Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ኢትዮ ፎረምን ደረጃ ከሰጠነው አንደኛን ብቻ ነውውው ማንም አይፎካከረውም
ድንቅ ትንታኔ!ፋኖዎች ከዚህ ትንታኔ ብዙ ይማራሉ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ🙏🙏🙏
ፍኖ ሊማር አቅም የሌለው የሽፍቶች ሰብሰብ ስለሆነ።
@@tbarekyohannesደደብ አንተም ተምረህ ይሄው በአማረኛ ለመፃፍ በቅተሀል ርኩስ የመሀይም ልጂ ቡሽቲ
@@tbarekyohannesቅማል
@@tbarekyohannes መጀመሪያ አማረኛ በደንብ መፃፍ ተማር ከዛ ባለ ብዕሩን ፋኖን ለመተቸት ሞራል ባይኖርህም ቀርሽ ቅርሻታም
Amareja metsafe yetemare New ayasblme 😂😂😂😂😂
ያየሰው ሺመልስ ሁሌም እንደስደመምካኝ ነው 🙏 አንደንዴም እየለቀስኩኝ አንደንዴም ፋጋግ እየልኩኝ ያንተን ትንተኔ ተመስጬ እሰማለሁ ደሞም ምን አለ ለሆዳቸው የዳሩ ሚሊዮኖችን ካምሰጣን እንደንተ የሉትን ሺሆችን በሰጠን ብዬ ተመኘው 🙏
እንደዚህ ታሪክን አጣቅሶ ወቅታዊ አጀንዳን ህዝብ ነገሩን ከጥሩ አመዛዝኖ እንዲረዳ መጣር የአንድ ጋዜጠኛ ዋናኛ ጥሪው ነው‼️EF 🙏🏽✊🏽
የዘመናችን ድንቅ ጋዜጠኛ እና የፖለቲካ ተንታኝ ያዬ❤❤❤❤
መልካሙ ሁሉ ለአንተና ለባልደረቦችህ ይሁን።ያዬ የእኔ ጀግና❤
የህ መልክት ለአማራ ፋኖ ነው እባካቹህ አንድ ሁኑ ለምትወዱት ለአማራ ህዝብ ሰትሎ ልብን አትሰብሩት በፈጣሪያቹህ
Weyann gar mesrat kalchale fano saga yelewm
@@እውነትእውነቱን እኛ ብዙ ስራአለብን እዛው እንደጀመርክ ተወጣው ሁሌ እንደ ከረቫት መንጠልጠል ሆ😂😂
@@እውነትእውነቱን😊😊😊
ኢትዮፎርም አንደኛ! ጋዜጠኛ እንዲህ መሆን አለበት፡ የታሪክ ተመራማሪ እና ጎበዝ ተንታኝ ነው።
ያየሰው ሁሌም ያንተን ዘገባ እንደ መንፈሳዊ ትምህርት ተመስጬ ነው የምከታተለው በርታ የጋዜጠኛ ውሃ ልክ ነህ ።
በጣም ገረመኝ ተው የአማራ ፋኖወች ለጥላት ደስ አታሰኙት አንድ ሁኑ ድል ለፋኖ❤❤ድል ለአማራ ህዝብ ድልድልድል❤❤ድልድልድል
#የአማራ ትግል በታጋዮች መሰዋት እና እስራት አታቆመውም ።#አማራ ትግል ህዝባዊ ነው።#አማራ 💪💪💪🇪🇹
ኢህአፓ እያለ አማራ 2 አመት ፎከረ ከዛ ጥቂቶች ደርጊ ገቡ ግማሹ ሸሽቷል። ምንም ቆራጥነት የለም. ፈሪዎች ናቸው።
የፓለቲካ አቅም የለውም ጃዊሳ ምክንያቱም መጤ ነው ምንም ታሪካዊ ማስረጃ የለህም ለምን እንደምትታገል ውጤት የለህም ግን ከየትኛው ነህ ከ ሳውዲ ስሀራ ከ ኡማን ስሀራ ከ የመን ስሀራ በገባህበት ውጣ😂😂
ወሬ
ደነዝ@@aronyonas7563
😊😊😊😊@@aronyonas7563
በጣም ጥሩ ኣቀራረብ ነው።
ጀግና ጋዜጠኛ ነህ የእውነት the way you explain wow!!!
