ እናተን ፈጣሪ ያፅናችሁ እሱንም ፈጣሪ ነፍሱን ይማረው መቅዶኒያ ማድረጋችሁ ጥሩ አሉ እንጂ አንድ ሰው ሞተ ብለው የሀገር ህዝብ የጨረሱ የምርመራውን ነገር ተስፋ ቁረጡ ምንም አዲስ አትጠብቁ ኢትዮጲያ ላይ የተገደለች ነፍስ አንዷም ፍትህ አላገኘች የሞቱትን ነፍሳቸውን ይማር እንጂ ፈጣሪ ገዳዮች አቅደው ነው የሚገድሏቸው

  • @abimedia8554
    @abimedia8554 2 роки тому +6

    ማድዬ ነፍስህን ባፀደገነት ያኖረው ምጊዜም ስምህ ከመቃብር በላይ ይዉላል ልጅህንም እግዝአብሄር አምላክ ለቁም ነገር ያብቃልህ ሥምህን ሥታስጠራ ትኑር

  • @fififofo8155
    @fififofo8155 2 роки тому

    ማዲዬ የኔ ጌታ መቼም ከሆዴ አትወጣም የእግር እሳት ነዉ ማዲዬ ያንተሰ ነገር እግዛብሔር ነብስህን በገነት ያኑርልኝ እባካችሁ የዉጤቱን ነገር አደራ

  • @መቅድየተዋህዶልጅ
    @መቅድየተዋህዶልጅ 2 роки тому +1

    ማድዬ ነብስህን በአፅደ ገነት ያሳርፋት መቸም አንረሳህ ያሬድ ወንደሜ ፈጣሪ ያፀናችሁ ከባድነው

  • @aeideatube
    @aeideatube 2 роки тому +27

    በሰደት አላም ያለቺሁ እህት ወንድሞቸ ፍጣሪ ይጠብቃቺሁ ከደገተኛ አደጋ ኢትዮጵያን ሰላሟን ያብዛልን

  • @genetdejenu5804
    @genetdejenu5804 2 роки тому +1

    ፈጣሪ.ነፍስህን..በአጸደ.ገነት.ያኑርልን.እጅግ.እጅግ..በጣም.ከልቤ.ነው.ያዘንኩት.በእዚህ.እድሜህ.አንተን.ማአጣት.ልብ.ይሰብራ።

  • @እማጎንደር
    @እማጎንደር 2 роки тому +15

    ማዲየ ነብስ ይማር እንደ ዋዛ40ቀን ሞላህ ወንድሜ ነብስህ በሰላም ትረፍ😭😭😭😭😭😭

  • @sitotawteruneh9782
    @sitotawteruneh9782 2 роки тому

    በጣም ደስ የሚል ደግ የሚያስብል አስተማሪም የሆነ ተግባር ነው ብችል ብገኝ ደስ ባለኝ ተስካር 40ቀን 80ቀን የሚባለው ነገር መሆን ካለበት በዚህ መንገድ ነው ደግ ሰዎች ስማቸው ህያው ነው

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 2 роки тому +5

    ማዲዬ የኔ ውድ እግዚአብሔር ነፍስክን በአፀደ ገነት ያኑረው🙏 😭😭😭😭😭ያሬድዬ እግዚአብሔር ያፆናክ🙏

  • @ሀብታምጎንደሪዋየአጼወቹ

    አይ ሞት ጨካኝ በቃ ከተለየን ፬፲ቀን ሞላህ ማዲየ የኔ ጌታ ምን ይባላል እግዚአብሔር ነብስህን በአጸደ ገነት ያኑረልን ወድማለም 💔💔😭😭 አንተን ሳስብ ሆድ ይብሰኛል

    • @amaathh4061
      @amaathh4061 2 роки тому +2

      እኔም😭😭😭😭😭😭

  • @ቲጂየቅዱስገብርኤልልጅ

    ማዲ ህመም ነህ ስይፈ ስላሴ ፈጣሪ ነብስህን በገነት ያኑረው💔💔💔😭😭😭

  • @አለልኝአባቴመድኸን
    @አለልኝአባቴመድኸን 2 роки тому +4

    ነፍስ ይማር ማዲየ ከባድ ነው አተን ማጣት እደቀላል አርባ ቀን ሊሞላኸ ነው ያተ ሞት ኸልም የሆነብኝ ማዲ ያጽናናኸ ከነቤተሰብኸ

  • @jsjejksksk5298
    @jsjejksksk5298 2 роки тому +16

    ነፍሱን በገነት ያኑራት የማይረሳ 😭😭😭

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 2 роки тому +5

    የስው ልጂ በምንም ሞተ በምንም....ለማንም ሞት አይቀርም,ግን የስው ልጂ አሞሞቱ ሲታወቅ ለቤተስብ,ላዝማድ,ለቆሚው ስው ...በንደዚሕ አይነት ሞተ ሲባል ሲታወቅ ለስነ ልቦናም እረፍት ይኖራል!ነብሱን ባፀደ ገነት ያኑር !🙏🏾
    ✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 роки тому +1

