🌼ለጤና ተስማሚ 🌼ለአዲስ አመት በጠዋት ከቁርስ በፊት የሚበላ የፌጦ ፍትፍት አስራር Ethiopian food

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 жов 2024
  • ዘርፈ ብዙ የፊጦ ጥቅም ቪዲዮ ሊንክ • 💯 ሳይነስን (sinus)ወይም አላር...
    ስላም ለሁላችሁ ይሁን ለምታበረታቱኝን ሁሉ ከልብ አመስግናለሁ አዲስ ለሆናችሁ ደወሏን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ቪዲዮውን ከወደዱት እባክዎ ላይክ 👍 ማድረግ አይርሱ አመስግናለሁ ዘመናችንን ሁሉ ፈጣሪ ይባርከው አሜን🙏💚💛❤️

КОМЕНТАРІ • 75

  • @yemiten
    @yemiten 3 роки тому +3

    ወይንዬ ምርጥ ጤናማ አዘገጃጀት ነው ከጥሩ ገለፃ ጋር እጅሽ ይባረክ መልካም አዲስ አመት ለእናንተም ሼር 🌼😍👍

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ተባረኪልኝ የሚዬ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 роки тому +2

    ወይኒዬ እንኳን አደረሰሽ የእኔ ውድ በጣም ጤናማ ምግብ ነው ነው ልክ ነሽ ብዙ ጥቅም አለው ስላካፈልሽን እናመሰግናለን መልካም በአል👌👌👍ሼር❤🙏

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ተባረኪልኝ ቤቲዬ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @yemiten
    @yemiten 3 роки тому +2

    weynyeee

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 роки тому +1

    Watching ወይኒዬ❤

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 3 роки тому +2

    ወይኒዬ እንዴት ነሽ እንኳን አደረሰሽ ቆንጆ ፌጦ ፍትፍት እጅሽ ይባረክ👍👍🥰

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ተባረኪልኝ ፍርዬ የኔ ቆንጆ ደህና ነኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @wxzlli
    @wxzlli 3 роки тому +2

    ወይንዬ እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን የኔ ቆንጆ 2014 ለሐገራችን ሰላም እና ፍቅር የሚሰፍንበት ዘመን ያድርግልን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤❤ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +2

      አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ተባረኪልኝ ሚልዬ የኔ ቆንጆ እህት 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @redshtube7299
    @redshtube7299 3 роки тому +2

    ሰላም ማማዬ ዋው በጣም ልዩ የሆነ አሰራር ነው ላይክ ሰብ ሼርርር

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      ከልብ አመስግናለሁ እንኳን አብሮ አደረስን ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @addisjemaneh687
    @addisjemaneh687 2 роки тому +1

    ጥሩ የፆም ፍትፍት አሳየሽን እጅሽ ይባረክ !!

  • @hannage.3229
    @hannage.3229 3 роки тому +2

    እንካን አደረሰሽ 🙏💕💕💕 በጣ ቆንጆ አሰራር ነው !

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 3 роки тому +2

    እኳን አብሮ አደረሰን ሲያምር 😍🙏

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @IT_4class
    @IT_4class 3 роки тому +2

    Wow weyeni uelekinwt tezeta🌻🌻🌻👌

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 3 роки тому +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን ወይንይዋ መልካም አዲስ አመት ይሁንልን ለሀገራችን ሰላምን ያውርድልን ሼር🌻🌻🌻🌻

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ተባረኪልኝ ኤልስዬ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @nuraynin
    @nuraynin 3 роки тому +1

    ወይኒዬ ቆንጆ ለስለስ ያለ እና ቀለል ያለ ፍትፍት ነው ያሳየሽን በተለይ ጨጎራችን ቅባት የማይችል ከሆነ ይሄ ፍትፍት ተመራጭ ነው 👍👍ሼር የኔ ውድ🙏

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @tsisami9841
    @tsisami9841 3 роки тому +1

