ለስደት ሊያወጣው የነበረውን 800,000 ብር ወደ ዶሮ እርባታ የቀየረው ወጣት።
Вставка
- Опубліковано 9 лют 2025
- ለስደት ሊያወጣው የነበረውን 800,000 ብር ወደ ዶሮ እርባታ የቀየረው ወጣት።
በሀድያ ዞኖ ሌሞ ወረዳ ሸቻ ቀበሌ ነዋሪ የሆነው ወጣት ኢሳያስ ፈለቀ ከአባቱ ያገኘውን 800 ሽህ ብር በመጠቀም ወደ ደቡብ አፍሪካ ለመሰደድ ጉዞ ጀምሮ ነበር።
ኬኒያ ድረስ እንደሄደና ከዚያም አካሃዱ አላምር ያለው ወጣቱ ከኬኒያ በመመለስ ነው እራሱ በሰራው ዘመናዊ የዶሮ ቤት 700 ዶሮዎችን አስገብቶ እርባታ የጀመረው።
አሁን ተጨማሪ 700 ዶሮዎችን በማስገባት በቀን እስከ 1 ሽህ 200 እንቁላል እንደሚያገኙ ገልጿል።
ከስደት ይልቅ በሀገር ውስጥ ያሉ እድሎችን መጠቀም ከተቻለ ያልተነካ ብዙ ሀብትና የስራ እድል መኖሩን አረጋግጫለሁ ብሏል።
#abelbirhanuየወይኗልጅ #habesha
great turn❤
ወወወወወወወወወወወ ጃግና ❤
ማሻአላ ማሻአላ ❤❤❤
ጎበዝ በርታ እኔም ልሰራ ፋልጋለሁ አሰራሩን ብተሰዉቀኝ
Nice good ❤❤❤🎉
Ye mahiberun silk letifu
እኔም በጣም የቆየ እቅደ ነበር ግን ምንም ምን እደሚያስፈልግ አላቅም
የዶሮ እርባታ ለመጀመር ምን ያክል ብርና ምን አይነት እቃዎች እንደሚያስፈልጉን ተጨማሪ ቪዲዮችን እየሰራን ስለሆነ በትግስት ጠብቁን
ተጨማሪ ቪዲዮች ለማግኘት like Share Subscribe ያደረጉ
youtube.com/@adtube77?si=b8r8HY5KLZrSRjNU
ዶሮ ለማርባት የሚያስፈልገው ካፒታል ዙሪያ የተሰራ ቪዲዮ

አብረን መስራት እንችላለን
ማንያስራሐልገቢዎችአልስሙም
❤❤❤❤❤❤
biravo❤❤❤
❤
Yetachonoch doro kusu ayhonibavhewim kelay balut derowech eski aseraru endetnew bitasredan
Doro betu yeti magegnat ichilalehu inem majamar ifaligalo
የዶሮ እርባታ ለመጀመር ምን ያክል ብርና ምን አይነት እቃዎች እንደሚያስፈልጉን ተጨማሪ ቪዲዮችን እየሰራን ስለሆነ በትግስት ጠብቁን
ተጨማሪ ቪዲዮች ለማግኘት like Share Subscribe ያደረጉ
youtube.com/@adtube77?si=b8r8HY5KLZrSRjNU
የዶሮው ቤት የት ነው የሚገኞው
የዶሮ እርባታ ለመጀመር ምን ያክል ብርና ምን አይነት እቃዎች እንደሚያስፈልጉን ተጨማሪ ቪዲዮችን እየሰራን ስለሆነ በትግስት ጠብቁን ተጨማሪ ቪዲዮች ለማግኘት like Share Subscribe ያደረጉ
youtube.com/@adtube77?si=b8r8HY5KLZrSRjNU
የኢሣይያሥን ሥልክ የት ነው የሚገኘው ማግኘት እችላለሁ?
Bazi giba
ወንድሜ ምን ይሀይል ብር ይፈጃል እስት በኮመንትም ብሆን አስረዳኝ
የዶሮ እርባታ ለመጀመር ምን ያክል ብርና ምን አይነት እቃዎች እንደሚያስፈልጉን ተጨማሪ ቪዲዮችን እየሰራን ስለሆነ በትግስት ጠብቁን
ተጨማሪ ቪዲዮች ለማግኘት like Share Subscribe ያደረጉ
youtube.com/@adtube77?si=b8r8HY5KLZrSRjNU
ዶሮ ለማርባት የሚያስፈልገው ካፒታል ዙሪያ የተሰራ ቪዲዮ
ተጨማሪ ቪዲዮች ለማግኘት like Share Subscribe ያደረጉ
youtube.com/@adtube77?si=b8r8HY5KLZrSRjNU
800,000 ካለኝ አገሬ ምን አለኝ ወንድሜ!!!!
ምን ትሰሪበታለሽ ንገሪኝ?
ኬጁ የት ነው ያሰራሀው ወንድሜ ?
ዋጋውስ ፤ ጥራቱስ እንዴት ነው ?
ua-cam.com/video/hAD6BPGq0YM/v-deo.htmlsi=h_HhFEVRiVTo4huE
እስኪ አስረዳንንንንንንንንን

❤❤❤❤