    ማዲዬ ነፍስሕ በሰላም ትረፍ ወንድማለም ኦፍፍፍ የቀን እሯጭ መቼም አንረሳሕም 😭😭😭😭😭😭😭

  • @እመቤትእሙ
    @እመቤትእሙ 2 роки тому +18

    ነፍስ ይማር 😭😭😭😭💔💔💔💔 እግዚአብሔር አምላክ ነፍስክን በአፀደ ገነት ያኑረው ወንድማችን 😭😭😭😭 የቀኑ መሮጥ ፈጣሪ ለቤተሰቦችክ መፅናናትን ይስጥ የዘላለም የእግር እሳት 😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @meseret1560
      @meseret1560 2 роки тому

      😭😭😭😭💔💔💔

  • @liveinpeacewitheveryone6579
    @liveinpeacewitheveryone6579 2 роки тому +2

    በጣም መልካም ስራነው መታሰቢያዉን ከድሖች ጋር የነፍስ ዋጋ ያድርገዉ 🙏👏👑

  • @fuhhg1808
    @fuhhg1808 2 роки тому +2

    እኔ ግን የሙዚቃ አፍቃሪ አይደለሁም መስማትም አልፈልግ ግን በማዲጎ ሞት በጣም አዝኛለሁ ጥሩስራ ለራስ ነው አላህ ቤተሰቦቹን ይሶብራቸው

  • @ሰአዱየወረባቦዊ
    @ሰአዱየወረባቦዊ 2 роки тому +1

    የኔ ውንድም ለቀን እንጀራ አያበልትም ይሚባለው እውነት ነው ለካ እንደቀልድ ውጣብለህ ቀረህው የኔ ጀግና መቸም ጀግና አይሞትም

  • @Miseraki
    @Miseraki 2 роки тому +3

    ወይኔ ማድዬ ነብስህን በገነት ያኑር አንተ የዋሀ

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 2 роки тому +1

    አይይይ ማዲ በቃ እደዘበት 40 ቀን ሆነህ መፅናናቱን ይስጠን የምርምራ ውጤቱ ከመጣ በቅርብ አሳውቁን

  • @gdhdgssgs2772
    @gdhdgssgs2772 2 роки тому +1

    የና ወድም አዳደየ ሙቷል የምባለውን ነገር ባልስማ ደስ ይለኛል ስለማላምንም ከባድ ነው ማዲ ነብስ ይማር

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 роки тому +5

    ማዲዬ😢 ነብስህን ይማርው😢 አሟሟቱ በእግዚአብሔር ይሁንልን እንዳንፀፀት😢

  • @helenmo7431
    @helenmo7431 2 роки тому +1

    ነፍሱን ይማርልን ማዲ ከውስጤ ያሎጣ ሰው ቢኖር ማዲ ነው እግዚአብሔር ከደጋጉቹጋር ነፍስህን ያንራት

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 2 роки тому +7

    አፈሩን ገለባ ያርግልህ ማዲዬ መቼም አንረሳህ 😭😭

  • @geditusmegn1490
    @geditusmegn1490 2 роки тому +6

    ማዲዬ አፈሩን ያቅልልህ አፀደ ገነት ያኑርህ😢

  • @አማራነውደሜ-ጨ8ጰ
    @አማራነውደሜ-ጨ8ጰ 2 роки тому +4

    ማዲየ 😭😭😭😭😭😭የቀኑ መሮጥ እንደዋዛ 40ቀን አስቆጠረ ካጣነው 😭😭😭😭😭😭😭ሁሌም በልባችን ትኖራለህ እንወድሀለን ወንድሜ

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 2 роки тому +5

    እግዚአብሔር ነብስክን ይማር ወድሜ እደቀልድ አርባ ቀን መፅናናቱን ይስጣቹው ይስጠን 😭😭😭😭😭😭

  • @roserosa8426
    @roserosa8426 2 роки тому +1

    አይ ጊዜ እንደቀልድ ወቶ መቅረት ነብስ ይማር ለመላው ቤተስቦቹ ወዳጆቹ መጽናናትን ይስጥልን ነብስህ በደጋጎቹ ቀኝ ትዋል

  • @እናትነኝጎጃሜዋ
    @እናትነኝጎጃሜዋ 2 роки тому +3

    እህህህህ እህህህህ እህህህህህ ማዲ ምን ልሁንልየኔ መልካም ወይኔ የኔ ጌታ እህህህህ እር ምን ልሁን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @emuyeyoutube645
    @emuyeyoutube645 2 роки тому +2