የሚገርመኝ ሁሌም ሩቅ ወደኋላ ሄዶ ለዜናው የሚመጥን ምሳሌና ማጣቀሻ ማቅረብ የመቻል ብቃትና መአዛ ያለው አቀራረብ ከጥሩ ትንታኔ ጋር አድናቆቴ የበዛ ነው ።ያውም እኮ እኔ ኢትዬ ፎረም አፍቃሪ ህወሀት ይመስለኛል ከሆነ ደግሞ ዘረኛ ሚዲያና አላማ ያለው እንጂ ነጻ ሚዲያ አይደለም ብዬ እያመንኩም ግን በብዙ ብቃቶቹ አድማጩ ነኝ የሚደነቀውንም አልነፍገውም ። ይሄም ምርጥ ትንታኔ ነው እውነትም ነው ።
ትንተናን አንተ ብቻ ተንትነው በጣም ትችላለህ ለሃገራችን ሰላም እመኛለሁ
ድንቅ ጥንቅር! እድሜና ጤና ላንተና ለሸበላው። ከመቀመጫዬ ብድግ ከአንገቴ ጎንበስ ብዬ አመሰግናለሁ ያዬዬ!
የዓለማችን ታላቅ ጋዜጠኛ ያየ🗣
ደስ ብሎን የምንሰማው የህዝብ ድምፅ ef❤
ያየ ሰው ጀግናየ እንካን ከዝህ ነብሰ በላ ወጣህ
እኔ በበኩሊ ይህ ሰው እጅ ሰእቶ ይሁን ተማራኩ አለውቅም ነገር ግን አንድ ሃሳብ ለመስጠት ያክል ትግል ግን መማረክ መክዳት መሞት የያዘ ነው እንዲህ ያለ ነገር ስፈጠር በጣም ነው እሚረብሸው ይህ የሚረብሽ ሲሜት ወደ ቁጣ መቀየር በጣም አስፈላጊ ነው ትልቅ ለውጥም ያመጣል መቆዘም አያስፈልግም እውነተኛ የትግል አላማ ከያዘ ድል መምጣቱ አይቀርም ሰለዚህ በርቱ
Wow Ethio Forum number one!
ተመልከት ዘገባ 🙏🙏🙏
ያየሰው ሺህመልስ ሥም ከግብር ጋር የተዋሃደልህ ጀግና ከጨካኞችና ከጨለምተኞች የእውር ድንብር ባለተራዎች እስር ቤት አውጥቶ እንኳን ለዚህ አበቃህ የጋዜጠኝነት ተሰጥኦህ አጀብ ያሰኛል እግዚአብሔር አይለይህ በርታ
ምርጥ ዘገባ ቀጥሉበት እ/ር ስላም ያምጣልን❤❤
አቦ ኢትዮ ፎረም ኑሩልን ድንቅ ትንተና
I love beautiful and hero people of tigray
ድንቅ ዘገባ ነው ያየ ሰው
Never ever see such genus genuine journalist of ever born in Ethiopia 🇪🇹
የፋኖ መሪ ነን የምትሉ ሁሉ ከአብርሐም ያየህ ተማሩ ምንም ለውጥ አያመጣም አሰግድ ኖረም አልኖረም
As usual, its an amazing, well researched, journalism of the highest standard, demonstrated by ethioForum. This is education!
ደንቅና ምሁራዊ ትንታኔ አደንቃችኋለሁ ።
አቤት የሚገርም እኮ ነው ጋዜጠኝነት እንዲህ ጠለቅ ብሎ በእውቀት የበሰለ ሲሆን እንዴት ይጣፍጣል።ታሪክን ከኋላና አሁን ያለበተን አጣቅሶ ወደፊትሰ ምን ሊመጣ እንደሆነ ጥርት ተደርጎ ይገለፃል እናመሰግናለን ኢትዬ ፎሮሞች።በርቱልን።በተለይ ትንተናውን ከየአቅጣጫው ተመልክቶ ፓለቲካልና ሌሎችንም ምልከታዎችን በማየት ለሚያቀርበው ልዪ አድናቆት አለኝ።keep it up!!!!
