የአሁናዊው የአለም አስፈሪው ክስተትን በተመለከተ በትንቢታዊ መነፅር ሲዳሰስ !

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 51

  • @RaraRora-k2t
    @RaraRora-k2t 2 місяці тому +13

    Tebareku geta Tsegawn yabzalachu 😍💯“ይህን የሚመሰክር፦ አዎን፥ በቶሎ እመጣለሁ ይላል። አሜን፥ ጌታ ኢየሱስ ሆይ፥ ና።”
    - ራእይ 22፥20

  • @RomanWorku-z3o
    @RomanWorku-z3o 2 місяці тому

    ወንድማችን ብስራት ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ሁሌ እያነቃኸን ስለሆነ።

  • @joshjoye5706
    @joshjoye5706 2 місяці тому +8

    ሙሹራችን በደጅ ነው እንግድህ ኩረዛችንን አብርተን ዘይቱን ሞልተን ስገለጥ ልንቀበለው ልዘገጅ ለረሴ እንዘጅ ሕዝቤ!!!❤

  • @MiranAbayna
    @MiranAbayna 2 місяці тому +8

    እግዝአብሔር ያለው ብቻ በህይወቴ ላይ ይፈፀማል

  • @ammarsgdg9332
    @ammarsgdg9332 2 місяці тому +1

    አሜን ማራናታ 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @yeshezewedie6287
    @yeshezewedie6287 2 місяці тому +6

    Zemeneh Yebarek Pastor.

  • @thegospelofjesusfortheworl6536
    @thegospelofjesusfortheworl6536 2 місяці тому +4

    God bless you both of you my beloved brother Biserate and Paster Mesfin. Always I weak up after your good news. I am with your battle for the sake of the kingdom of God! ❤

  • @melkamusonko
    @melkamusonko 2 місяці тому +5

    ብስራት ወንድሜ መልካም እና አስፈላግ ስራ ለይ ነህ

  • @RobelJETRO
    @RobelJETRO 2 місяці тому +2

    Ye FETARI selam lenante yihun ye Mitisatu Awaj Negariwoch ❤Bsrat Tadese enkuan dehina metahh endefiqadu bemengedu yatisinan ayinelibonachin yabralin enantem tebareku ❤❤❤🙏

  • @fenetikuse5944
    @fenetikuse5944 2 місяці тому +14

    ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ናልን ማራናታ ❤❤❤❤

    • @kingdomvoice1
      @kingdomvoice1 2 місяці тому

      ማራናታ በሐዋሪያት ትውልድ ዘመን ተፈጽሟል።

  • @Jesus_is_Lord_stn25
    @Jesus_is_Lord_stn25 2 місяці тому +5

    መመኪያችን ጌታ ኢየሱስ ብቻ ነዉ።

  • @abebaasefa3785
    @abebaasefa3785 2 місяці тому

    ጌታ ይባርካችሁ

  • @Ms_crunch010
    @Ms_crunch010 2 місяці тому

    Amen 🙏🙏🙏

  • @naflemfikre9874
    @naflemfikre9874 2 місяці тому +2

    ጌታ ኢየሱስ ሆይ ከሚመጣው ቁጣ ማረን

  • @zewditugesesse385
    @zewditugesesse385 2 місяці тому

    ተባረኩ ፡ ወንድሞቻችን።

  • @abyya2271
    @abyya2271 2 місяці тому

    Tebareku

  • @meseretelias9113
    @meseretelias9113 2 місяці тому

    ብስራት ዘመንህ ይባረክ

  • @sariyegeta
    @sariyegeta 2 місяці тому +1

    ስላም ለእናንተ ይህብ ያባቲ ብሪካን ተባረኩ❤

  • @zewditugesesse385
    @zewditugesesse385 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ፡ ፡ አባቴ ፡ በእየሱስ ፡ ስም ፡ በሰውቸማይቻል ፡ በአንተይቻላልና። ፡ ስማኝ ፡ ልቤን ፡ ከአንተ ፡ ሰጠሁ ፡ እራሴን ፡ ልጅቼንም ፡ ለአንተ ፡ አቀተብኩ።

