Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ይህ የአንድ ሰዉ ታሪክ ብቻ ሳይሆን በውስጡ በጣም ብዙ ጠቃሚ ትምህርት የያዘ በመሆኑ እህታችን በጀመርሽዉ ቀጥይ
Wadeshalawu ihite Allah yabertash
ወአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በጉጉት እየጠበኩ ነበር እህቴዋ በርችችችችች ጀዛሽ አላህ ኸይር ያስፈራል የሸይጧን ስራ አላህ ይጠብቀን
Mashallah tiru timhirit new10q
❤❤❤❤❤
WOWW
❤❤❤❤❤❤❤❤
ይኸውልሽ እናቱ/አባቱ/ የሰውን ጾታ በድምጽ መለየት ስለማይቻል ነውና ይቅርታ! ምን መሰላችሁ ስለአንድ ሰው የህይወት ታሪክ ስትተርኩ ከሁለት ሰአት በላይ ከሄደና ሶስተኛ ከታከለበት ይሰለቻል። ከፍል 1ና 2ትን አጣጥሜ ነው ያደመጥኩት። ክፍለ ሶስት ላይ ስደርስ በውሃ እያማጉት ጨረስኩት አደራ ከፍል አራት አለ እንዳትሉኝ። በአዲስ ርእሰ የዲን አስተምህሮት ከች በሉ። ባረክ-አሏህ!!!
😂😂😂ሥት በጉጉት እሚጠብቅ አለ መሰለሽ እኔራሡ እየጠበኩነበር በተለይ ቤተሠቦቻቸዉን ያበጣበጡትን እየጠበኩነዉ ፍርዳቸዉ ምንዴሁ
ክፍል አራት እየጠበቅን ነው