ድል ለአማራ ፋኖ
በ እሰክደርና በሀብታሙ አያሌዉ የሚቀለበሰ የአማሐራ ትግል የለም። ድል ለአማሐራ ፋኖ ❤❤❤❤
ETHIO FORUM THE MOST OUTSTANDING MEDIA . .THAT CAN NEVER EVER BE COMPARED TO ANY CHANNEL
thanks .my best journalist and good reporter with best accent and sound thanks again
በትክክል ወንድሜ ምርጥ ትንታኔ ፈጣሪ ይባርክህ
እዉነት ጀግንነት ፍቅር የሆነ ሚድያ❤❤❤❤
ትችላለህ❤❤❤❤❤
ያየሰው ድምፅህ ሳይሆን የእርዮት አለም አተያየት ዳግማዊ ዋለልኝ መኮነን እልሃለሁ።
እሱ የዘራው ዘራው ነው ይሄ ሰቆቃየምንየዎ አፈሩም ሰማዩም እሳት ይሁንበት
ቁጥር አንድ ምርጥ ብቃት ያለህ ጋዜጠኛ ነህ በእውነት ታሪክን ወደ ኋላ መለስ ብለን ያየንበት ድንቅ ትንታኔ❤❤
አርበኛና ጀግናው የግንባር ተፋላሚም የጎንደሩ ጀግና ውባንተ እና ነሁሰናይ እድሁም አቤኔዘርም ጠፍተውን ተበልተውብንም ዶቄት አድርገነዋል ።እክዋን በሴራና በአሉባልታ ለወሰዱት አሰግድ ፋኖ ወደፊት።❤❤❤❤❤❤
የዚህ ትግል ውጣ ውረድና መስመሩን ሁሉ የምታሳየን ታጋይ ጋዜጠኛ ያየ ሰው በርታ ወድሜ ጀግና ነህ አንተ።❤❤❤❤
በጣም ገራሚ ግንዛቤን የሚሰጥ ምርጥ አስተውሎት ነው ያዬ ምርጥ ሰው❤❤❤❤❤
ኢትዮ ፎረም ታማኝ የመረጃ ድምፅ
እዉነት ለመናገር ያኔ በሰሪሀው ዘገባ ተደምሜ ነበር !! እናመሰግናለን !!
It is one of your best report!ThanksWe were tired about your non ending and seemingly retaliatory report about Dr. Abiy
በጣምበጣም ልናመሰግናቹይገባል እግዛብሄርሁልግዜ ከጎናቹእንዲሆንእንፀልያለን ሌላምንማረግይቻላላ።
እግዚአብሔር ይባርክ ወዳጄ።
ትግሉ የህዝብ ነው ይቀጥላል!!! ለማና መገርሳና አራጁም ተለያይተዋል በህዋሀትም ጊዜ እንዲሁ ስለዚህ አትደነቁ ትግሉ ይቀጥላል!!! ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ!!! 🥰💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻
Great professionalism, great analysis! You are the real journalist !!
ዋው ትችላለህ ያየ I can listen to you all day!
ያየሰው የአማራ ታጋዩችም ሆኑ አክስቲቪስቶች ካዳመጡና ወደ ቀልባቸው ከተመለሱ ከበቂ በላይ የገለፅክላቸው/ያብራራህላቸው ከመሆኑም በላይ ለአባላቱም ሆነ ለታጋዩ ትልቅ የስነልቦና ስንቅ ሊሆን የሚችል ፁሁፍ ሆኖ አግኝቼዋለሁ። በግሌ ላመሰግንህ እወዳለሁ።
በጣም ኣሪፍ ሚድያ ነው ከኢ/ያ ቀዳሚ ነው በርታ ወዳጄ
Perfect and logical analysis
Ethio forum ትለያለህኮ ትዋዳዳር ዘይብሉ ያየ❤
እውነት ትለያለህ ወንድማችን
ምርጥ ሰውና ሚዲያ!! በርታ በርቱ ታሪክ እየሰራችህ ነው።
Thank you yayesew shimelsr you are really and articulate
ገራሚ ትንታኔ ነው አንበሳ የበለጠ ያጠነክረናል ድሉ የፍኖ ነው 🎉🎉🎉🎉
ኢትዮ ፎረም የህዝብ ድምፅ ነው ስንል በምክኒያት ነው ❤❤❤❤🎉
ጋዜጠኝነት ከናተ ውጭ ወደ ውጭ በተለይ ያያሰው ሽመልስ ታሪክን እያጠቀሰ መተንተኑ ልዩ ነው በርቱ
Absolutely, you are right, bro. Thank you 💯%
ምርጡ ሰው ያዬሰው እግዚአብሔር ይባርክህ
ጥላቻና ተቃዉሞ የለበትም በሚባል መልኩ ስለጠላሁት ስለወደድኩት ደጋፊነኝ ነቃፊ ነኝ ሳትል ሚዛናዊ አቀራረብህ ከመረጃና ከማሠረጃ ጋር አድርህ ስለምታቀርብ ኢትዮፎረም የተሻለ ነዉ ከሁሉም በርቱ በዚሁ ቀጥሉ
Wooow Extraordinary Journalist! በፖለቲካ አመለካከትህ አልስማማም…ችሎታህን አለማድነቅ ግን ድንቁርና ነዉ!
