ልዩ የመዝናኛ እንግዳ - ዲጄ ፋትሱ " እኔ ክርስትያን ነኝ! ሀይማኖቴን አልቀየርኩም"

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 62

  • @messaybekele5243
    @messaybekele5243 2 роки тому +17

    ዲጄ እና ጋዜጠኞቹ አንድ እውነት እወቁ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እምነትም ሆነ የፕሮቴስታንት እምነት ዘፈንን እና ዘፋኝነትን ያወግዛሉ ቃሉ ስለሚያዝ ...... የእግዚአብሔርን መንግስት አይወርሡም ይላል
    ድንገት ተነስተው እኛ እናውቃለን ብለው ለሚፈላሠፋ የእምነት ቤቱ አካል አይደሉም።

  • @misginatube2075
    @misginatube2075 2 роки тому +5

    dj fatsu one of the most talented dj
    gn yemer sport jemer balefaw ebs lay kaywuh belay wuferteh chemerual yemer
    take care

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 2 роки тому +1

    DJ ዲጄ ፋትሱ is a great DJ.
    ሶስቱም ሰቶች ሲያማምሩ

  • @ethiopia-mkt1438
    @ethiopia-mkt1438 2 роки тому +5

    የሁለቱ ሴቶች መረጋጋትና ዝምታ የጠያቂዎን አለመረጋጋት የበለጠ አጎላው ትንሽ ይረብሻል።
    መልካም በዓል።

  • @እናቴእመቤቴድንግልማሪያም

    ጠያቂዎቹ እናቶቼ በዓሉን ስሙ ፋሲካ ይባላል የጌታችን የመድሀኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ ሞትን ድል አርጎ የተነሳበት ነው ። እናቶቼ ዝም ብላችሁ ሴሌብሬት ሴሌብሬት አትበሉት ። እኛ ሀበሻዎች እንጂ ፈረንጆች አይደለንም ። በተረፈ እናቶቼ እንደዕድሜአቹሁ ሁኑ ዕድሜ ፀጋ ነው ። ፀጉርሽን እርድ የተቀቡት የፀጉሮትን ቀለም ወደ ጥቁርነት ቀይሩት አያምሮቦትም ።ይሄ የግል አስተያየት ነው። እናቶቼ ካስቀየምካቹሁ ይቅርታ ።እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ትባርካችሁ ።

  • @ቃልትልቅ
    @ቃልትልቅ 2 роки тому +5

    አምነህበት ሳይውሆን ፆሙን ሽሽት ነው የቀየርከው😅😅😂😂😂ውጤቱንም አየነው የመምህራችን የምህረተ አብ ትምህር ስንቶቻችን ይሄን ስታዩ ትዝ አላችሁ አይ መምህሪ የልብ አዋቂእኮነህ አመት እስከአመት መብላት ትርፉ ይሄው።😂😂😂

  • @Naelmultimedia
    @Naelmultimedia 2 роки тому +2

    ወንድሜ ፋትሱ ውሳኔ መወሰን ያለብህ ይመስለኛል በውፍረትህ ለማሸማቀቅ ሳይሆን አደጋ ላይ ነህ አሁን ሁሉንም ትተህ ለራስህ ጊዜ ስጥ አምልጥ ከዚህ ውፍረት!

  • @tamrukassie8240
    @tamrukassie8240 2 роки тому +4

    እንኳን ሀይማኖት ፆታ መቀየር ትችላለህ በጣም ያስጨነቀን ጉዳይ መሰለ ይልቅስ ሰውነትህን ቀይቅር በፆም በፀሎት አልተቀጣም በምቾት የደለበ

    • @zedyednglij3314
      @zedyednglij3314 2 роки тому

      Kkkkkkkk hhhhhhh 😅😁😃😂😅😄

    • @sirgutamera4806
      @sirgutamera4806 2 роки тому

      Mechot sayhon abnormal body shape

    • @EM-gq9ix
      @EM-gq9ix 2 роки тому +1

      ሰርአትና እውቀት የጎደለው ንግግር !