  • @BirtukanTilahun-lz3gx
    @BirtukanTilahun-lz3gx 2 місяці тому +1

    ante ytebsrkih sew tebarek

  • @Jesus_is_Lord_stn25
    @Jesus_is_Lord_stn25 2 місяці тому +1

    ኢየሱስ ጌታ ነዉ።

  • @sariyegeta
    @sariyegeta 2 місяці тому

    ንቅትን እንደንጠብቅ ጊታ ይረደን ❤

  • @mesretalmo7420
    @mesretalmo7420 2 місяці тому

    🙏🙏🙏❤

  • @kebebushyifru2726
    @kebebushyifru2726 2 місяці тому

    ❤❤❤

  • @EmebetSaji
    @EmebetSaji 2 місяці тому

  • @tecnopova1384
    @tecnopova1384 2 місяці тому +2

    Ibaki Bisre megabi Mesfinin Bedenbi Indyasredan Gabzewu lela Zige Bednbi😢

  • @andargachewsiyoum3965
    @andargachewsiyoum3965 2 місяці тому +3

    Geta eyesus hoy na marantha

  • @AmareAbera-u2v
    @AmareAbera-u2v 2 місяці тому

    እኛ ግን እንደ ተስፋ ቃል ኢየሱስ እንጠብቃለን ማራናታ

  • @tecnopova1384
    @tecnopova1384 2 місяці тому +2

    Ere Ahunma Gogi Mangog sayhin Ayikerm Yasbilali😢

  • @AlmazKebede-yk5pn
    @AlmazKebede-yk5pn 2 місяці тому

    ሁለታችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ የማከብራችሁ ተባረኩ

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 2 місяці тому

    ማራናታ!!!

  • @tesfamichaeltesfazgie2552
    @tesfamichaeltesfazgie2552 2 місяці тому

    የፈለገውን ወሬ አጋነህ ብታመጣ ። ከዘላለም ሕይወት ከወንጌል በላይ የለም !! ወንጌል ከገሀነም እሣት አድኗል አሁንም ያድናል !!! እውነት ወንጌል ብቻ ነው !! ወንጌል ብቻ ነው አሻጋሪ ተሻጋሪ !!! ቀጣዩ ሒዎት ወንጌል ብቻ ነው !!! ሌላ ነገር ሥትሠሙ እንዳትዘናጉ ። በጎቹ ወንጌል ብቻ ይሠማሉ ይናገራሉ !!! ፍየሎቹ እንክርዳዶቹ ጎበዞች ናቸው በጣም ተናጋሪዎች ናቸው ። ብርታታቸው ቅልጥፍነታቸው በቃላት መግለጥ አይቻልም ። ግን ለዚህ አለም ነው ለገንዘብ ነው ። ፍየሎች በጣም ታዋቂ ናቸው ። እንዲታወቁ በጣም ይሠራሉ ። የመጨረሻው ዘመን አሥፈፃሚ አካል ናቸው ። ግን ብዙ የማያውቁት ነገር አለ ። ሠው ወንጌልን ብቻ ከሠማ ራሡንና የሚሠማውንም ያድናል !! ይሄ ሁሉ ወሬ ዜና ሠው ፈሪ እንዲሆን ወንጌልን እንዳይሠማ ነው ። ወንጌልን ብቻ ሥሙ ❤❤!!!

  • @tigistudinku6986
    @tigistudinku6986 2 місяці тому +1

    Ere lene meliktun lakulgn.

  • @tigistudinku6986
    @tigistudinku6986 2 місяці тому +1

    መልእክቱን/መጽሐፉን እንዴት ማግኘት እንችላለን ?

  • @meseretelias9113
    @meseretelias9113 2 місяці тому

    መልዕክቱን እንዴት ማግኘት እችላለሁ የመጋቢ መስፍን ሙሉጌታን?

  • @zewditugesesse385
    @zewditugesesse385 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ፡ ፡ አባቴ ፡ ሆይ በልጅህ ፡ በእየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ ስም ፡ ይቅር ፡ በለንና ፡ ፡ አቤቱ ፡ በቃ ፡ በል ፡ ጦርነት ፡ ፡ እልቂት ፡ በአለም ፡ ላይ ፡ በሀሜት ፡ በአሉባልታ ፡ ወሬ ፡ በመሳደብ ፡ ፡ አፌ ፡ የረከሰብኝ ፡ የቆሸሸብኝ ፡ ሰው ፡ ነኝና ፡ ወንጌልን ፡ እንደሚገባ ፡ ባልሰበኩ ፡ ልጆቼ አልሰሙኝም። ፡ የቆሸሸውን ፡ አንደበቴን ፡ ቀድሰህ ፡ ቀብተህ ፡ አንተ ፡ አብረኸኝ ፡ ሁንና ፡ ሰምተው ፡ ወንጌልን ፡ ከ666 ፡ ከኤሌክትሮኒክስ ፡ አስጥለህ ፡ የአለም ፡ ጦርነት ፡ ያቆማል ፡ የሀገራችንም ፡ ሰቆቃ ጦርነት ፡ ቀባኝ ፡ አብረኸኝ ፡ ሁን ፡ ሞገስ ፡ ስጠኝ ፡ ፡ መሰማትንም ፡ ስጠኝ ፡ ፡ ለአንተም ፡ ሰጠሁህ ፡ እንዲያገለግሉህ፡ ፡ እኔም ፡ እንዳገለግልህ ፡ አድምጠኝ።። እየሱስን ፡ እዲያገለግሉ ፡