Ethio🇪🇹forum♥️እናመሰግናለን🙏
ያዬ ምርጥ እንደሁሌውም አሪፍ ትንተና ነው 🙏
እንዲህ ነው ዘገባ ማለት!!! አዋቂ እንዲጠቀምበትም ታሪክን ጠቅሶ ማሳየት መቻሉ ዘጋቢውንና የፅሁፉን አዘጋጂ ገራሚ ያደርገዋል።እስኪ ማስ ሚዲያ የምትሰሩ ቢያንስ ይዘቱን ተዉና ከዚህ ዘገባ አዘጋገብን ተማሩ
ታሪክ ራሱን እየደገመ ነው💪
በኔ ዘመን እንደነዚህ አይነት ጋዜጠኞች መስማት መታደል ነው "በርግጠኝነት እንደ ያየሰውና አበበ ባዩ ጋዜጠኞት በኢትዮጵያ ለማግኘት 100 ዓመት መጠበቅ አለብን እሱም ከተገኘ ነው እንዋጠው ሀቅ ነው አለቀ።
ድል ለአማራፋኖ❤❤❤❤
በጣም ጣፍጭ ቪዲወ❤❤❤
ያየሰው ሽመልስ ምርጥ ትንተና
ጥሩ ትንታኔ ነው
ጥሩ ትንታኔ ነው የምታቀርበው በርታ ወንድሜ
ትችላለህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም ግልፅና ታሪካዊ የሆነ ትንተና ❤
This is the best advice for armed group if there is anyone to 👂hear
ያየህሰው "እጅ ሰጠ የሚለውን" አንቀበለውም በፍፁም። ነገርያው ተንኮል ነው፤መረጃ የሰጠ ሰው አለ ይህንን ማን እንዳደረገው ደግሞ ግልፅ ነው።
Love your expression and update of politics
እውነትም ያየ ሰው❤❤❤❤
ሥጀመር አሰግድ መኮነን አጅ አይሠጥም እንወያይ ብለዉነዉ የገዛጎደኞቹ አሣልፈዉ የሰጡት እትዮ ፎረም በርታ
ትክክል ብለሀል
ድንቅ.ጋዜጠኛ.ዋው
Respect TDF🥰🕊💎
የዜና ጥንቅራችሁ ደስ ይላል
ድል ለፋኖ ።
ኢትዮ ፎረም ብጣዕሚ ገራሚ ጋዜጠኛ ይመቺኹም አነ ልገርመኒ ዓለም ብሰላም እንተትነብር ክንደይ መጥዐመላ ነይሩ ሰላም ነዛ ዓለም
አሰግደ ጀግና
ያየስ እወድሀለሁ ቀጥልበት። እግዚአብሔርም እውቀትን ጨማምሮ ይስጥህ
Good job as usual.Thank you .I hope they learn from their mistake.Take care young man.
ጀግናው ያየሰው ሽመልስ ኑርልኝ!!
ሚገርም ትንተና ነው 👌
ድል ለፍኖ
ኢትዬ ፈሮሞች ለእውነት የቀማቹ
@@899-r9nፈሳም!! ገና ፋኖ ይገዛሀል.
ጄዝባ@@899-r9n
ያየሰውን የሚወድ like ያድርግ 💪❤
@@ethiopiatiktok1568እኔ ደሞ የህዉሃት ደጋፍ ስለሆነነዉ የምወደዉ 😅😅ጅል ድምጽ ከሆነህ ምን ኣገባህ ስለህዉሃት ማሃይም😮
@@ethiopiatiktok1568ችግርህ ነው። ማንንም መደገፍ መብቱ ነው። እኔ ልምረጥልህ አትበል።አይምሮህን ሰፋ አድርገው። ዴሞክራሲያዊ አመለካከት ይኑርህ
@@ethiopiatiktok1568እንዳንተ አይነቱ ሞቶም ሆነ ቆሞም እደማይጠቅም ሁሉ ደግፈህም ጠልተህም ጥቅም አልባ ነህ።
ያየሠሰው ማለት አፍቃሬ ህወሃት ነው። አማራ ሆኖ ለአማራ ያልቆመ
Forum , real journalists serving the truth . Hod bless you let Ethiopia free from the dictator like Abiy and others troubled makers.
No word!!! Thanks 👍👍👍👍👍
🎉🎉🎉🎉🎉🎉የጠራ የትግል አላማ ያለው ሐይል ነው የአማራ ትግል ምክንያቱም በኢትዮጵያ ውስጥ መኖር አለመኖር ጉዳይ ነው ከዚህ ለማትረፍ መነሻውን አማራ መዳረሻው ኢትዮጵያ በማድረግ ተነሳቶል
ከዲያስፖራው ጋር ካለህ ንቀት እና መጠን ያለፈ ጅምላ ተደጋጋሚ ነቀፋ በቀር ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ: በርታ!
