አህባሾች እና አሻኢራ ስለ ቁርአን የአላህ ቃል መሆን ምን ይላሉ?!! (ኢልያስ አህመድ) (Amharic)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 лис 2024
  • ይህ ትምህርት የተወሰደው በሙስዓብ መስጂድ በ 2004 አ.ል ይካሄድ በነበረው ሳምንታዊ የተፍሲር ፕሮግራም ላይ በኡስታዝ ኢልያስ አህመድ ለሱረቱል ሙደሲር 25 ኛ አንቀጽ ከተሰጠው ትንተና ሲሆን ሙሉ ትምህርቱን ከነሲሃ ኢስላማዊ ስቱዲዮ ያገኙታል።
    ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ

КОМЕНТАРІ • 3

  • @QuranAmharic24434
    @QuranAmharic24434 12 років тому +2

    ማሻአላህ አልሃምዱሊላህ አላህ ይጨምርልህ።

  • @myyou1
    @myyou1 12 років тому +3

    ቢስሚልላሂረህማኒራሂም, አልሃምዱሊላሂ ረቢል ዓለሚን,
    ጀዛኩም አላሁ ክይረን ኡስታዝ ኢልያስ!
    ሥለዚሂችህ ኡስታዝ ኢልያስ የተቀሳት የቁራን አያህ ሳይ ሰይዲና አብዱልቃዲር አልጂላኔ (የአላህ ራህመት በሳችሀው ላይ ዪሁን) አኢንዲህ ብላዋል:
    "ቁርአን ኢባራህ (በተዘዋዋሪ መንገድ በመላአኢካው በጂብሪል የቀረበ የአላህ ቃል ምስል) ነው ያለ ሰው ሁሉ በሰቀር (የጀሃነም እሳት) ማስፈራርያ ተደርጎበታል" - "አል-ጉንያ ሊታሊቢ ተሪቅ አልሃቅ" የተወስደ.