ቀጣዩ መንግስት የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያንን የሚያሳድድ እንደሚሆን ጌታ አሳይቶኛል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 15

  • @dinkfitsametube-6633
    @dinkfitsametube-6633  9 годин тому +1

    በድንቅ ፍጻሜ ቲዩብ ቀርባችሁ ራእያችሁን ለማጋራት - 0911832784 ደውሉ።

  • @joeking2028
    @joeking2028 7 годин тому +1

    GOD bless you ❤

  • @mahletyilma-lu2rc
    @mahletyilma-lu2rc 5 годин тому

    እድሜና ጤና ይጨመርሎት እግዚያቤር ፀጋው ያብዛሎት ሻሎም

  • @MekaduLemu
    @MekaduLemu 9 годин тому

    Dinkins fistame geta yibarkachu Hingham geta yankan

  • @dagmawitwakeyo3181
    @dagmawitwakeyo3181 7 годин тому

    Maren geta hoy😢😢😢😢

  • @makdaengdawork7102
    @makdaengdawork7102 10 годин тому +1

    Geta hoy kaschinakiw seat ant adenine . Amen

  • @TammyTammy-mt9wu
    @TammyTammy-mt9wu 10 годин тому

    ጌታም. እኔ. ንም. ይገርማል ጌታ. ሆይ. ለኔ. ይቂር. በላይን. በክርስቶስ አዲስ ፍጥረት. ሲሆን. አንተን. በዛራይንነት. ኢየ. ሀርኩ. ኮነ. እባክ. የልቤን. አይን. ክፈትልይን. ይቅር በላይን.😢😢😢😢😢በራይይንነት. በታላይ. ከብዱዋል. ኡነት 😢😢😢

  • @mbyruhama3408
    @mbyruhama3408 10 годин тому +2

    የድንቅ ፍፃሜ ሚዲያ በቅድሚያ ጌታ ይባርካችሁ እላለሁ!
    አንድ ጥያቄ አለኝ ይህ ጥያቄ የእኔ ብቻ ሳይሆን የብዙዎችም ነውና፤ አገልጋዮችንና መሪዎችን አቅርባችሁ ጠይቁልን!
    ለካ ሳያስተውሉት ሌላውን የውጭውን ዓለማት ቀደም ሲል በሥልጣኔ ከለላ ስር ለዓመታት ቀስ በቀስ ሲያለማምድ የቆየ! አሁን ላይ ሲደርስ ግን ጭንብሉን አውልቆ በግላጭ ዓለሙን ሁሉ በአንድ መገበያያ ሲስተም ሥር ሁሉን አሁን ሊያጠቃልል በትልቅ ጥድፊያ በምድር ስፋት ላይ እየወጣ ያለ ይህ አዲስ ሥርዓትለ፤ ምልክቱ የሌለው ማንም መግዛት መሸጥ እንዳይችል ሊያደርግ መረቡን በአፍሪካና በሌሎች ሀገራት ሁሉ ላይ በመዘረጋት በጥድፊያና በሩጫ ላይ ነው!!!
    ይህ ቀደም ሲል በሌላው የውጭው ዓለማት ሳያስተውሉት በሥልጣኔ ከለላ ስር ለዓመታት ቀስ በቀስ ሲያለማምድ የቆየ! አሁን ላይግን ከውጭ ወደ ዓለም ሀገራት ሁሉ በጥድፊያ እየተላከ ያለ አዲስ ዲጂታል አይዲ የሚባለውን በቴከኖሎጂ ሥር ተከልሎ ሁሉም ሰው ከእጁ የጣት አሻራ፤ ከግንባሩ የዓይኑን አሻራ (የፊቱን ገፅታ) ለማንነቱ መለያ ምልክት እንዲሆን በመስጠት የመታወቂያ ቁጥር እንዲቀበል የሚጠይቀውን ይህን አዲስ ሲስተም እኛ እንደ ቤተክርስቲያን
    ራዕይ13ን በተመለከተ እንዴት እያየነው ነን! ማስተናገድ አለብንወይ???
    እንግዲህ የቅዱሳን ታላቁ መከራ ይኸው አሁን ነው ! እስካሁን በማወቅም ባለማወቅም በዚህ አይነቱ ሲስተም ውስጥ የገባንበት፤ ነቅተን ጨክነን እምቢ ብለን ከውሰጡ በንስሐ ለመውጣት፤ ገና ያልገባንበት ደግሞ ወደዚያ ላለመግባት የተሰጠን ጊዜና ዕድል አሁን ነው!!!! የመጨረሻው መለከት ከመነፋቱና በሩ ከመዘጋቱ በፊት ለሁሉ አሁን የንስሐ ዕድል አለ! ይህንን ምልክት የተቀበሉ አይነጠቁም ሺህ ዓመትም ከጌታ ጋር አይነግሱም! አገልጋዮች ችላ ሳይሉ ይነጋገሩበት!!!!
    ራዕይ 20 ፥ 4
    ራዕይ 14፥ 9 - 12

  • @Merameron
    @Merameron 6 хвилин тому

    ቅዱሳንን አሳዳጅ በኢትዮ ላይ እንደሚነሳ አንድም ሁለት የፀሎት ሰዎች ራእይ አይ ተዉ እየፀለየይን ነው።

  • @user15-z5s
    @user15-z5s 7 годин тому

    Lik newu. Ethiopia Arab league member eyehonech new. Gog Magog self wust lemekelakel yihun!

  • @AmanuGebere-zd2xi
    @AmanuGebere-zd2xi 11 годин тому +1

    ቋንቋ ዘር ሊሆን አይችልም !! ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው አጋንታዊ አደረጃጀት ነው ! የትኛውም አለም የለም ስለዚህ ከምድር አያልፍም ንጥቀትም የለም ! ስደቱ ግድ ይላል!!

  • @yade716
    @yade716 12 хвилин тому

    አንዱ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች፣ የከፍታ ዘመን ይሆናል፣መልካም ዘመን ይመጣል ይላል። ሌላው ደግሞ በተቃራኒው የመከራ ዘመን ይሆናል ይላል። የትኛው ነው የሚታመነው?

  • @BireAmele
    @BireAmele 8 годин тому

    የትኛው መንግስት ? የአሁኑስ ምን እየሰራ ነው ። እግዚአብሔር ሀጢያተኛውን ጻድቅ ነው አይልም ። ትንቢተ ኖሆም ። ቤተ ክርስቲያን ሲቃጠል ካህናት ሲታረዱ ንጹሐን በገፍ ሲገደሉ ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ አይመስለኝም ። ኢትዮጵያ በታሪኳ አይታ የምታውቀው ግፍ በዚህ 5አመት ውስጥ ተፈጽሟል ።ስለዚህ ስለ እውነት እንቁም ።

  • @meleseanamo7743
    @meleseanamo7743 3 години тому

    ይህኛው የአቢይ መንግሥት ሁሉንም የምያሳድድ የደም መንግሥት ነው ። መልእክትህ ለተኛችው ቤተክርስቲያን እውነተኛ መልዕክት ከሆነ (የውሸት ይመስለኛል) ከአቢይ ነቢያት አንዱ ትመስላለህ