ትንታኔ በያዬ ያስደስተኛል ጀግና ጋዜጠኛ
ኢትዮ ፎረምን ደረጃ ከሰጠነው አንደኛን ብቻ ነውውው ማንም አይፎካከረውም
ድንቅ ትንታኔ!ፋኖዎች ከዚህ ትንታኔ ብዙ ይማራሉ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ🙏🙏🙏
ፍኖ ሊማር አቅም የሌለው የሽፍቶች ሰብሰብ ስለሆነ።
@@tbarekyohannesደደብ አንተም ተምረህ ይሄው በአማረኛ ለመፃፍ በቅተሀል ርኩስ የመሀይም ልጂ ቡሽቲ
@@tbarekyohannesቅማል
@@tbarekyohannes መጀመሪያ አማረኛ በደንብ መፃፍ ተማር ከዛ ባለ ብዕሩን ፋኖን ለመተቸት ሞራል ባይኖርህም ቀርሽ ቅርሻታም
Amareja metsafe yetemare New ayasblme 😂😂😂😂😂
ያየሰው ሺመልስ ሁሌም እንደስደመምካኝ ነው 🙏 አንደንዴም እየለቀስኩኝ አንደንዴም ፋጋግ እየልኩኝ ያንተን ትንተኔ ተመስጬ እሰማለሁ ደሞም ምን አለ ለሆዳቸው የዳሩ ሚሊዮኖችን ካምሰጣን እንደንተ የሉትን ሺሆችን በሰጠን ብዬ ተመኘው 🙏
እንደዚህ ታሪክን አጣቅሶ ወቅታዊ አጀንዳን ህዝብ ነገሩን ከጥሩ አመዛዝኖ እንዲረዳ መጣር የአንድ ጋዜጠኛ ዋናኛ ጥሪው ነው‼️EF 🙏🏽✊🏽
የዘመናችን ድንቅ ጋዜጠኛ እና የፖለቲካ ተንታኝ ያዬ❤❤❤❤
መልካሙ ሁሉ ለአንተና ለባልደረቦችህ ይሁን።ያዬ የእኔ ጀግና❤
የህ መልክት ለአማራ ፋኖ ነው እባካቹህ አንድ ሁኑ ለምትወዱት ለአማራ ህዝብ ሰትሎ ልብን አትሰብሩት በፈጣሪያቹህ
Weyann gar mesrat kalchale fano saga yelewm
@@እውነትእውነቱን እኛ ብዙ ስራአለብን እዛው እንደጀመርክ ተወጣው ሁሌ እንደ ከረቫት መንጠልጠል ሆ😂😂
@@እውነትእውነቱን😊😊😊
ኢትዮፎርም አንደኛ! ጋዜጠኛ እንዲህ መሆን አለበት፡ የታሪክ ተመራማሪ እና ጎበዝ ተንታኝ ነው።
ያየሰው ሁሌም ያንተን ዘገባ እንደ መንፈሳዊ ትምህርት ተመስጬ ነው የምከታተለው በርታ የጋዜጠኛ ውሃ ልክ ነህ ።
በጣም ገረመኝ ተው የአማራ ፋኖወች ለጥላት ደስ አታሰኙት አንድ ሁኑ ድል ለፋኖ❤❤ድል ለአማራ ህዝብ ድልድልድል❤❤ድልድልድል
#የአማራ ትግል በታጋዮች መሰዋት እና እስራት አታቆመውም ።#አማራ ትግል ህዝባዊ ነው።#አማራ 💪💪💪🇪🇹
ኢህአፓ እያለ አማራ 2 አመት ፎከረ ከዛ ጥቂቶች ደርጊ ገቡ ግማሹ ሸሽቷል። ምንም ቆራጥነት የለም. ፈሪዎች ናቸው።
የፓለቲካ አቅም የለውም ጃዊሳ ምክንያቱም መጤ ነው ምንም ታሪካዊ ማስረጃ የለህም ለምን እንደምትታገል ውጤት የለህም ግን ከየትኛው ነህ ከ ሳውዲ ስሀራ ከ ኡማን ስሀራ ከ የመን ስሀራ በገባህበት ውጣ😂😂
ወሬ
ደነዝ@@aronyonas7563
😊😊😊😊@@aronyonas7563
በጣም ጥሩ ኣቀራረብ ነው።
ጀግና ጋዜጠኛ ነህ የእውነት the way you explain wow!!!
