አርሰናል ከአምናው ይልቅ ጥንቃቄን ጨምሯል። | Arsenal | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 лис 2023
  • #Mensur_Abdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #bisrat_sport #ብስራት_ስፖርት
  • Спорт

КОМЕНТАРІ • 80

  • @helios12645
    @helios12645 6 місяців тому +26

    እውነት ነው አርሰናል በጣም ጥንቃቄ ጨምሯል ከምንም በላይ የሳሊባ ብቃት አጀብ እያስባለን ነው እንደ ደካማ ጎን የሚቆጠረው የዘጠኝ ቁጥር ቦታ ክፍተት ብቻ ነው !!

  • @KbromGebremichael
    @KbromGebremichael 6 місяців тому +16

    መንሱር ተለያለህ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ።

  • @halidjafer1122
    @halidjafer1122 6 місяців тому +6

    የሳካ እቅስቃሴ ክለቦችም ልዩ ትክረት ሰጥተውት እየሰሩበት ነው በተረፈ ጥንቃቄ መምረጡ ሁሉቱ ከሲቲ ያደረጋቸው ጨዋታዎች ለምሳሌነት በቂ ናቸው እናም መንሱር ከልብ እናመሰግናለን!!!!!!

  • @dessalegnfentahun3655
    @dessalegnfentahun3655 6 місяців тому +2

    Great, No mixing of other clubs' information. this is what we need.

  • @user-dm5pb8jh8u
    @user-dm5pb8jh8u 6 місяців тому +9

    በጨፈገገ ቀን ምርጥ ዘገባ አቦ ይመችህ

  • @mubarekma3443
    @mubarekma3443 6 місяців тому +20

    እንደምንም አንድ ትልቅ ዋንጫ ቢያገኙ መድፈኞቹ ደስታዬ ነው

  • @user-pz9fi4kp8r
    @user-pz9fi4kp8r 6 місяців тому

    Bravooo...I like your presentation...keleloch yante yleyal

  • @muawez
    @muawez 6 місяців тому +1

    Arsenal 4 every 💪❤👈

  • @utty3720
    @utty3720 6 місяців тому +2

    እኛም እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @user-rt4fu5nz3k
    @user-rt4fu5nz3k 6 місяців тому

    Keep it up mensure👏👏👏

  • @HenokWorku-oq1js
    @HenokWorku-oq1js 6 місяців тому

    Mensure Betam Adinakih Negn Tichilalek Keep It Up!