    ነብስ ይማር አፈሩን ያቅልልህ መንግስቱን ያውርስህ ወንድሜ

  • @alemtube7986
    @alemtube7986 2 роки тому +2

    ነብሱን በገነት ያኑርልን ማድየ የኔ የዋህ

  • @amaamm7487
    @amaamm7487 2 роки тому +1

    ነፍስህን ይማርልን

  • @eshetmule922
    @eshetmule922 2 роки тому +1

    ማዲየ መችም አንረሳክም ሁሌም በልባችን ውስጥ ትኖራለክ ነብስህን ይማረው

  • @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ
    @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ 2 роки тому +1

    ነብስ ይማር ማዲዬ እንወድሀለን በመልካም ሰራዎችህ ሁሌም ት ታወሳለህ😭😭

  • @gdhdgssgs2772
    @gdhdgssgs2772 2 роки тому +9

    ውጤቱን እጠብቃለን ፀፀት እዳይሆነን የፈጣር ስራ ያድርገው

  • @ሀገሬናፈቅሽኝ-ኘ5ዘ
    @ሀገሬናፈቅሽኝ-ኘ5ዘ 2 роки тому +2

    ማዲየ ነብስህ በሰላም ትረፍ

  • @sarabrara1262
    @sarabrara1262 2 роки тому

    ማድያ አፈሩን ገለባያርግልህ የኔጌታ እሥካሁን የአንተን ሞት አላመንኩም የኔአባት ነብሥህን በደጋጎቹ አባቶቻችን ጎን ያሣርፋልኝ መቸም በልቤ አትወጣየኔ ደግ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @lulatadese5445
    @lulatadese5445 2 роки тому +4

    ነብስህ በሰላም ትረፍ ማዲ🥲

  • @ሀብታምቲዮብ
    @ሀብታምቲዮብ 2 роки тому +10

    ያሬድየ በርትተህ ለማየት ያብቃን ሞት ክፍ ነው ውጤቱን እንደምታሳውቁን ተስፍ አለን ማድየ ነፍስህ በሰላም ትረፍ ወንድሜ😥🕯🕯

  • @bezualemabebe3019
    @bezualemabebe3019 2 роки тому +4

    ነፍሱንበገነትያኑርልንደጉናየዋሁማዲንጎ!!!

  • @Fre-ye-teddy-afro
    @Fre-ye-teddy-afro 2 роки тому

    የምር የማዲንጎ የምርመራ ውጤት ልክ እንደራሴ ቤተሰብ ነው ያሳሰበኝ ስታውቁ አሳውቁን
    ማዲዬ🥺ነፍስህ በሰላም ትረፍ እንወድሀለን💖💖💖💖

  • @ኤልሻዳይሁሉንቻይ
    @ኤልሻዳይሁሉንቻይ 2 роки тому +2

    ማዲዬ ነብሰ ይማር😭😭😭💔💔💔

  • @elcomegalaxy3854
    @elcomegalaxy3854 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ነፍስህን ባፀደ ገነት ያኑርል ወንዲማችን 🙏🙏🙏