የሚገርመኝ ሁሌም ሩቅ ወደኋላ ሄዶ ለዜናው የሚመጥን ምሳሌና ማጣቀሻ ማቅረብ የመቻል ብቃትና መአዛ ያለው አቀራረብ ከጥሩ ትንታኔ ጋር አድናቆቴ የበዛ ነው ።
ያውም እኮ እኔ ኢትዬ ፎረም አፍቃሪ ህወሀት ይመስለኛል ከሆነ ደግሞ ዘረኛ ሚዲያና አላማ ያለው እንጂ ነጻ ሚዲያ አይደለም ብዬ እያመንኩም ግን በብዙ ብቃቶቹ አድማጩ ነኝ የሚደነቀውንም አልነፍገውም ። ይሄም ምርጥ ትንታኔ ነው እውነትም ነው ።
ትንተናን አንተ ብቻ ተንትነው በጣም ትችላለህ ለሃገራችን ሰላም እመኛለሁ
ድንቅ ጥንቅር! እድሜና ጤና ላንተና ለሸበላው። ከመቀመጫዬ ብድግ ከአንገቴ ጎንበስ ብዬ አመሰግናለሁ ያዬዬ!
የዓለማችን ታላቅ ጋዜጠኛ ያየ🗣
ደስ ብሎን የምንሰማው የህዝብ ድምፅ ef❤
ያየ ሰው ጀግናየ እንካን ከዝህ ነብሰ በላ ወጣህ
እኔ በበኩሊ ይህ ሰው እጅ ሰእቶ ይሁን ተማራኩ አለውቅም ነገር ግን አንድ ሃሳብ ለመስጠት ያክል ትግል ግን መማረክ መክዳት መሞት የያዘ ነው እንዲህ ያለ ነገር ስፈጠር በጣም ነው እሚረብሸው ይህ የሚረብሽ ሲሜት ወደ ቁጣ መቀየር በጣም አስፈላጊ ነው ትልቅ ለውጥም ያመጣል መቆዘም አያስፈልግም እውነተኛ የትግል አላማ ከያዘ ድል መምጣቱ አይቀርም ሰለዚህ በርቱ
Wow Ethio Forum number one!
ተመልከት ዘገባ 🙏🙏🙏
ያየሰው ሺህመልስ ሥም ከግብር ጋር የተዋሃደልህ ጀግና ከጨካኞችና ከጨለምተኞች የእውር ድንብር ባለተራዎች እስር ቤት አውጥቶ እንኳን ለዚህ አበቃህ የጋዜጠኝነት ተሰጥኦህ አጀብ ያሰኛል እግዚአብሔር አይለይህ በርታ
ምርጥ ዘገባ ቀጥሉበት እ/ር ስላም ያምጣልን❤❤
አቦ ኢትዮ ፎረም ኑሩልን ድንቅ ትንተና
I love beautiful and hero people of tigray
ድንቅ ዘገባ ነው ያየ ሰው
Never ever see such genus genuine journalist of ever born in Ethiopia 🇪🇹
የፋኖ መሪ ነን የምትሉ ሁሉ ከአብርሐም ያየህ ተማሩ
ምንም ለውጥ አያመጣም አሰግድ ኖረም አልኖረም
As usual, its an amazing, well researched, journalism of the highest standard, demonstrated by ethioForum. This is education!
ደንቅና ምሁራዊ ትንታኔ አደንቃችኋለሁ ።
አቤት የሚገርም እኮ ነው ጋዜጠኝነት እንዲህ ጠለቅ ብሎ በእውቀት የበሰለ ሲሆን እንዴት ይጣፍጣል።ታሪክን ከኋላና አሁን ያለበተን አጣቅሶ ወደፊትሰ ምን ሊመጣ እንደሆነ ጥርት ተደርጎ ይገለፃል እናመሰግናለን ኢትዬ ፎሮሞች።በርቱልን።በተለይ ትንተናውን ከየአቅጣጫው ተመልክቶ ፓለቲካልና ሌሎችንም ምልከታዎችን በማየት ለሚያቀርበው ልዪ አድናቆት አለኝ።keep it up!!!!