  • @geremewgebreofficial8066
    @geremewgebreofficial8066 6 місяців тому +2

    መንሱርዬ እወድሃለሁ ፣ አርሰናል ዘንድሮ ዋንጫ 🏆ይበላል። ግድ የለህም እመነኝ መንሱርዬ።

  • @user-yk1gr6fo8t
    @user-yk1gr6fo8t 6 місяців тому +1

    mensur edezi setawera dese yelegnle ❤

  • @user-rf4yw9qk9b
    @user-rf4yw9qk9b 6 місяців тому

    Go arsenal, thanks mensure

  • @engidaorkaido6101
    @engidaorkaido6101 6 місяців тому

    ትክክል

  • @milliongetu8799
    @milliongetu8799 6 місяців тому +3

    መንሱሬ ትለያለህ ❤

  • @rafaelpile
    @rafaelpile 6 місяців тому

    በጣም ጥሩ ነው መንሱሬ በተጨማሪ live podcast , match reaction and prediction , ብትመጣልን እላለው

  • @SafiAbde-rd9ce
    @SafiAbde-rd9ce 6 місяців тому

    እናመሰግነዋለን❤🙏

  • @YohansMulgeta-mc3yf
    @YohansMulgeta-mc3yf 6 місяців тому

    ዋውውውው ትለያለህ መንሱር

  • @user-fe3gd6tc1s
    @user-fe3gd6tc1s 6 місяців тому

    Respect❤❤❤

  • @user-fd8ng8xr5k
    @user-fd8ng8xr5k 6 місяців тому +3

    መንሱሬ አንጀቴን ቅቤ አጠጠሀዉ😂😂❤❤❤

  • @BonoSuno
    @BonoSuno 6 місяців тому

    መንሱሬ ምርጥ ተንታኝ እንደሁልጊዜውም አሪፍ እና ጥልቅ የሆነ ገለፃ ነው ማጀቢያው ሙዚቃ በጣም ደመቅ ያለ ስለሆነ ነው መሰለኝ ለ background አይሆንም ትንሽ የሚረበሽ በሀሪ አለው ግን ያው ያንተ ትንታኒዎች ግሩም ስለሆኑ እንዲረብሸኝ ቦታ አልሰጠሁትም

  • @YidresuHailu-uh4lp
    @YidresuHailu-uh4lp 6 місяців тому

    Betam teru geze eyasalfe new bezew yiktel mese

  • @user-fx4rb2ts8o
    @user-fx4rb2ts8o 6 місяців тому

    Ama ke Texas Dallas good job mensur

  • @Bekani27
    @Bekani27 6 місяців тому

    ❤❤

  • @AbukerMohhamed
    @AbukerMohhamed 2 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @user-tw5nq4hf8c
    @user-tw5nq4hf8c 6 місяців тому

    mensure best tiliyaleh

  • @tedyafrofan4916
    @tedyafrofan4916 6 місяців тому

    yes

  • @2saliba
    @2saliba 6 місяців тому

    Wow mensure

  • @sufiyanibrahim2825
    @sufiyanibrahim2825 6 місяців тому

    ❤😊

  • @NatiMan-zg8vx
    @NatiMan-zg8vx 6 місяців тому

    Ewnet new Mensure Tleyaleh

  • @abinetsolly419
    @abinetsolly419 6 місяців тому +1

    Always gunner's 😊😊👊👊

  • @medhaneweldegebriel289
    @medhaneweldegebriel289 6 місяців тому +2

    Boom 1 comment rasie

  • @DawitTesfamariam-dv8xi
    @DawitTesfamariam-dv8xi 6 місяців тому +2

    ጥንቃቀ ቢኖሮውም final third ግን ቀዝቅዝዋል እና ደሞ ንጹ 9 ቁጥር ያስፈልጋል

  • @abdulkadir6606
    @abdulkadir6606 6 місяців тому

    Mensure you have to one ☝️

  • @Birhanenegashe-fr9kq
    @Birhanenegashe-fr9kq 6 місяців тому

    Awo

  • @endalatadesseliv
    @endalatadesseliv 6 місяців тому +1

    Ara mensur mo Salah should deserve one program 🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️