    አንደኛ

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 3 роки тому +2

    Watching weyniye 🥰

  • @hrittube2663
    @hrittube2663 3 роки тому +1

    ሲያምር

  • @titisekitchen7013
    @titisekitchen7013 3 роки тому +1

    Watching 👀

  • @jemaneshseyum8331
    @jemaneshseyum8331 3 роки тому +2

    መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ።እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽን ለዘመኑም በሽታ መፍቴሄ ይሁንልን ።

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @skyTube-mf3fz
    @skyTube-mf3fz 3 роки тому +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም በዓል ወይንየ🌼🌼🌼

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @ኢትዮዽያዬ
    @ኢትዮዽያዬ 3 роки тому +2

    ላንቺም መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @hiruitseyamrigin9405
    @hiruitseyamrigin9405 3 роки тому +1

    ስላም ወይንዬ እንኳን ደና መጣሽ የኔ ቆንጆ

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 роки тому +1

    ወይንዬዋ የልጅነት ትዝታዬን ነው የያስታወሽኝ ሁሌም የአዲስ አመት ጠዋት በባዶሆድ በፍቅር ነበር እምንመገበው ቆንጆ አዘገጃጀት ነው እጅሽ ብርክ ይበል መልካም አዲስ አመት🌼🌼🌼🥰👌

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ተባረኪልኝ ምሳዬ የኔ ቆንጆ እኔ ግን በግድ ነበር የምበላው አሁን ግን እንደዚ እያደረግኩ አንዳንድ ግዜ እበላዋለሁ በጣም ነው የወደድኩት ሆድሽንም እጥብ ነው የሚያደርገው ሞክሪው 🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148 3 роки тому +1

      @@weynikitchen እውነት ነው ሆድ ያጥባል እሽ እበላዋለሆ እንዲያውም ከበላሁት ብዙ ጊዜ ሁኖኛል አመሰግናለሁ ወይንዬዋ የኔ ውድ❤️❤️❤️

  • @liyutube5836
    @liyutube5836 3 роки тому +1

    በርቺ እህቴ እናመሰግናለን።

  • @Adugenete
    @Adugenete 3 роки тому +1

    ሰላም ሰላም ወይኒ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ዋው ጥራት ከብቃት ጋር ዛሬ ደግሞ ለየት ያለ እና ለበዓል ዋዜማ የሚሆን የፌጦ ፍትፍት ይዘሽ ተከስተሻል ፌጦን ይሄንን የመሰለ ፍቱን መድሀኒት መሆኑን በዚህ አጋጣሚ ትምህርት ወስጄበታለሁ በጣም ጎበዝ ልጅ በርቺልን መልካም አዲስ አመት ከነመላው ቤተሰቦችሽ ጋር ተመኘሁ ክበሪልኝ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ተባረክልኝ የኔ ወንድም 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 роки тому +1

    ወይኒዬ መልካም አዲስ አመት ከመላ ቤተሰቦችሽ ጋር ይሁንልሽ
    እንኩዋን አብሮ አደረሰን
    በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏🌻🌻🌻🌻🌻💕💕🌻🌻🌻

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ተባረኪልኝ ሐንዬዬ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @weynikitchen
    @weynikitchen  3 роки тому +1

    ዘርፈ ብዙ የፊጦ ቪዲዮ ሊንክ ua-cam.com/video/gr3qoEJLD7E/v-deo.html
    ስላም ለሁላችሁ ይሁን ለምታበረታቱኝን ሁሉ ከልብ አመስግናለሁ አዲስ ለሆናችሁ ደወሏን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ቪዲዮውን ከወደዱት እባክዎ ላይክ 👍 ማድረግ አይርሱ አመስግናለሁ ዘመናችንን ሁሉ ፈጣሪ ይባርከው አሜን🙏💚💛❤️