ድል ለአማራ ፋኖ
በ እሰክደርና በሀብታሙ አያሌዉ የሚቀለበሰ የአማሐራ ትግል የለም። ድል ለአማሐራ ፋኖ ❤❤❤❤
ETHIO FORUM THE MOST OUTSTANDING MEDIA . .THAT CAN NEVER EVER BE COMPARED TO ANY CHANNEL
thanks .my best journalist and good reporter with best accent and sound thanks again
በትክክል ወንድሜ ምርጥ ትንታኔ ፈጣሪ ይባርክህ
እዉነት ጀግንነት ፍቅር የሆነ ሚድያ❤❤❤❤
ትችላለህ❤❤❤❤❤
ያየሰው ድምፅህ ሳይሆን የእርዮት አለም አተያየት ዳግማዊ ዋለልኝ መኮነን እልሃለሁ።
እሱ የዘራው ዘራው ነው ይሄ ሰቆቃየምንየዎ አፈሩም ሰማዩም እሳት ይሁንበት
እሱ የዘራው ዘራው ነው ይሄ ሰቆቃየምንየዎ አፈሩም ሰማዩም እሳት ይሁንበት
ቁጥር አንድ ምርጥ ብቃት ያለህ ጋዜጠኛ ነህ በእውነት ታሪክን ወደ ኋላ መለስ ብለን ያየንበት ድንቅ ትንታኔ❤❤
አርበኛና ጀግናው የግንባር ተፋላሚም የጎንደሩ ጀግና ውባንተ እና ነሁሰናይ እድሁም አቤኔዘርም ጠፍተውን ተበልተውብንም ዶቄት አድርገነዋል ።እክዋን በሴራና በአሉባልታ ለወሰዱት አሰግድ ፋኖ ወደፊት።❤❤❤❤❤❤
የዚህ ትግል ውጣ ውረድና መስመሩን ሁሉ የምታሳየን ታጋይ ጋዜጠኛ ያየ ሰው በርታ ወድሜ ጀግና ነህ አንተ።❤❤❤❤
በጣም ገራሚ ግንዛቤን የሚሰጥ ምርጥ አስተውሎት ነው ያዬ ምርጥ ሰው❤❤❤❤❤
ኢትዮ ፎረም ታማኝ የመረጃ ድምፅ
እዉነት ለመናገር ያኔ በሰሪሀው ዘገባ ተደምሜ ነበር !! እናመሰግናለን !!
It is one of your best report!Thanks
We were tired about your non ending and seemingly retaliatory report about Dr. Abiy
በጣምበጣም ልናመሰግናቹይገባል እግዛብሄርሁልግዜ ከጎናቹእንዲሆንእንፀልያለን ሌላምንማረግይቻላላ።
እግዚአብሔር ይባርክ ወዳጄ።
ትግሉ የህዝብ ነው ይቀጥላል!!! ለማና መገርሳና አራጁም ተለያይተዋል በህዋሀትም ጊዜ እንዲሁ ስለዚህ አትደነቁ ትግሉ ይቀጥላል!!! ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ!!! 🥰💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻
Great professionalism, great analysis! You are the real journalist !!
ዋው ትችላለህ ያየ I can listen to you all day!
ያየሰው የአማራ ታጋዩችም ሆኑ አክስቲቪስቶች ካዳመጡና ወደ ቀልባቸው ከተመለሱ ከበቂ በላይ የገለፅክላቸው/ያብራራህላቸው ከመሆኑም በላይ ለአባላቱም ሆነ ለታጋዩ ትልቅ የስነልቦና ስንቅ ሊሆን የሚችል ፁሁፍ ሆኖ አግኝቼዋለሁ። በግሌ ላመሰግንህ እወዳለሁ።
በጣም ኣሪፍ ሚድያ ነው ከኢ/ያ ቀዳሚ ነው በርታ ወዳጄ
Perfect and logical analysis
Ethio forum ትለያለህኮ ትዋዳዳር ዘይብሉ ያየ❤
እውነት ትለያለህ ወንድማችን
ምርጥ ሰውና ሚዲያ!! በርታ በርቱ ታሪክ እየሰራችህ ነው።
Thank you yayesew shimelsr you are really and articulate
ገራሚ ትንታኔ ነው አንበሳ የበለጠ ያጠነክረናል ድሉ የፍኖ ነው 🎉🎉🎉🎉
ኢትዮ ፎረም የህዝብ ድምፅ ነው ስንል በምክኒያት ነው ❤❤❤❤🎉
ጋዜጠኝነት ከናተ ውጭ ወደ ውጭ በተለይ ያያሰው ሽመልስ ታሪክን እያጠቀሰ መተንተኑ ልዩ ነው በርቱ
Absolutely, you are right, bro. Thank you 💯%
ምርጡ ሰው ያዬሰው እግዚአብሔር ይባርክህ
ጥላቻና ተቃዉሞ የለበትም በሚባል መልኩ ስለጠላሁት ስለወደድኩት ደጋፊነኝ ነቃፊ ነኝ ሳትል ሚዛናዊ አቀራረብህ ከመረጃና ከማሠረጃ ጋር አድርህ ስለምታቀርብ ኢትዮፎረም የተሻለ ነዉ ከሁሉም በርቱ በዚሁ ቀጥሉ
Wooow Extraordinary Journalist! በፖለቲካ አመለካከትህ አልስማማም…ችሎታህን አለማድነቅ ግን ድንቁርና ነዉ!
