የእርግዝና ቀን አቆጣጠር/How to calculate gestational age

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 19

  • @MihretKebede-c3q
    @MihretKebede-c3q Місяць тому

    በጣም እናመሰግናን

  • @لننةة
    @لننةة Місяць тому

    ሰላም ዶክተር ጥያቄ ነበረኝ may 27 የመጨረሻ ፔሬድ ያየሁበት ቀን ነው so ሰንት ወሬ ነው 6ወር ገብቻለሁ ወይ??

  • @RobelDesalegn-x3l
    @RobelDesalegn-x3l Місяць тому

    ቆይ ግን ዶክተር ፔሬድ ቀኑን ጠብቆ የማይመጣ ከሆነስ እንዴት ነው ቀኑን የምናቀው

  • @jeryabrha
    @jeryabrha Місяць тому

    ene yekotetrkut 42 samint biye new gin 2 samint yikershal tebalkugni

  • @ZanbuGeto
    @ZanbuGeto 4 місяці тому +1

    doctor እኔ ግንቦት 22 የመጣዉ የጨረሰኩት በ28 ማለት ነዉ አሁን ስንት ወር ነዉ መቼ ነዉ የመዉለጃ ቀኔ የሚሆነዉ እባክህ

  • @Aass-zf5qx
    @Aass-zf5qx 6 місяців тому

    በየት ሀገር ነው አሰር ወር እሚርገዘው ሰለሰው እርግዝና ነው እምታወራው

  • @MmMm-fn8qu
    @MmMm-fn8qu 4 місяці тому

    ይቅርታ ዶክተር አልገባኝም የጎደሉ ቀናት ማለት ምን ማለት ነው ፕልስ መልሰልኝ እዳታልፈኝ

  • @مريمبرضو
    @مريمبرضو 2 місяці тому

    ሰላመ ዶክተር ኦገስት 1/2024 ነበር ነበር የመጨረሻ የወር አበባ ያየሁት ከዛ ወዲህ አልመጣም እና የስንተኛ ሳምንት እርጉዝ ነኝ ማለት ነው ፕሊስ መልስልኝ

  • @بنلبننفنبنزوي
    @بنلبننفنبنزوي 4 місяці тому

    ሠላም ዶክተር እኔ የወር አበባየ የቀርዉ ተሳስ 5 ነዉ በ9 ከባሌጋር ተገናኝሁ አሁን ስንት ወሬነዉ ወደ ሳምንት ሲቀየርስ መዉለጀየ መቸነዉ

  • @ራሚትዩብየዞትርምርጫ-ዐ8ቘ

    Ewenat naw

  • @Helenfasil
    @Helenfasil 8 місяців тому

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ መስከረም 14ፔሬዴ ያለውት አሁን ስንት ወሬ ነው ማለት ነው

  • @chaltusorecha4837
    @chaltusorecha4837 5 місяців тому

    Selem doc.lesetekin mabrareya ameseginalew sile chenekeng new ibakihin melisilng Ine meskerem 13new periden yayewut gin alweledkum tena tabiya 42samint gabteshal alung betikikil ahun sint saminte(ware)new lemelsk askadime ameseginalew

    • @fikremartube1221
      @fikremartube1221  5 місяців тому

      40 ሳምንት ከ2 ቀንሽ ነው

    • @chaltusorecha4837
      @chaltusorecha4837 5 місяців тому

      @@fikremartube1221 indezi new doc .betam ameseginalew chenkong neber zare new 42 samint lemecheres 6 ken inde kereng yenegerung

    • @fikremartube1221
      @fikremartube1221  5 місяців тому

      @@chaltusorecha4837 42 ሰምንት የሚሆንሽ ሐምሌ 7 ነው

    • @chaltusorecha4837
      @chaltusorecha4837 5 місяців тому

      @@fikremartube1221 betam ameseginalew 🙏🙏🙏

  • @abeyemariam6829
    @abeyemariam6829 5 місяців тому

    ሰላም ዶክተር ፐሬዴ ያየሁት ጥቅምት 2 ነው ግን እኔ ጥቅምት 18 እና 19 ነው ግንኙነት ያደረጉት አሁን ስንት ወር ሆነኝ ማለት ነው

    • @fikremartube1221
      @fikremartube1221  5 місяців тому +1

      @@abeyemariam6829 ዛሬ በ26/10/2016: 37 ሳምንት ከ5 ቀን ይሆናል፣ በሁለቱም የመውለጃ ቀንሽን ለማወቅ ይህን ቪድዮ ተመልከች👇
      ua-cam.com/video/ohDSTT6RYAk/v-deo.htmlsi=jIlGVVgWyKbUCN9g