ሰበር‼️"ዐብይ አተረማመሰው!!" ከሶማሊያ እስከ ግብፅ! ሚስጥሩ ሲገለጥ‼️ የነሶማሊያ አስደማሚ ተረቶች!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 142

  • @AlemtshayWgorgis-kc9eb
    @AlemtshayWgorgis-kc9eb 19 днів тому +46

    ዶክተር አብይ የእግዚአብሔር እጅ የሚረዳው ሰው! ለሚያምን ሁሉ ይቻላል

  • @EmebetZewde
    @EmebetZewde 19 днів тому +24

    ጆኒዬ ምርጡ የኢትዮጵያ ልጅ ያንተን ትንታኔ ሳደምጥ የሀገሬ ወጣት ልጆቿ ፍሬ እያፈሩ እንደሆነ ይሰማል ተባረክልኝ የኔ ልባም !!!

  • @yeshashworkbeyene2082
    @yeshashworkbeyene2082 19 днів тому +22

    ዋው 🎉🎉 መደመም የሚለው ቃል አይገልጸውም። ሞያተኞቹን ሁሉንም እግዚአብሔር ይባርካቸው። ዓብችዬ ከእግዚአብሔር በቀር ወዳጅ የሌላት ኢትዮጵያ አምላኳ ጥላ ከለላ ይሁንህ ።ዕድሜና ጤና ይስጥህ

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 19 днів тому +17

    ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቃት ይባርካት

  • @Ateek77
    @Ateek77 19 днів тому +20

    ፈጣሪ ይባርክህ ይጠብቅህ

  • @AmsaleWorku-u2c
    @AmsaleWorku-u2c 19 днів тому +14

    የኢትዮጵያ ወታደሮች ጀግኖች ናቸው 🇪🇹

  • @kubabetubeyousef4260
    @kubabetubeyousef4260 19 днів тому +24

    ዶክተር አብይ❤️👍
    ሃሳብ - ጅማሮ - ተግባር - አስደማሚ ፍፃሜ!

  • @AhmedAbajihad-n5j
    @AhmedAbajihad-n5j 19 днів тому +12

    እዉነትና ንጋት ____

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 19 днів тому +16

    WOW❤❤❤❤❤❤❤
    አብቹ❤❤❤❤❤❤❤
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @embetgirma4975
    @embetgirma4975 19 днів тому +17

    ድል በድል ትሁን 🇪🇹🙏

  • @helenh6930
    @helenh6930 19 днів тому +12

    ሀሳብ ሚዲያ በርቱ

  • @ReMu-rw3of
    @ReMu-rw3of 19 днів тому +15

    አላህ ይባርካችሁ አቅራቢዎቹ ን!!!!

  • @MohamedRedi-y8w
    @MohamedRedi-y8w 19 днів тому +20

    ወንድሜ ክበርልን ተልባ ቢንጫጫ በአንድ ሙቀጫ ይላልያገሬ ሰው ካለምነው የማያመልጠን ምርጥ ኢትዮጵያኖች ነን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 19 днів тому +14

    አሚን ጆንዬ ።😊

  • @AlemtshayWgorgis-kc9eb
    @AlemtshayWgorgis-kc9eb 19 днів тому +19

    የከፍታዘመን ለኢትዮጵያ ዶክተር አብይ ሺህ አመት ንገስ ሺ አመት ግዛን

  • @astersheleme9139
    @astersheleme9139 19 днів тому +8

    አንተ ራስህ ጀግና ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉ነህ ❤🎉❤

  • @Denkeyew
    @Denkeyew 19 днів тому +20

    ጠ/ሚ/ዶ/ር የኖቬል ተሸለሚ የሠራኼው ሥራዎች በሙሉ ትውልድን ያኮራ በመሆኑ ኮርተንበኸል ታሪክ ሁሌ አይረሳህም አምላክ ዕድሜና ጤና ይሰጥህ አኩርተህና አይተው ለማያመሰግኑ ልቦና ይሰጣቸው ።😢