Ethio🇪🇹forum♥️እናመሰግናለን🙏
ያዬ ምርጥ እንደሁሌውም አሪፍ ትንተና ነው 🙏
እንዲህ ነው ዘገባ ማለት!!! አዋቂ እንዲጠቀምበትም ታሪክን ጠቅሶ ማሳየት መቻሉ ዘጋቢውንና የፅሁፉን አዘጋጂ ገራሚ ያደርገዋል።እስኪ ማስ ሚዲያ የምትሰሩ ቢያንስ ይዘቱን ተዉና ከዚህ ዘገባ አዘጋገብን ተማሩ
ታሪክ ራሱን እየደገመ ነው💪
በኔ ዘመን እንደነዚህ አይነት ጋዜጠኞች መስማት መታደል ነው "በርግጠኝነት እንደ ያየሰውና አበበ ባዩ ጋዜጠኞት በኢትዮጵያ ለማግኘት 100 ዓመት መጠበቅ አለብን እሱም ከተገኘ ነው እንዋጠው ሀቅ ነው አለቀ።
ድል ለአማራፋኖ❤❤❤❤
በጣም ጣፍጭ ቪዲወ❤❤❤
ያየሰው ሽመልስ ምርጥ ትንተና
ጥሩ ትንታኔ ነው
ጥሩ ትንታኔ ነው የምታቀርበው በርታ ወንድሜ
ትችላለህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም ግልፅና ታሪካዊ የሆነ ትንተና ❤
This is the best advice for armed group if there is anyone to 👂hear
ያየህሰው "እጅ ሰጠ የሚለውን" አንቀበለውም በፍፁም። ነገርያው ተንኮል ነው፤መረጃ የሰጠ ሰው አለ ይህንን ማን እንዳደረገው ደግሞ ግልፅ ነው።
Love your expression and update of politics
እውነትም ያየ ሰው❤❤❤❤
ሥጀመር አሰግድ መኮነን አጅ አይሠጥም እንወያይ ብለዉነዉ የገዛጎደኞቹ አሣልፈዉ የሰጡት እትዮ ፎረም በርታ
ትክክል ብለሀል
ድንቅ.ጋዜጠኛ.ዋው
Respect TDF🥰🕊💎
የዜና ጥንቅራችሁ ደስ ይላል
ድል ለፋኖ ።
ኢትዮ ፎረም ብጣዕሚ ገራሚ ጋዜጠኛ ይመቺኹም አነ ልገርመኒ ዓለም ብሰላም እንተትነብር ክንደይ መጥዐመላ ነይሩ ሰላም ነዛ ዓለም
አሰግደ ጀግና
ያየስ እወድሀለሁ ቀጥልበት። እግዚአብሔርም እውቀትን ጨማምሮ ይስጥህ
Good job as usual.
Thank you .
I hope they learn from their mistake.
Take care young man.
ጀግናው ያየሰው ሽመልስ ኑርልኝ!!
ሚገርም ትንተና ነው 👌
ድል ለፍኖ
ኢትዬ ፈሮሞች ለእውነት የቀማቹ
@@899-r9nፈሳም!! ገና ፋኖ ይገዛሀል.
ጄዝባ@@899-r9n
ያየሰውን የሚወድ like ያድርግ 💪❤
@@ethiopiatiktok1568እኔ ደሞ የህዉሃት ደጋፍ ስለሆነነዉ የምወደዉ 😅😅ጅል ድምጽ ከሆነህ ምን ኣገባህ ስለህዉሃት ማሃይም😮
@@ethiopiatiktok1568ችግርህ ነው። ማንንም መደገፍ መብቱ ነው። እኔ ልምረጥልህ አትበል።አይምሮህን ሰፋ አድርገው። ዴሞክራሲያዊ አመለካከት ይኑርህ
@@ethiopiatiktok1568እንዳንተ አይነቱ ሞቶም ሆነ ቆሞም እደማይጠቅም ሁሉ ደግፈህም ጠልተህም ጥቅም አልባ ነህ።
ያየሠሰው ማለት አፍቃሬ ህወሃት ነው። አማራ ሆኖ ለአማራ ያልቆመ
Forum , real journalists serving the truth . Hod bless you let Ethiopia free from the dictator like Abiy and others troubled makers.
No word!!! Thanks 👍👍👍👍👍
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የጠራ የትግል አላማ ያለው ሐይል ነው የአማራ ትግል ምክንያቱም በኢትዮጵያ ውስጥ መኖር አለመኖር ጉዳይ ነው ከዚህ ለማትረፍ መነሻውን አማራ መዳረሻው ኢትዮጵያ በማድረግ ተነሳቶል