  • @Philippaelias
    @Philippaelias 2 місяці тому +1

    መፅሐፉን እንዴት ማግኘት እንችላለን?

  • @sariyegeta
    @sariyegeta 2 місяці тому

    መፅሐፉን እንዴት እናገኝልን

  • @woileboforsido4899
    @woileboforsido4899 2 місяці тому +2

    Jesus Christ is coming soon. All prophecys are coming to end

  • @sileshitessema2980
    @sileshitessema2980 2 місяці тому

    Pls share pr. Mesfine's message/prophecy

  • @wondwosentesfaye1854
    @wondwosentesfaye1854 2 місяці тому

    በመጽሐፍ ቅዱስ የተጻፈውን ትንቢትና ራእይ ከማብራራት እና ከማስረገጥ ይልቅ የተለያዩ ሰዎች በአሁኑ ሰዓት ያዩትን ህልም ከመጽሐፍ ቅዱሱ ትንቢት ጋር ትይዩ አድርጎ ማቅረብ የመጽሐፍ ቅዱስን የመጨረሻ ስልጣን የሰው ህልም እንድጋራ የሚያደርግ በመሆኑ #ጥንቃቄ ያስፈልጋል ። በተለይ ትልልቅ አገልጋዮች ይህንን ስያደርጉ መጠንቀቅ አለባቸው ❗️
    የኦርቶዶክስ እና የካቶልክ አዋልድ መጽሐፍት መነሻቸው እንዲሁ ነውና ❗️

    • @awajnegariawajnegari
      @awajnegariawajnegari  2 місяці тому +2

      ሐዋ. ሥራ 2:17-18
      17: “ ‘እግዚአብሔር ይላል፦ በመጨረሻው ቀን እንዲህ ይሆናል፤
      ሥጋ በለበሰ ሁሉ ላይ ከመንፈሴ አፈሳለሁ፤
      ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችሁም ትንቢት ይናገራሉ፥
      ጎበዞቻችሁም ራእይ ያያሉ፥
      ሽማግሌዎቻችሁም ሕልም ያልማሉ፤
      18: ደግሞም በዚያች ወራት በወንዶችና በሴቶች ባሪያዎቼ ላይ ከመንፈሴ አፈሳለሁ ትንቢትም ይናገራሉ።
      ኢዮኤል 2:28-29
      28: ከዚህም በኋላ እንዲህ ይሆናል፤
      መንፈሴን በሥጋ ለባሽ ሁሉ ላይ አፈስሳለሁ፤
      ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችሁም ትንቢት ይናገራሉ፥ ሽማግሌዎቻችሁም ሕልምን ያልማሉ፥ ጐበዞቻችሁም ራእይ ያያሉ፤
      29: ደግሞም በዚያ ወራት በወንዶችና በሴቶች ባሪያዎች ላይ መንፈሴን አፈስሳለሁ፤
      የተባለው ለማን ይሆን? ጥቅሙስ ለማን ይሆን?

  • @አይደለም
    @አይደለም 2 місяці тому +2

    እኔ ምለዉ ኡሩስያ ክርስትያን የምባለዉ ዉሸት ነዉ ማለት ነዉ 😢😢😢😢😢

    • @Philippaelias
      @Philippaelias 2 місяці тому +2

      ህዝቡ ክርስትያን ነው ግን ፖልቲከኞች እኮ ሀይማኖት የላቸውም

  • @nebeyatkifle2795
    @nebeyatkifle2795 2 місяці тому

    already the revival in Esral is happened

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 2 місяці тому

    ኢየሱስ አንተ ልትመጣ ስለሆነ ህዝብህን አንቃ ከጥፋቱ መመለስ የሚፈልግ አንተ መልስ።

  • @hannabizuayehu4865
    @hannabizuayehu4865 2 місяці тому

    Tebareku