  • @ClawdyTessema
    @ClawdyTessema 19 днів тому +28

    አብይ ግርማዉ ከእግዛብሔር ነዉ ማን ይነከዋል ካለእግዛብሔር ፍቃድ

    • @HFfhjHDhfhh
      @HFfhjHDhfhh 17 днів тому

      😅 42:48 😅😅😅😮 42:51 😅😅 42:54 😢 42:54 😢😢😮😢😮😢😅😅😮😢😢😅😅😅😅😅😢😮😅😢😅😅😅😅 43:03 😅😅😅 43:05 😢😢 43:05 😮😅😅😅😅😅😅😅😢😢😮😮😅😮😅😅😅😅😅😢😢 43:12 😅😅😢😅😢 43:13 😮😢😢😮😢😢😢 43:15 😅😮 43:15 😅😮😅😅😮😅😮😅😅😅😮😢😢😢😢😅 43:22 😮😮😢😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😮😅😮😅😮😮 43:28 😢😮😢😮😮😅😅😅😅😅😮😅😢😢😅😅😮😮😢😢😮😢😅😮 43:40 😢😮😢😅😅😅😅😅😅😅😮😮 43:43 😢😢😢😅😅😅😅😅😅😅😅😅😮😮😅😢😮😅😅😅😅😅😅😅😅😮😮😅😢😢😅😅😅😮 43:52 😮😮😢😢😢😢😢😅😅😮😮😮😢😮😢😅😅😮😅😢😅😅😅😅😢😢😢😢😅😅😅😅😅😅😮😮😮 44:01 😮😮😮😮 44:01 😮😮😢😢😅😅😅😅😅😅😅😅😢😢😢😢😅😅😅😢😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😮😅😅😮😮😅😅😅😅😅😅😢😢😢😮😮😮😅😅😅😅😅😅😮😮😮 44:16 😢😮😅😅😅😅😢😅😅😢😢😅😅😅😅😅😅😮😮😅😅😢😢 44:34 😮😢 44:34 😢😢😅😮😅😮😅😮😮😮😮 44:37 😮😮😮😮😮😮😮😮😮 44:38 😮😮 44:38 😅😮😮😢😢 44:40 😢 44:40 😢 44:41 😢 44:41 😮😅😅😅😮😅 44:47 😢😢😅😅😅😅😢 44:48 😢😮😮😮😮😮😢😮😮😮 44:49 😢 44:50 😢😮😢😢😮😢😢😮😮😮😮😮😮😮 44:52 😢 44:53 😢 44:53 😮😅😢😢😅😅😅😅😅😮😅😅😢😮😮😢😮😮😅😮

  • @EthiopiaTikidem-uw1gw
    @EthiopiaTikidem-uw1gw 19 днів тому +12

    በርታ ልጅ ቤኒ❤

  • @BccgHcgc
    @BccgHcgc 19 днів тому +5

    አብቾዬ የኛ ጀግና የኛ መሪ ብርቱ ታታሪ አሻነፊ ሰሪ ሰርቶ የሚያሳይ ሀገሪ መሪ ያገኝችው አሁን ነው 🎉🎉

  • @sebeleg7835
    @sebeleg7835 19 днів тому +8

    ጆዬ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ይህንን በአገራችን ላይ የምናየውን አጠቃላይ ለውጥ እንዲያመጣና በተግባር እንዲያሳይ የረዳው አምላክ ስሙ ይክበር። ኢትዬጵያዬ ለምልሚሊኝ አቢቹዬ ብርታት ጉልበት ይህንን አንድዬ❤❤❤

  • @FrehiwotAssefa-v9i
    @FrehiwotAssefa-v9i 18 днів тому +3

    አሜን ጆዬ አቢቹ የእኔ ዉድ መሪ

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 19 днів тому +2

    ወንድማችን ለምታቀርብልን ጥልቅ ትንታኔ እናመሰግናለን

  • @mekdesgebra5662
    @mekdesgebra5662 19 днів тому +3

    አብቹ እንደዚህ እየሰራ ያሳቸዋል ለኢትዮጰያ ምቀኞች ( አብያችን በርታ ምርጥ መሪያችን !!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YeNigusLijNigus
    @YeNigusLijNigus 19 днів тому +32

