ከሚቀልዱብህ ፤ ከሚያጣጥሉህ ሰዎች ራቅ .... |How to win self doubt |
Вставка
- Опубліковано 6 лют 2025
- 2ተኛ ዙር የዩቲዩብ ክላስ አዳማ ላይ ለመማር 0948486063
በራስ መተማመን ለማሳደግ 4 ወሳኝ ነጥቦች| Tips to improve confidence
• በራስ መተማመን ለማሳደግ 4 ወሳኝ ...
in this video we discussed on how to get or acquire what you want in life. practical steps towords your goal.
Yes እኔ እንደ ታላቅ ወንድም ነው የምሰማህ
Thanks bro.......
ሁሉን ነገሮች ተው እና መጀመርያ ፀልይ ከዛ መፅሐፍ ቅዱስ አንብብ ከዛ አሁን የተባሉት ነገሮች ተራ ሁነው ትተገብራቸዋለህ ቀላል ነው የሰዎችን 1st 2nd 3rd step የሚልሁን አትጠብቅ ቀላሉ መንገድ እና ውጤታማው ይህ ነው
የቪዲዮዎችህ ይዘት አባቶቻችን ያቆዩልንን መልካም ልምዶችን ሀይማኖትን ይበልጥ ደሞ ኢትዮጵያዊነትን አጉልተው ያሳያሉ። ለካ ራሴን አላውቀውም ነበር ወደራሴ እንንዳይ ስለረዳሀኝ አመሠግናለሁ።
መልካም ነዉ ተምራቱ እውናት ነዉ ሰዉ wexeta Lamhone Baras Matam Asifalgi New Berate Tebarki❤❤❤❤🎉🎉🎉👍👍👍👍
እባክህ ባለፈው ጊዜያት ስላባከነው ጊዜ እና ስላጠፋነው ጥፋት እንዴት ራሳችንን ይቅር ማለት እንደምንችል እና ራሳችንን ከሰዎች ጋር compare ስላለማድረግ ቪዲዮ ስራልን 🙏
እኔም እምፈልገው ጠያቄ በማይረባ ሰው መሸውድን እደት ከጥፋታችን ተማረነ መቸም ፈጣሪ የለውነው እልና ገን ሰውአደለሁ እደትልርሳ የተሸውደከየበትን ብቡዙምገድ ነው መሸወድ ሲባል ቡዙናቸው
እኔም ተጎጅ ሁኘ እያለ ራሴን መውቀስ ፣መናደድ ፣ፀፀት ለምን አመንሁ እያልሁ ራሴ ላይ ትልቅ ጭንቀት ሁኖ ብኛል እንዴት ማለፍ እንችላለን በሰራልን
ድክም ብሎኝ እክፍሌ የመጣሁት ለመተኛት ነበር ግን አልችልም ያንተን ቪዲዯ አይቶ ማለፍ
በፍርሀት ምክንያት ያላጣሁት ነገር የለም በጣም ትልቅ በሽታ ፍርሀት ነዉ። አደለም ፕረዘንቴሽን ላቀርብ ስም ሲጠራ አቤት ማለት በጣም እፈራ ነበር አመቱ መጨረሻ ላይ እዚህ ክፍል ነሽ ብለዉ መምህራን ያፈጡብኝ ነበር😢 እናም ፍርሀቴ ተከትሎኝ እስካሁን እራሴን እንዳልሆን አደረገኝ ብቻ ወላጆች ልጆቻችሁን ቀለል አድርጋቹ አሳድጉ ተዉ ተዉ ይሄ አይሆንም ይሄ አይደረግም ዝበል አትችልም አታምርም ሰነፍ ነህ ምናምን የሚሉ ጩኸቶች መጨረሻ ላይ ፈሪ ያደርጋል ለቃላቶቻቹ ተጠንቀቁ
You’re not alone the same here
ሀቅ ነው😢
እኔም አሁን ትግል ላይ ነኝ ፉርሀትን ለመጋፈጥ
መልካም አሰተማሪ ነህ አመሰግናለሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ብዙ ግዜ tik tak ላይ ሳጠፋ ነበር አሁን ግን በእውነት ብዙ አተረፍኩ እዚህ tyoube ላይ ትርባረክ ❤️🙏
ይክሩ ምርጥ ሠዉ ነፍ አመት ኑርልን ትምህርቶችህ ሂወት አላቸዉ የኔ ምርጦች 1 ኩራ 2ሳሚ 3አሁን ደሞ አለ ምርጥ አዲሥ የማጣ 4 አብነት 5 ዶ ር ወዳጀ መሀሪን ዋዉ የማይሰለቹኚ 👌💓🙏👌💓🙏
ድክም ብሎኝ ነው የገባውት የምተኛበት ሰዐት በጣም ትንሽ ነው ያንተን ቪዲዮ አለማየት አይቻልም ጠንካራ እንድሆን የረዳከኝ አንተ ነህ መድሀኒያለም ባለክበትበ ይጠብቅ
ሁለተኛ ቀኔ ነው ሳደምጥህ በዚህ ቀጥዬ ስድስት በር ብከታተል ህይወቴ complecty ይቀየራል ብዬ አምኛለው ስለዚህ አደምጥሀለው❤
ኪራ ዬ የኛ መልካም ወንድም thank u 😢❤
ድንቅ ትምህርት። እናመሰግናለን
Emamsginle ❤️❤️❤️❤️
I always learn new things for you and appreciate you
Thank you bro. If you can or possible please upload audio book too. I live in middle East I don't have time to read book.