  • @SaraSara-tr9co
    @SaraSara-tr9co 2 роки тому +1

    ነፍስ ይማር ወንድሜ ፈጣሪ ከደጋጎች ጋር ያኑርልን ለቤተሰቦቹ መፅናናትን እንመኛለን

  • @hayutitube2175
    @hayutitube2175 2 роки тому +14

    በቃ እውነት ሆነ ማለት ነው
    ደሞ የጊዜው መሮጥ ነፍስ ይማር

  • @yabalexetiopiyamen5247
    @yabalexetiopiyamen5247 2 роки тому +1

    ማዲዬ ነብስ ይማር አዝናለሁ

  • @አልማዝአባትዋንአፍቃሪ

    የኔ ጌታ አፈሩ ይቅለልህ ወንድማለም እወድሃለሁ😭😭😭😭

  • @ኢትዮጵያናትሀገሬተዋ-ቨ5ጐ

    ነፍስ ይማር ሰይፈ ስላሴ

  • @ሮዚጎንደሬዋ
    @ሮዚጎንደሬዋ 2 роки тому +3

    ማዲየ አፈሩን ያቅልልህ መሞትህ ህልም እንደመሰለኝ አንድም ቀን እውነት ሳይመስለኝ 40 ቀን ሆነህ እንደቀልድ እንግዲስ ልመን መሰለኝ እኔ እኮ ሙዚቃህን በሰማው ቁጥር ነገም አዲስ ሙዚቃ ይዘህልን ብቅ ነው የሚመስለኝ ኡፍፍፍ ሞት ክፉ 😭😭😭💔💔💔🖤🖤

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 2 роки тому

    የኔ አባት ነፍስ ይማር የኔ ድክመት መቸም አንረሳህም

  • @tigisttg7080
    @tigisttg7080 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ነፍስ ይማር 🙏

  • @mintamir4333
    @mintamir4333 2 роки тому +2

    ሰላም ለሁላችሁም ያሬድከነቤተሰብህ ይጠብቃችሁ ማድዬም እመብርሀን አፈሩን ገለባ ያርግለት

  • @salamontube
    @salamontube 2 роки тому +5

    ነፍስ ይማር😭

  • @hanahana-jo9si
    @hanahana-jo9si 2 роки тому

    ማዲ ፈጣሪ በገነት ያኑርልን ደግ ሆኖ መኖር ሞተንም የማንረሳ እንደሆንን አሳየከን ደግነት ለራስ ይከፍላል ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣችሁ ለመላዉ ወገኖቼና መላዉ ቤተሰቡ በሙሉ 😭😭😭🙏🙏🙏

  • @memegezaw5011
    @memegezaw5011 2 роки тому +1

    እንኳን ቤተሰቡ እኛም ውጤቱን ማወቅ እንፈልጋለን። 💔😭😭😭

  • @shaikhaa5090
    @shaikhaa5090 2 роки тому +2

    ማዲየ ነብስህን ይማር😭😭😭😭

  • @AlemShiferaw
    @AlemShiferaw 2 роки тому +4

    ማዲዬ የኔ ጊታ አርባ ቀን ሞላሕ አይይይ 😭💔💔

  • @hane3111
    @hane3111 2 роки тому +4

    ነብስ ይማር

  • @medi7477
    @medi7477 2 роки тому +3

    እባካችሁ ምርመራው ተጠናቆ እዳበቃ አሳውቁን ማዲኮ💚💛❤💔😭

  • @ሠላምነኝየናቴናፋቂ
    @ሠላምነኝየናቴናፋቂ 2 роки тому +2

    ማድየ ፈጣሪ ነብሥህን ይማርው መቸም አንረሳህም ሁሎም በልባችን ውስጥ ትኖራለህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 2 роки тому +3

    ማዲ ሞተአል ብዬ ለመቀበል ዛሬ ድረስ አልቻልኩም ማዲዬ ሁሌም በልባችን ነህ እወዳለሁ ማዲ

  • @ትዕግስትየማርያምልጅ-ኰ6ጨ

    ማዲዬ የኔ ቅን እንደዋዛ 40 ቀን ሊሞላህ ነው ግን ሁሌም አዲስ ሆነብኝ ያንተ ማረፍ ብቻ ነብስህ በሰላም ትረፍ ሁሌም እንወድኃለን💔💔💔😭😭😭😭😭