    በአቋሜ የፀናሁ የዶክተር አብይ ደጋፊ ነኝ

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 19 днів тому +2

    አስደማሚ ድንቅ ስራ ቃል አይገልጠዉም ይችላሉ ባለ እራዩ መሪያችን የተሸፈነዉን ገላጭ የሀገር ከፍታ በስራዉ ለተሳተፋችሁ ሁሉ እናመሰግናለን 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • @astertolawaq5234
    @astertolawaq5234 19 днів тому +14

    ዉድ የኢትዮጵያ ልጅ ዮሐንስ እንደዚህ ንገራቸዉ!!!፣መቼም አይገባቸውም የዉጪና የዉስጥ ጅላፎች ፣መዉደቃቸዉን እንኳን አላወቀም ።

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 19 днів тому +9

    ሠላም ወዳጀ ዛሬም ኢትዮጵያ ለአለም ታላቅ ሀገር ነች

  • @zenebuhailu3462
    @zenebuhailu3462 19 днів тому +7

    Thankyou

  • @ClawdyTessema
    @ClawdyTessema 19 днів тому +12

    እየዞረ ያለቅሳል ኢትዬጲያ የግብኞታ ግዜ ነዉ የእግዛብሔር ክድ ካብይ ጋር ነዉ ❤😂ድሉ ለሃገሬ

  • @SadikAli-no6br
    @SadikAli-no6br 19 днів тому +12

    ዮሐንስ: ጥሩ: የታሪክ: ዝክር: ነው: ያቀረብከው!! ያልከው: በሙሉ: ትክክል: ነው። ዓለም: በሙሉ: ግብፅ: በኢትዮዽያ: ላይ: የምትሰራውን: ደባ: ያውቃል። ኢትዮዽያ: በሚሊተሪ: ተናክራ፣ ግብፅን: ተገዳድራ: መብቷን: ካስከበረች፣ እሰየው፣ ካልሆነ: ግን: የግብፅን :መንፈራገጥ: እያዩ: ዝሞ: ነው፣ የትም: ልትደርስ: እንደማትችል: ስላወቁ፣ ምክንያቱም:
    ኢትዮዽያ: ዕውነታ: ስላላትና: የህዳሴ: ግድብም: እያለቀ: ስለሆነ!!

  • @AmsaleWorku-u2c
    @AmsaleWorku-u2c 19 днів тому +8

    Ethiopian soldiers are heroes 🇪🇹

  • @BccgHcgc
    @BccgHcgc 19 днів тому +2

    ኢንሻእላሀ ሀገሬ ትለምልም ትደግ 🎉🎉

  • @hanaestifanos5153
    @hanaestifanos5153 19 днів тому +13

    Keber le Dr.Abey Ahemed Amerar Ethiopia lezelalem Tenur

  • @jomama151
    @jomama151 19 днів тому +6

    Abichu ayibegere merinew ❤❤❤❤❤❤❤❤
    Jon Berta ❤❤❤❤❤❤

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 19 днів тому +4

    Blessed 🙏🙏🙏🙏. ስላም ለሐገራችን ይሁንልን

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. 19 днів тому +10

    Ethiopia is on the path of unstoppable prosperity and development! Kudos to the leadership of our young and brilliant leader Ethiopoa ever had - PM Dr. Abiy Ahmed!ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @teklemariamgoadegisew7733
    @teklemariamgoadegisew7733 19 днів тому +10

    ካይሮ ዝንተ ዓለም የኢትዮጵያ ጠላት ስትሆን ሶማሊያ ደግሞ ይልቅ ጠላት ናቸው ::

  • @mekdesgebra5662
    @mekdesgebra5662 19 днів тому +2

    አብቹ 100% እናምንአለን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @dinkineshbeyene
    @dinkineshbeyene 19 днів тому +11

