የ11ቀኑ ሴራ! ከታከለ ኡማ ጉዞ ጀርባ ዴሞክራሲ የለም?! | Takele Uma Banti | TPLF

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 25

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 3 місяці тому +2

    ዶር ራያ በትግሬ ተወርሮ ለትግሬ ደህንነት ይህን ያህል ጊዜ ማጥፋት ነበረብህ?

  • @ዳድቱንጋ
    @ዳድቱንጋ 3 місяці тому

    አጭሩ የህወሀት ስብሰባ 11ቀን የወሰደዉ ይህ ይመስለኛል።ስብሰባ ነዉ ወይስ ድግስ፣መብላት መጠጣት።በአለም ይህን ያህል ጊዜ የወሰደ ስብሰባ ያለ አይመስለኝም።

  • @ዳድቱንጋ
    @ዳድቱንጋ 3 місяці тому +1

    ስጋ ቁጠር ቢለዉ ጣፊያ አንድ አለ።ያገሬ ሰዉ
    የከሰረ ወያኔን እንደ ፓርቲ መቁጠራችሁ ይገርማል።ንስሀ ግቡ።ኸኸኸኸኸኸኸ

  • @NegashYifra
    @NegashYifra 3 місяці тому

    D.r sisay menigista intelligent poletishan

  • @abiybelay8500
    @abiybelay8500 3 місяці тому +2

    ሲሳይ መንግስቴ
    ህወሓት ፀረ ትግራይ ህዝብ መሆኑን ያረጋገጥኩት አንተን መሳይ የእበት ትል መፈልፈላቸውን ያየሁ ግዜ ነው።
    እንዴት አንድ ጤነኛ ነኝ የሚል ሰው ጥዋት ማታ አንድ ብሄር ላይ ይህን ያህል ጥላቻ ይዘራል?
    ምህረቱን ያውርድልህ አንት የህወሓት ተረፈ ምርት።

    • @mayetmelkam9235
      @mayetmelkam9235 3 місяці тому

      እንዴት አንድ ድርጅት 60 ዓመት ሙሉ በበታችነት መንፈስ አንድ ሕዝብ ላይ የጥላቻ ዘመቻ ይከፍታል ? አንተም ይህንን መልሰው።

  • @junefirst500
    @junefirst500 3 місяці тому

    የሚያሳዝን፡ የአማራ፡ ትግል! እኔ፡ ነኝ፡ እኔ፡ ነኝ፡ መሪ! የአማራ፡ ፋኖዎች፡ ከትግራይ፡ አደይ፡ ትግራይ፡ ይላሉ፤ እናንተስ፡ ለኡማራ፡ እናቶች?

  • @AmanGere-pm5hs
    @AmanGere-pm5hs 3 місяці тому +1

    ደብተራ ሲሳይ አማካሪያችን ልትሆን አትችልም።ባርያችን ግን ነበርክ ፣ትቀጥላለህ።ከቻልክ ራስህን ምከር ።በዋናነት አህያህን ምከር።

    • @ዳድቱንጋ
      @ዳድቱንጋ 3 місяці тому

      ማዳበሪያ የሚሸከም ማነዉ? ኸኸኸኸጸጰ

  • @AmanGere-pm5hs
    @AmanGere-pm5hs 3 місяці тому +1

    ደብተራ ሲሳይ የፈለገ የትግራይ ጀነራል ያድርግ አያገባህም። በአማራ ክልል የሚፈጠር ያለው የጦርነት ግጭት አብርድ፣አስታርቅ፣ታገል ።አህያን ፈርቶ ዳብላው የሚለው አንተ ጋር እያየን ነው ።በጥራዕ !!

    • @emaleyjored7043
      @emaleyjored7043 3 місяці тому

      አማን የነሱን ልጆች ውጭ ሲያስተምሩ አንተን ዱቄት እያሸከሙ ባዶ አድርገኸዋል። ስህተቱ የአለቆችህ ነው።

  • @ዳድቱንጋ
    @ዳድቱንጋ 3 місяці тому

    ዶክተር ለምንድነዉ ሰለ ወያኔ ደንቆሮወች ጊዜ የምታጠፋዉ።ኸኸኸኸኸኸ

  • @Daoud-l5p
    @Daoud-l5p 3 місяці тому

    ቆይ እኝህ ዶ/ር ሥራ የላቸውም እንዴ? ምንነው የመንገድ ላይ ድንጋይ ሆኑ? ማንም የሚያነሳ የሚጥለው። ወይስ ጎመን ሆኑ?

  • @abiybelay8500
    @abiybelay8500 3 місяці тому

    ሲሳይ
    ስለ አሜሪካ የምርጫ ሂደት ትንታኔ ባንተ አቅም?
    አችችች አትለኝም!!!