    • @adhif9885
      @adhif9885 2 роки тому

      አሁንም ውቴቱ ይነገረን ልባችን ተሰብሮ አቀርም ለምኖደው ላድናቂዎቹ ቤተሰቦቹ ወዳጆቹ ሀዘኑ መረር ነው ተሸፍፍኖ እዳቀር😭😭

  • @amenfekadu720
    @amenfekadu720 2 роки тому

    ማዲዬ የእናቴ ልጅ እንደ ሞተ ያክል ነው የተንገበገብኩልህ እስከ አሁን ልረሳህ አልቻልኩም መፅናናቱን ይስጠን 😭😭😭

  • @rahelmehari1057
    @rahelmehari1057 2 роки тому +1

    Madiye yewah nebsehin kedegagochu gon yanureh ❤️🙏

  • @bibinew-hv5yp
    @bibinew-hv5yp 3 місяці тому

    ❤❤በጣም፣የምንወደው፣ወንድማችን፣ነብሰህን፣ይማርልን

  • @የኛስሀገራችንበሰማይነው

    ነፍሱን ይማርልን😥😥😭

  • @senyitkebebew4980
    @senyitkebebew4980 2 роки тому

    ነፍስህ ን ባፀደገነት ያኑርህ ወድምዬ ማድዬ
    መቼም አትረሳም አንረሳህም

  • @sadasada5519
    @sadasada5519 2 роки тому +4

    የኔውድም ፈጣር ነፍስህን ይማረው መቸም አንረሳህም የኔ ወንድም😥😥😥😥

    • @adhif9885
      @adhif9885 2 роки тому

      ኡፍፍፍ ያሬዶ አምሳያው ነህ የኔ ውድ ገደሉት ኡፍፍ በልባችን ይኖራል ማዲ በልባችን ይኖራል ነብሥ ይማር 😭😭

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 2 роки тому +1

    ቀንሯጭነው የኔ አባት ነፍስህንይማር

  • @saarajamal8562
    @saarajamal8562 2 роки тому +1

    ነፍስ ይማር በሰመ አብ ግን ጊዜው እንዴት ይሮጣል አቤቱ ጌታዬ ሆይ የመጠሪያዬን ቀን አላውቀውምና መልካም እንድሰራ አንተ እርዳኝ🙏 የምርመራ ውጤቱን አታድበስብሱት ከአለም በህክምና አንደኛ የሆነች ሀገር ጀርመን መርምራ ያገኜችውን ውጤት ንገሩን

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 2 роки тому +2

    😭😭😭😭😭😭💔እደዋዛ 40ቀን ሞላው ማድዬ አፈሩን ያቅልልህ የሰይፈ ስላሴን ነብስ እግዚአብሔር ይማርልን ለመላው ቤተሰቦችህ ጓደኛችህ አድናቂዎችህ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣቸው

  • @hannaderas1395
    @hannaderas1395 2 роки тому +1

    😭😭ማዲ እግዚአብሔር ነብስህ በሠላም ትረፍ
    በጣም ልብ ይሰብራል 😭 እግዚአብሔር ነብስህን በአፀደገነት ያስቃምጥልኝ
    እሺ 🙏🙏ስልክ ቁጥር ላክልኝ💔💔😭😭🙏🙏

  • @eyu4059
    @eyu4059 2 роки тому +1

    ነብስህ በሰላም ትረፍ ሁሌ በልባችን ትኖራለህ ማዲዬ

  • @eskedarmisganaw2335
    @eskedarmisganaw2335 2 роки тому +2

    አዬ ጊዜው እንዴት ይሮጣል ማዲ 40ቀን ሞላህ ነብስ ይማር ልባችን ውስጥ ትኖራለህ

  • @ሄርሚየማርያምልጅ
    @ሄርሚየማርያምልጅ 2 роки тому +1

    ማዲዬ የኔ የዋህ ነብስህን በደጋጎች ጎን ያሳርፍልን 💔😥😥

  • @biruktaithmaryam37
    @biruktaithmaryam37 2 роки тому

    ማድዬ አፈሩን ገለባ ያርግልህ ነፍስህ በሰላም ትርፍ ማድዬ መቼም አርሳህም ድምፀ መርዋው የኢትዮጵያ ልጅ ማድዬ ሁሌም እንወድሀለን😭😭😭😭

  • @youtubia7406
    @youtubia7406 2 роки тому +1

    እንደ ቀልድ ወቶ ቀረ ነፍስህ በሰላም ትረፍ በካል ለሚቁት እረ ይከብዳል እኔ በድምጸ በሚዲያ ለማየው እውነት አይመስለኝም ከደጋጎቹ ጎን ያሳርፈው ከባድ ነው አሱ ን መርሳት 😭😭😭😭😭

  • @በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ

    ኡኡኡኡ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭ዘንድሮስ የኔም አባት ያጣውበት ነው ህመሙ ከባድ ነው ነፍስ ይማር