    ለውጥ በወሬ ሳይሆን በጉልህ ማሳየት ተግባርህ የሆነ ለዓለም ሞዴል የሆንክ ድንቅ መሪ ያንተ ጉዳይ ከላይ ነው፡፡ ነፍ አመት ግዛን፡፡

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 19 днів тому +8

    ታይፎይድ እና ታይፈስ 1/ኛ ገላጭ ቃላት ናቸው ።

    • @AlemMichael-o8t
      @AlemMichael-o8t 19 днів тому +2

      😂😂😂

    • @yeshashworkbeyene2082
      @yeshashworkbeyene2082 19 днів тому +2

      የታይፎይድና.....
      ነገር ሆዴን እስኪያመኝ ነው ያሳቀኝ።በጣም ትክክለኛ አገላለፅ ።

  • @mekdesgebra5662
    @mekdesgebra5662 19 днів тому +1

    አብቹ እጅግ እናመሰግንሃለን የልማቱ መሪ እንቁ መሪያችን በርታ በርቱ !!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlemtshayWgorgis-kc9eb
    @AlemtshayWgorgis-kc9eb 19 днів тому +9

    አንተን የመረጠ በኢትዮጵያ ዙፋን ላይ ያሰቀመጠህ አምላክህ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን

  • @febenbejega4442
    @febenbejega4442 19 днів тому +9

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️

  • @AmsaleWorku-u2c
    @AmsaleWorku-u2c 19 днів тому +8

    Prime minister Dr Abiy God bless you

  • @melakutilahun6846
    @melakutilahun6846 19 днів тому +12

    Son of Ethiopia !🎉🎉🎉🎉

  • @AbrhamAfework
    @AbrhamAfework 19 днів тому +1

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔርን ተማምኖ የወጣ ሰው ከቶ አያፍርም

  • @WubituAragaw
    @WubituAragaw 19 днів тому +9

    በሀገር ውስጥ ያለውን ሳይሆን ከሀገር ውጭ ላለነው የ🧠ጋራጅ ይከፈትልን ምንም ብንማር ባንማር መሰልጠን ያለበት ቦታ ዋናው አእምሮአችን ነውና::😇🕊️🇪🇹🕊️🇪🇹🕊️🇪🇹🕊️🇪🇹🙏🙏🙏✊😍

  • @tadesseterefe-d4q
    @tadesseterefe-d4q 19 днів тому +1

    Stay blessed and protected. Jhon

  • @AmsaleWorku-u2c
    @AmsaleWorku-u2c 19 днів тому +7

    The Ethiopian military is the first 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹

  • @truworkmengistu3170
    @truworkmengistu3170 19 днів тому +2

    DR, Abay Ethiopian HERO long live❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @peter-f7z
    @peter-f7z 19 днів тому +8

    ማንም ሚዲያ ማድረግ የማይችለውን ትንተና ነው
    በርታ
    በጣም ልክ ነው
    ቀጣይ እስኪ የኢትዮጵያ ወታደሮች ተለቆ በሶማሊያ ከቻልክ አቅርርብ
    ሐሰን ሸክ አቅትቭስት ነኤ እንጂ መሪ አይደለም

  • @AlemtshayWgorgis-kc9eb
    @AlemtshayWgorgis-kc9eb 19 днів тому +8

    አይ እግዚአብሔር ስራህ ግሩም ነው። እግዚአብሔርን እንዲህ በሉት ሰራህ ግሩም ነው። ተደንቀናል

  • @seblewodajo8946
    @seblewodajo8946 19 днів тому +4

    Yohanis Biniyam anten lemeglets qal yelegnim. Tebarek Wendime

  • @SadikAli-no6br
    @SadikAli-no6br 19 днів тому +7

    እኔ: በበኩሌ: የኤርትራ: ሐገር: ሆና: መቀጠል: ለጥቂት: ዓመትት: ይመስለኛል፣ ህልም: ነው: ካላላክ: በስተቀር!! የኢትዮዽያ: አካል: ትሆናለች። ኢትዮዽያም: ወደቦችዋን: ታስመልሳለች: ነው: የሚመስለኝ!!!