  • @ኢትዮዽያዬ
    @ኢትዮዽያዬ 3 роки тому +2

    እጅሽ ይባረክ ቆንጆ

  • @abeba2241
    @abeba2241 3 роки тому +1

    ቆንጆ ዝግጅት ነዉ ወይንዬ እናመሰግናለን 🙏ለወዳጆቼ Share አድርግልሻለሁ መልካም አዲስ አመት የኔ ቆንጆ 🌼🍁🌻💐

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +2

      አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ተባረኪልኝ አበብዬ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @be8cab
    @be8cab 3 роки тому +1

    ወይንዬ እንኳን አደረሰሽ ውድድድድድድ።

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እንኳን አብሮ አደረስን ውድድድድድድ🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @bethelnnakuba9023
    @bethelnnakuba9023 3 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ተባረኪልኝ🙏🏽❤️🌹

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ቤተልዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @hrittube2663
    @hrittube2663 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር በአዲሱ አመት ሰላምን ይላክልን ለሀገራችን ወይኒ እንኳን አደረሰሽ መልካም አዲስ አመት

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ተባረኪልኝ ሶልዬ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @hiwetshow3016
    @hiwetshow3016 3 роки тому +1

    Wow nice 👏👌

  • @ortodoxtewahdo1608
    @ortodoxtewahdo1608 3 роки тому +1

    🌻ወይንዬ 🌻መልካም 🌻አዲስ 🌻አመት ፌጦ ትዝ አስባልሽኝ በጣም ነው የምወደው 🌻 🌻🌻ተባረኪ🙏🏽❤️

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ እህት 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @yosithegreat7877
    @yosithegreat7877 3 роки тому +1

    መልካም አዲስ ዓመት ለአንቺና ለቤተሰቦችሽ የፌጦን ጉዳይ በውስጥ መስመር አወራሻለሁ መልካም ተቀን።

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ እሺ ልክ ነሽ ሁሉም ንገር ሲበዛ የጎንዬሽ ጉዳት አለው ግን እኔ ፌጦ ከሌላ ጥራጥሬዎች ጋር በጣም ረዝም አመት ነው እየወስድኩ ያለሁት የሳይነስ የስራሁትን ቪድዮ እይው 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @hiwot9354
    @hiwot9354 3 роки тому +1

    Wow selam Lez bet🙏❤😍

  • @askaleabebe993
    @askaleabebe993 3 роки тому +1

    Weyeniye yemeti serew waw tizeta ametashebege tebarki happy new year

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 3 роки тому +1

    ወይኒዬ ፌጦ መድሀኒት እንደሆነጂ በምግብ መብላት እንደሚቻል አላቅም ነበር በጣም አመሰግናለሁ መልካም አዲስ አመት ሰላም ቀን ዋይልን እህቴ 🙏🏾

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ተባረኪልኝ ሚልዬ የኔ ቆንጆ የኔ እህት ሞክሪው በጣም ቆንጆ ነው 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @titisekitchen7013
    @titisekitchen7013 3 роки тому +1

    Ejish yibarek rejim amet yeresahutin feto bemasayet tizitayen ametashiw weyniye tebareki 👍

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @yordajosue6855
    @yordajosue6855 3 роки тому +1

    Enamesegenalene ehetahene

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      Thank you for watching ከልብ አtመስግናለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @harunsaleh6120
    @harunsaleh6120 3 роки тому +1

    Masa Allha yan balmya enka aderse Addis amte ya salme ya tena yunlse kalmalwe batsbotese🙏🙏

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @1hiwot
    @1hiwot 3 роки тому +1

    🌻🌻 Thanks

  • @rahelgirma7148
    @rahelgirma7148 3 роки тому +1

    Thank you for sharing weyniye, Happy New Year to you and your family God bless you!!

  • @وصفاتخديجةالمراكشية

    وااااااااو 😳👍👉😘😘🌹🌹❤👉

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      Thank you for watching my dear dear ❤️❤️❤️

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 3 роки тому +1

    What is it in English?

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +2

      Thank you for watching my dear It’s Garden cresses

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 роки тому +1

    Watching weyniye🥰