  • @Chombemaru-fd8is
    @Chombemaru-fd8is 6 місяців тому +1

    I'm always Gunners 🥰

  • @SmilingFishingRod-bf7zv
    @SmilingFishingRod-bf7zv 6 місяців тому

    Mansur Gin Atte Arsenal Sihon buzu tawaralah😮😮😮😮😮😮😮

  • @MuluDestaa
    @MuluDestaa 6 місяців тому

    gunners❤❤❤❤

  • @user-pf3ip3cg7y
    @user-pf3ip3cg7y 6 місяців тому +2

    Arsenal gunners ❤️

  • @destalema699
    @destalema699 6 місяців тому

    Pop❤❤😊

  • @user-bg6cr9gm6i
    @user-bg6cr9gm6i 2 місяці тому

    አሰላም አላኩም መሱሬ እስታ ማጣ በጉጉት እየጣበኩ ነበራ አርሰና ቤት ምን አድሰ ነገር አለ ማርትኔል ለሲቲ ጨወታ እዳርሰል ወይ

  • @user-bg6cr9gm6i
    @user-bg6cr9gm6i 2 місяці тому

    አሰላም አላኩም መሱሬ በርሰናል ቤት ምን አደሰ አለ

  • @fasilmamo2843
    @fasilmamo2843 6 місяців тому

    Alazar Asigidom ke 4 saminit buhala naw eyen tinitane yeseraw gerami naw

  • @MustefaAwol-gn2xu
    @MustefaAwol-gn2xu 6 місяців тому

    Mensure eytah bexam yasgermgnal kuas lay

  • @AbdiMan-bn9ij
    @AbdiMan-bn9ij 6 місяців тому

    አርሴናል በመከላከል ጥሩ ቢሆንም ትንሽ በማጥቃት ላይ ያለዉ ነገር ነዉ

  • @halidjafer1122
    @halidjafer1122 6 місяців тому +1

    ጉልበትም ይቆጥባሉ

  • @nigussietekle9379
    @nigussietekle9379 3 місяці тому

    ዩናይትድ ፈርሶ መሰራት ያለበት ነው

  • @nahom1888
    @nahom1888 6 місяців тому

    always Gunners

  • @samuel_arse
    @samuel_arse 6 місяців тому

    እንደ አምነው ብዙ የጎል እድሎችን መፍጠር አለበት።😒

  • @AbdiMan-bn9ij
    @AbdiMan-bn9ij 6 місяців тому

    በማጥቃት ላይ ያለዉ ነገር እኛ ደጋፊዮች እደ ምንፈልገዉ አደለም

  • @millaarsenal6291
    @millaarsenal6291 6 місяців тому

    ርእሱ ደስ የሚል ይመስላል፤ ነገር ግን የሆነ ችግር እንደምታነሳ እርግጠኛ ነበርኩ፤ XG 😂ዋንጫ ይሆናል??? Possession😂 ዋንጫ ይሆናል??? እና ዋናው ተከላካይ ተጎድቶበት 43 ጎሎች ላይቆጠርበት ነው እንዴ???

  • @melesebelay3070
    @melesebelay3070 6 місяців тому

    additionally, Arsenal have played 5 of the top 6 opponents. City and Liverpool played only 3.

  • @user-fn2qm7tb7g
    @user-fn2qm7tb7g 6 місяців тому

    wwwww❤❤❤

  • @alemgereziher1544
    @alemgereziher1544 6 місяців тому

    በአርሰናል በረዣዥም ኳስ አጠቃቀም እንደ ጁሩ የተዋጣለት ተጫዋች አላየሁም

  • @solomonhaggu8807
    @solomonhaggu8807 6 місяців тому

    11111

  • @nevergiveupmario182
    @nevergiveupmario182 6 місяців тому

    Mansur achilm

    • @MekibT-pz1ol
      @MekibT-pz1ol 6 місяців тому

      ኳስ አታቅም ማለት ነዋ

  • @TewodrosIsrael-vl6pt
    @TewodrosIsrael-vl6pt 6 місяців тому

    ራምስዴል እያለ ራያን ማምጣቱ ጥንቃቄውን ያሳያል

  • @isrfoot
    @isrfoot 6 місяців тому +1

    ስለ አርሰናል እና ሌሎች ስለ ኳስ ቪድዮ እለቃለሁ አበረታቱኝ

  • @user-iw7yz6ud9j
    @user-iw7yz6ud9j 6 місяців тому

    መንሱሬ ሲቲን በሜዳው ፎጣ አስጥለን ስንረመርመው ስለ ሊቨርፑል ምርጥ ትንታኔ እንጠብቃለን

  • @addsu-xz
    @addsu-xz 6 місяців тому

    ስለ ሊቨርፑል አትናገርም ለምንመንሱሬ

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg 6 місяців тому

    🔴 አርሰናል አሯሯጭ ነው የታወቀ ነው ከቶተንሃም ቀድሞ አይጨርስም ደረጃ መዳቢ ይባላል ::ድሮ ኪራይ ቤት ሚባል ቡድን ነበር የአሁኑ አርሰናል በለው😂