  • @yaredmelesse2834
    @yaredmelesse2834 19 днів тому +6

    BRAVO good job bro

  • @فهدالرويسقيمنق
    @فهدالرويسقيمنق 19 днів тому +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alzeinphone9732
    @alzeinphone9732 17 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤አቢቾአላህይጠብቅህ😊😊

  • @yeneneshketema2583
    @yeneneshketema2583 18 днів тому

    አብቹዬ ጀግናዬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉።

  • @ቃልየፍቅርሰው
    @ቃልየፍቅርሰው 19 днів тому +9

    ኢትዮጵያ ትቅደም

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 19 днів тому +11

    ደረማመሰው አብቹ

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 19 днів тому +4

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mamudkasim
    @mamudkasim 19 днів тому +6

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MelakuAlem-o9n
    @MelakuAlem-o9n 19 днів тому +8

    ሀሰን ሼህ መሐመድም አራት ኪሎ መግባት ይፈልጋል ???? ቂቂቂቂቂ !!!!

  • @ZenbchDubai
    @ZenbchDubai 19 днів тому +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MuluTulu-k3n
    @MuluTulu-k3n 17 днів тому

    አሜን🎉

  • @AmsaleWorku-u2c
    @AmsaleWorku-u2c 19 днів тому +3

    Prime minister Dr Abiy Dios te bendiga

  • @AminEthi
    @AminEthi 18 днів тому

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹abicukoo jaginaa يا بطل اثوبيا نحن نفتخر منك دكتور ابي احمد علي اسد افريقيا ربنا يحفظك ويبارك في عمرك يامهندس ياطبيب

  • @ahmedabubakar3218
    @ahmedabubakar3218 19 днів тому +5

    IT IS REALLY UNBLIEVABLE,WOWWWWWWWWWWWW!!!!!!!!!!!

  • @AbdiAbdulahi-m6z
    @AbdiAbdulahi-m6z 19 днів тому

    ዮኒዬ ባክህ ፍሬ ላፍራ ጠቃሚ ሰው ነኝ ፡፡ አቢቹ እውነተኛ ሰዎች ይገቡታል፡፡ ባክህ ምናልባት ካየኽኝ ይኼንን ሕልም ለሰው ዘር ጠቃሚ እናድርገው፡፡ በማርያም በአላህ አግዘኝ ስለ አቢቹ!

  • @danieltadele4233
    @danieltadele4233 19 днів тому

    አይ ሀገሬ ኢት😢ዮጵያዊ ይህን አይቴን እንፍረዕዲ🎉

  • @wesengashaw614
    @wesengashaw614 19 днів тому +2

    የርአፍር ሕዝብ ንፁሕ ኢትዬጵያዊ
    ነው የአፋር ግመል የኢትዬጵያ
    ባንዲራ ታውቀዋለች !!!!
    🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @hawatimohamed7660
    @hawatimohamed7660 19 днів тому

    መልካም ኽይር ኢንሻአላህ
    እኔ ያሳሰበኝ የአማራክልል ነው ታፍነው እየኖሩ እስካሁን ጦርነት እኛ በስደት ሰላም አጣን ስለ ቤተሰብ

  • @melkes2012
    @melkes2012 19 днів тому +5

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉melke 🎉🎉🎉

  • @Bini-h2j
    @Bini-h2j 19 днів тому

    እውነት ነው በርታ ዮኒ ኮርነር

  • @yeneneshketema2583
    @yeneneshketema2583 18 днів тому

    የሐሣብ ሚዲያችን በርቱ አበሶቼ
    ጀግናው የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጇ ዮሐንስ በርታ ምርጥ ተንታኝ ጋዜጠኛ።

  • @african-2000
    @african-2000 19 днів тому +1

    God bless #PM #ABIY ( #ABICHU'YE ) ... God bless #ETHIOPIA

  • @wesengashaw614
    @wesengashaw614 19 днів тому +3

    የአብቹ ጭንቅላት ማንም አያገኘውን ጠላት ምን ያውራ !!!
    እሱ ብዙ ስራ አልው መድሐኒ አለምብሽፉን አድርጎ ይጠብቀው
    ንጭፁሕ ኢትዬጵያዊ ነው :
    🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @muugetaooo6778
    @muugetaooo6778 19 днів тому

    Amazing really amazing work 👏
    Long live PM Abiy !