  • @nigatuteferi9347
    @nigatuteferi9347 3 місяці тому

    ወያኔ የሚልዉን አጽድቀን TDF እያልን እህገወጥ የሆነዉን ሚሊሻ ህጋዊነት እያጸደቅን ነዉ። የትግራይ ሚሊሺያ ብለን መጥራት አልበን እንጂ የትግራይ የመከላከያ ኃይል ብሎ መጥራት የበለጠ እዉቅና መስጠትና ማድፋፈር ይመስለኛል።

  • @AmanGere-pm5hs
    @AmanGere-pm5hs 3 місяці тому

    ጋዜጠኛው ንፋስ ፣ሐሜተኛ፣ወሬ አቀንቃኝ ነው።ደፍተራው ሲሳይ ህወሐትናትዴፍ ካላነሳ የመዋል።ምክንያቱ ደግሞ ስለሚያደንቃቸውና ስለሚፈራቸው ነው። ሲናገርም አረፋ ይለቃል።

  • @girmay9387
    @girmay9387 3 місяці тому

    አላማጣ ዛሬ አየሀው መንጋግ

  • @SolomonTsehay-hs4mm
    @SolomonTsehay-hs4mm 3 місяці тому

    ሲሳይ ደደብ አለቆለሃለ ራይ በለው welekayet በለው አለቆለሃለ letegeray

  • @Samitrghh
    @Samitrghh 3 місяці тому

    እስልምና የመጣው በ16 ክፍለ ዘመን ነው የመጀመሪው መስጊድ ትግራይ ነው አልነጃሽ ይባላል አልነጃሽ ማለት በሀረ ነጋሽ ናቸው ባረነጋሽ የትግራይ ተወላጅ የኢትዮዺያ መንግስት ናቸው እስላሞችን በእግድነት ተቀብለው አልነጃሽ የሚባል መስኪድ ሰርተው ሰጡ የኤርትራ ስም ባሀረ ነጋሽ ነው የቀድሞ ስሙ ኤርትራ ያለው ጣሊያን ነው የኤርትራ ህዝብ የኤደው ከትግራይ ነው ባህሩን ተጠቅመው የተለያዩ ሀገራት ኢትዮዺያን ስለሚወሩት ድበር ጠባቂ ወታደሮች ሚስቶቻቸውን ይዘው ኤደው ተዋልደው ነው ኤርትራ በረሀ ስለነበረ ሰው አይኖርበትም ኤርትራ ከትግራይ ውጪ ታሪክ የላትም ባሀረ ነጋሽ ማለት በግዝ ሲተረጎም የነጋሽ ባህር ነው የትግራይ ህዝብ ልብ በል የቀይ ባህርም አሰብም የሚመለከተው አንተንነው ያባቶች ንብረት ነው የኤርትራ ህዝብም ወድም ነው የኤርትራ ህዝብ በትምህርት አላለፈም ስለዛ ማንነቱን አያቅም ባዜን የትግራይ ተወላጅ 17 አመት ኢትዮዺን የገዛ 3000 አመት በፊት ከትግራይ አክሱም እየሱስ ክርስቶስ ሲወለድ ስጦታ ይዞ የኤደ መንግስት ነው ኢዛና ካሌብ ዘረ ያቆብ ያሬድ ዜማው የትግራይ ታሪክ ነው ኢትዮዺያ የትግራይ ነው አማርኛው ትግርኛ ግእዝ የትግራይ ነው ባንዲራውም አማርኛ ቋንቋ የወታደር ቋንቋ ነበር የወጣው ከግእዝ እና ከትግርኛ ነው ሀፄ ዮሀንስ አማርኛ የኢትዮዺያ መግባቢያ ቋንቋ እዲሆን ወሰኑ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ባዲራም የሰጡን ሀፄ ዮሀንስ ናቸው አሜሪካ መጀመሪያ ከአውሮፕያኖች ቀድመው የሰፈሩት ናቲፍ አሜሪካኖች ናቸው አሜሪካ ለነሱ ልዩ ጥቅም ትሰጣለች ታክስም አይከፍሉም የትግራይ ህዝብ ሀገር ኢትዮዺን ጥለ እዳትገነጠል አአ ናዝሪት ደብረ ዘይት ሆሳሀና ሙሉ ኢትዮዺ ያንተ ነው ኦሮሞ 16 ክፍለ ዘመን በወረራ ነው የገባው በብዛት ሙስሊም ነበረ አአ ጠምጥሞ የያዘው ዘላን ስለነበረ በግጦሽ መሬት ፍለጋ ነው ዘላን ማለት አንድ ቦታ የማይቀመጥ በከብት እርባታ ብቻ የሚኖር የደብቡ ህዝብ ከተለያዩ ከበምራብ አፍሪካ በሱዳን በኩል በባርነት ተገዝቶ ነው የገባው ወላይታ ጋንቤላ ሀድያ ከንባታ ዳውሮ ቤንሻንጉል ጋሞ ወዘተ