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 6 місяців тому

    መንሱር ከሳምንት በፊት ይመስለኛል አንተን ብሎ ተንታኝ ያለህ በፌስቡክ አስተያየት የሰጠህ ገራሚ ሰው በወቅቱም በጣም ያሳቀኝ ሲሆን ከዛን ቀን ጀምሮ አንተን ስሰማና አስተያየቱ ትዝ ሲለኝ በጣም በመገረም እስቃለሁ ያንተም የአግርሞ ሳቅ ተገቢ መልስም ስለነበር ያረካኛል በሳልነትህን ዳግም ያሳየኝ የአግራሞት ሳቅህ በጣም ነው የወደድኩት ወላሂ ግን የልጁ ድንቁርና ሳስበው አደራህን ጌታዬ ይህን ሰው እንዳታሳውቀኝ እማውቀውም ከሆነ አርቅልኝ ዳግመኛ እንዳታገናኘኝ ብዬ ዱዐ አድርጊያለሁ ወላሂ ዱዐዬን አላህ ይቀበለኝ አሚን ።

    • @ismaelteyib7997
      @ismaelteyib7997 6 місяців тому

      Meret sport gazetegna kefelek yehan lije adametew
      youtube.com/@alazarasgedom5642?si=7n7JNdChxPHQMEuU
      Mensur ye score board journalist new Arsenal 1 chewata bishenef migerem title yezo new mimetaw

  • @abdinmohammed6171
    @abdinmohammed6171 6 місяців тому

    Wey Mensur ante bemokebet alen neh des silh Arsenaln eyatatalk des silh eyetalk ende uk weathear eyetekayayerk aschegerken eko 😂😂😂😂😂😂😂😂 wey zendro youtuberoch mninetachu alchebet alen eko😢😢😢😢😢😢

    • @ismaelteyib7997
      @ismaelteyib7997 6 місяців тому

      youtube.com/@alazarasgedom5642?si=7n7JNdChxPHQMEuU

  • @gizawgirmay8785
    @gizawgirmay8785 6 місяців тому +2

    ለእኔ የአርሰናል አለመፍጠን ምክንያት የቶማስ ፓርቴይ መጎዳት እና አለመሰለፍ ነው። ምክንያቱም ፓርቴይ የቡድኑ ሞተር ነበር። በዚህ ላይ በፍጥነትም ፓርቴይ ከራይስ ይሻላል። ራይስ በጣም ቀርፋፋ ነው።

  • @perspective8456
    @perspective8456 6 місяців тому

    I think this is the boring arsenal ever. we lost our footballing identity. i dont know why a club like arsenal has to lose its identity just to win a trophy.

  • @teddaenew696
    @teddaenew696 6 місяців тому

    After what u said about cr7 I lost my interest on ur analysis 🤷🏻‍♂️

  • @user-yc3vq2qg6g
    @user-yc3vq2qg6g 6 місяців тому

    በጠም ዘገየህ

  • @abderhmannure914
    @abderhmannure914 6 місяців тому

    አንተ እና መሰሎቹሁ የአርሰናል ደጋፊዉች ሰለ አርሰናል ብታወሩም ግን አርሰናል የተዳከመ ክለብ መሆኑን በተግባር እያየን ነዉ
    አንተ ግን በግድ ዝምብለህ ክለቡ ተለዉጧል ትላለህ

    • @ismaelteyib7997
      @ismaelteyib7997 6 місяців тому +4

      Lek neh betam tedakemowal,,,,,,,,,,,,united be Onana betam tetenakrowal ETH genius mehonunem eyayen new 😂😂😂

    • @shewittasew
      @shewittasew 6 місяців тому

      ​@@ismaelteyib7997kkk tewachew enesu eko slegn tru neger mesmat ayfelgum

    • @habte9575
      @habte9575 6 місяців тому

      Tish zimbam ye Varchester degafi, kuas eyi mejemerya kift afi!!!

  • @user-pz7lj5wt3r
    @user-pz7lj5wt3r 6 місяців тому +1

    አወ መሴ ግን አሁንም የፈለገውን ያህል ቢጠነቀቅ ንፁህ 9 ቁጥር እስካላገኝ ድረስ ሻምፒወን ይሆናል ብየ አላምንም North laondane foraver