  • @masreshatesfaye1543
    @masreshatesfaye1543 17 днів тому

    ለክቡር ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አሕመድ ❤❤❤🎉🎉🎉 አና ለአጋር ምክትል ጠ/ሚ.እና በዚህ ልማት ላይ ለተሳተፉ ሁሉ ❤❤❤🎉🎉😂😂😂

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 19 днів тому +12

    አብቹ ዘረራቸዉ
    ግራ ገባቸዉ
    አሳበዳቸዉ
    ወይ ቅናት
    ወይ ምቀኝነት

  • @ahmedadem6039
    @ahmedadem6039 19 днів тому +4

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤

  • @zewditum.1183
    @zewditum.1183 19 днів тому

    Amin

  • @BakeBati
    @BakeBati 19 днів тому +1

    እውነት ነው ሜምፎስናአልሸበብ ትይፈስና ተይፎይድ ነቻው

  • @lulatadese5445
    @lulatadese5445 19 днів тому +2

    Selam ❤

  • @ZainebAbdurahman
    @ZainebAbdurahman 17 днів тому +1

    Our PM will eradicate poverty and begging, I have no doubt. Let’s cooperate his agenda to take our country to the highest level. Let’s also pray for his success. Respecting him is respecting our country. After all he is our leader that the Ethiopian people voted for. Let us go forward with him.

  • @DeginehDika
    @DeginehDika 19 днів тому +6

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኢት..gemer..abdu550
    @ኢት..gemer..abdu550 19 днів тому +1

    አነጋገር ግን ያደናብራል ይመች በቃ

  • @bute5158
    @bute5158 19 днів тому

    Yemegaereme newee techelowal menee yalhone alee ferayama mereyachen DR. ABIY we love you❤❤❤❤❤❤❤

  • @መኪሉቅማንዘይን-ጐ6ጀ

    አቦ ዪመች

  • @danielmezemr309
    @danielmezemr309 19 днів тому +4

    ዮሐንስ ልከኛው የልቤ !!!

  • @teklemariamgoadegisew7733
    @teklemariamgoadegisew7733 19 днів тому +7

    አንተ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ!

  • @yeshashworkbeyene2082
    @yeshashworkbeyene2082 19 днів тому +3

    ጆኒ ወንድሜ ❤ ተልባዎቹ ( ግብፅ ኤርትራና ሶማሊያ ) ተንጫጩ አይደል ?!?! ለዚያው ለአንድ ሙቀጫ🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @alemayehu-ts7lg
    @alemayehu-ts7lg 18 днів тому

    Well com our bro.

  • @ahmedosman7556
    @ahmedosman7556 19 днів тому

    DR .Abi Ahmed Long life ❤

  • @peter-f7z
    @peter-f7z 19 днів тому +2

    ይሄን ሰውዬ ማስፈንፈስ ይገባል
    ይህ ፍኛ ካልተነፈሰ ሰላም አያገኝም ቀጠናው

  • @fethiabekeri4560
    @fethiabekeri4560 19 днів тому

    Asdemamiw ,Dr Abiy 🎉

  • @Eathen1112
    @Eathen1112 18 днів тому

    Visionary leader❤

  • @Huseen5Jamaal
    @Huseen5Jamaal 17 днів тому

    Amiiin

  • @sheikonagawo225
    @sheikonagawo225 19 днів тому

    Congratulations to Ethiopia. Ethiopia today is led by people who love their country. Look at what they have accomplished in a very short time.