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 2 роки тому +5

    *_ስው አንዴየ አይቀዴም ፍትህ የለም ኢትዮጵያ😓😓😥💔☝_*

    • @kokikokiki5945
      @kokikokiki5945 2 роки тому

      ታሞነውየሞተው፡ፖለቲካ፡ፖለቲካ፡ያጫውታችኃል

  • @kamilawasewase2655
    @kamilawasewase2655 2 роки тому +2

    ማድየ ፈጣሪ ይማርህ 😥😥😥💔💔💔

  • @weynatube21
    @weynatube21 2 роки тому +3

    የወድማች ነብስ ይማር

  • @elsashewaamhara3024
    @elsashewaamhara3024 2 роки тому

    ማዲ ነፍስህን ከ ቅዱሳን እቅፍ ስር ያኑር ያሬዶ ፈጣሪ ያበርታችሁ

  • @AaAa-bf3ud
    @AaAa-bf3ud 2 роки тому +2

    ማዲየ ደሜ አልምተም ወንድም አለሜ ከእኛም ከዚች አለምም የተለይ የሆነ ሚበልጥ ጥሩ ልዩ ቦታ ሄዶ ነው በቃ እንደዛ ነው እማምነው ሞተ አረፍ አትበሉ💔😭😭😭❤❤

    • @rakibgirma7019
      @rakibgirma7019 2 роки тому +1

      ትክክል ነው እናት ማዲዬ የኛ ጀግና አልሞተም ማዲዬን ሳስብ ልቤን ያመኛል ማዲዬ በጣም ነው የምንወድክ😭😭😭😭😭😭😭😭ምን ይደረግ እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ

  • @Sara-wi8on
    @Sara-wi8on 2 роки тому +1

    ማዲየ ነፍስ ይማር የግዜው እሮጫ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @selamselam2494
    @selamselam2494 2 роки тому +1

    ኡፍፍፍ ማድየ እደ ቀልድ 40 ቀን ሞላ😭😭😭💔ነብስ ይማር

  • @meseehallu1001
    @meseehallu1001 2 роки тому +1

    ውድ እና ክብሩ እርቲስት ማዲንጎ ነብስህን በክብር ያኑርልን

  • @መሲ-ዠ9የ
    @መሲ-ዠ9የ 2 роки тому +4

    አይ ማዲዬ 😭😭😭😭ከደጋጎቹ ጎን ያኑርህ

  • @sentayamasaret9282
    @sentayamasaret9282 2 роки тому +1

    ነብስ ይማር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @hayatkamal6441
    @hayatkamal6441 2 роки тому +2

    ነፍስ ይማር አይ ማዲዬ መልካም ሰዉ አበርክትም😭😭😭😭😭😭😭😭😭🖤🖤🖤🖤💔💔💔💔💔💔

  • @samsunga5030
    @samsunga5030 2 роки тому +1

    ነፍስ ይማር

  • @AaAa-ce5zo
    @AaAa-ce5zo 2 роки тому +1

    Subahan allah yegizewu meften!!! mingize 40...

  • @Hነኝየወሎዋ
    @Hነኝየወሎዋ 2 роки тому +3

    ያሪዶ ጥንካሬውን ይስጣችሁ በጣም እኔ በፎቶ ብቻ በአየሁት እዴት ልቤ ሲሠበር ቤተሰቦቹን ሳስብ በጣም የሆድ እሳት ነው ኮ ኡፍፍፍፍ

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ

    ለወንድማችን ነብስ ይማር 😭🙏
    የምርመራ ውጤቱንም ግን በግልፅነት ለህዝቡ ይፋ ማድረጉ መልካም ነው።

    • @kdestarsma8075
      @kdestarsma8075 2 роки тому

      ሲያምረን ይቀራል የምርመራ ውጤቱ በግልፅነት መቼ መቼ የለም ኢትዮጵያ ውስጥ ተደባብሶ ይቀራል ችግር አለ ወይም ውጢቱ እራሱን አጠፋ እሄነው እና አጠብቁ

  • @fantayoutube8854
    @fantayoutube8854 2 роки тому +1

    ማድየ እደዋዛ አርባ ቀን ሁነህ ነብሰህ በሰላም ትለፍ እፍፍፍፍፍፍ ያተ ነገር የግር እሳት ነወ😭😭😭

  • @haylu8198
    @haylu8198 2 роки тому +1

    ነብስ ይማር ወንድማችን

  • @Ethiopiayou
    @Ethiopiayou 2 роки тому

    ነብሰ ይማር ኢይይይይ ፈጣሪ ነብሰህን በአፀደ ገነት ያኑረው አፈሩን ገለባ ያረገለህ

  • @emuloveyutbe
    @emuloveyutbe 2 роки тому

    አይ ማዲ አርባ ቀን ሞላው የኔ ጊታ በጣም ያማል በውነት ወይ ምናለ አገር ውስጥብሆን በጣም ከልቢ አይጠፋም ማነው ያማከረህ ማዲ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