በርታ ብሮ ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉እናመሰግናለን በርታ ያለፈታሪክ አስሮ ወደሃላ ይጎተኛል ምክር ምንይሆን
Hello my beloved brother good to see you I haven't seen you for a while anyway I'm happy to see you I love you awesome good job thank you for helping others❤❤❤😮Tuti.
ዛሬ አንደኛ ዋውውውው
ኪራዬ ዌልካም❤።
ስላለፈው ነገር እንደት መርሳት እንዳለብን ቪድዮ ስራልን?
ዋው ኪራ በጣም የሚጠቅም ምክር ነው😮
😊😊😊 KIRAYE Thank you so much,Fear is very natural it sometimes helps from shameful actions 👏👏👏
ኪራ WOW!!!❤❤❤❤❤
Thank you so much for sharing my brother 🙏 ❤️ 🙏
Thanks 👍🏾👍🏾👍🏾
እናመሰግናለን ወንድሜ
Wow my brother this is the best job just continue👍👍
Nice.... and I really like your energy ..
ተባረክ
Kiruy Adegna neki 🔥🔥😍💙❤❤❤
እባክህን ወንድም ካየኸዉ ስልክህን አስቀምጥልኝ please
Great content bro, keep it up!
Thanks for your help bro ,keep it up .
Thank you bro♥️it's reality
Kira telyaleh ante 💪
ኪራ❤🥰
Thank you kiru
thank you a lot!!!!
Kira miriti ❤❤❤
በአካል ማውራት እፈልጋለሁ❤❤❤
Menaw menaw ye metaweraw English or amrena menden new andun merat?
yanten meker eyesemaw defar honku kiraya weded new maregek ❤❤❤
ከጎደኛ 100%
Yeah, sure, I have so many hands on me, but I'm the winner❤❤❤❤❤😅Tuti again ❤❤sis is the best, don't i? hmmmm yeah 😅😂lol well am trying to make smile 😃 😂kidding .
❤❤የኔ እንቁ ኪራየ ቴኪው
❤
tnxxxxxxx
ኪራዬ
አዎ እንዲ ነው እንጂ ቅመም የምን መጥፉት እናመሰግናለን ❤ ትለያለክ ቅመምዬ
ጡሩ ሀሳብ ሆኖ ኢንግልዘኛ አታብዛ የሚረዳ ሰዉ
ሳህ
🎉kira 👍le comment tshkdadmku😄👍
❤❤❤❤
Wow andegna negn zare welcome wwndime❤❤
ከ 7 አሰከ እስከሠባት አስተካክል ሌላው ጥሩነው
10q techer
ኪሩ ጥያቄ አለኝ በተቻለህ መጠን መልስልኝ ?? ፕሊስ 😥 እንዳታልፈኝ እኔ ነፍስ ካወቅሁ አንስቸ እስከ 20ዎቹ ድረስ በራስ መተማመኔና ኮንፊደንሴ በጣም ጥሩ ነበር ያመንሁበትን ነው ነወ እማረገው የሰወችን ትችት አልሰማም ነበር አሁን አሁን ግን እየወረደ እየወረደ መጣ በጣም እራሴን አግቸ ነው ያለሁት ??ምን ባደርግ ነው ወደነበርሁበት ምመለሰው????
ere sle subconscious mind video sraln bakh esktsera commentlay meteyeken alakomm
🎉🎉🎉🎉❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👍🙏
አህለን የኛ ውድ መምህር😊
ተራ እከታተላለሁ ለኮሜት ስላልተመቸኝ እጂ ሲቀጥል ያሁኑን ገና እደሠማሁህ ነው የትናቱ ግን በደብ ትክክል ነህ እግሊዘኛው አልተያዘኝም እጂ በጣም ተመችቶኛል አወ ሴቶቾ ሀላፊነት የሚሠማው እጂ ሸለጥለጥ የሚል አፈልግም ስለስድስተኛዋ ምርጫ በጣም ነው የሣኩት አስለን ባዶ እደሆን ተረድቻለሁ እና ሴቶች ማንኛውን ለመወሠን ያስቸግራቸዋል የሚፈልጉትን አያውቁም ለሚለው ሣህ ግን እኔ አላጋጠመኝም ለትዳር ስፈልግ አዱን ወሠኩ ዱአ አደረኩ እሡው ሆነ አልሀምዱሊላህ መካከለኛ ሆነን ህይወትን ይዘናል መኖር አልሀምዱሊላህ ያሁኑን በደብ ልስማ ያስፈልገኛል ሽኩረን😊
ኪራ ያንንን የአሣውን ታሪክ ቆየት አለ እስቶሪ አድርጌው ኢሂው ከዛ ቡሀላ አኮረፈኝኝ በቃ ሊዋጥለት አልቻለም ጉድድ ሆኛለሁ ሰልፊሽ ነሽ ተባልኩ ቅሌቴ😢😢😢
አህለን ኪራየ እኔም አላልንሺም አይሆንሺም ተወጫት ተብያለሁ😂😊
በአማረኛ አስተምረን
የልቤ ሰው እኔን የገደለኝ ንግግር ብዬሽ ነበር እሰይ ወዘተ 😢
Enem edanchi ngne yeselecgne esu new bayihons bayidersis meche lemin batilefis beka silchit enzin godegoche bemn adrge lily wey likeyir selchgne bitayi
ይክሩ ምርጥ ሠዉ ነፍ አመት ኑርልን ትምህርቶችህ ሂወት አላቸዉ የኔ ምርጦች 1 ኩራ 2ሳሚ 3አሁን ደሞ አለ ምርጥ አዲሥ የማጣ 4 አብነት 5 ዶ ር ወዳጀ መሀሪን ዋዉ የማይሰለቹኚ 👌💓🙏👌💓🙏