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 2 роки тому +1

    Dj Fastu happy Easter great speech wonderful bro

  • @WorkWise-2024
    @WorkWise-2024 2 роки тому +5

    ዲጄ ፋትሱ is really really ፋት::

  • @honelign1tsedeke240
    @honelign1tsedeke240 2 роки тому +1

    She love him alot

  • @malinakebede3275
    @malinakebede3275 2 роки тому +1

    ገኒ የክፍሌ ልጅ ጥበቡ መስቀሉ ተዘቅዝቋል ለዲዛይነሯ ንገሪያት ወይስ አስባበት ነዉ

  • @takelesugebo5672
    @takelesugebo5672 2 роки тому +2

    ተባረክ

  • @1587-fazr
    @1587-fazr 2 роки тому +3

    ያዉ ነዉ ጴንጤዎች ጋርም ጭፈራ ነዉ 💯💯

  • @nathnaelteshome8169
    @nathnaelteshome8169 8 днів тому

    ke zefen ga yetnekaka pente ande egzaber mitkembet yelem ye egzer haile miyserabet የማርቆስ ወንጌል 16
    17፤ ያመኑትንም እነዚህ ምልክቶች ይከተሉአቸዋል፤ በስሜ አጋንንትን ያወጣሉ፤ በአዲስ ቋንቋ ይናገራሉ፤ እባቦችን ይይዛሉ፥
    Aganentochun club letasota nw

  • @yonaskidane2912
    @yonaskidane2912 2 роки тому +2

    የሚያስፈራ ውፍረት ላንተ እኔ ጨነቀኝ

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 2 роки тому +1

    የዘንድሮ ፔንቴ ጤነኛነቱ አልተረጋገጠም በተለይ ዘፍኛ ወች ዘፈን ሀጥያት ነው መንግስተሰማይ አይገባም ብሎአል መፀሀፉ እርስ በራሱ አይጋጭም የግል አዳኛ የናንተ ክርስቶስየትኛውነው?

  • @hewannegash5626
    @hewannegash5626 2 роки тому +1

    ቦሌ ትምህርት ቤት አካባቢ ነበር ቤቱ መሰለኝ እና ቡቺ ይባል ነበር ይመስለኛል እና ቦሌ ተምሮ ነበር መሰለኝ

  • @mikywolday4180
    @mikywolday4180 2 роки тому

    haiteiti haiteiti niewi yimidiri Hewitti aishinifigi mailiti kilaili niewi

  • @ቃልትልቅ
    @ቃልትልቅ 2 роки тому +1

    ተያቂያዋ የለበሰችው ጥበብ ቀሚስ አንገቶላይ አስታውላችሁ እዩት መስቀሉ ተዘቅዝቆል እግዚኦ

  • @surafielbm7214
    @surafielbm7214 2 роки тому +3

    Yaregshiw habesha libs meskelu tezekzikewal 666 new beza lay ayamrim wedeza tayiw kotetam

  • @mikywolday4180
    @mikywolday4180 2 роки тому

    hayimanoiti mikiyiri aiyidilimi ethipawe wizoini mikiyiri iraso kibaidi niewi

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 2 роки тому +2

    ያልግባኝ 3 ሴት ተደርድሮ አንድዋ ብቻ ነች የምትጠይቀው 2ለቱ ለአጀብ ነው የመጡት? ወንድማችን ውፍረትህን አስብበት አተነፋፈስህ ልክ አይደለም

  • @zolzol7995
    @zolzol7995 2 роки тому

    መሐል ላይ ያለችው አታወራም

  • @amsaleyaya9550
    @amsaleyaya9550 2 роки тому +1

    የተዋህዶ ልጅ እንዳልሆንክማ ታስታውቃለህ እኛ ሽንቃጦች ነን።

  • @AH-mq6xo
    @AH-mq6xo 2 роки тому

    DJ Fat Suuu

  • @ayelebaharu7747
    @ayelebaharu7747 2 роки тому +1

    ውይ ጉድ. ??? ሲጀምር ??? ህይማኑትክ. ?? ምንድነው. ድሞ. ?? ቢዉን. ምናግባን !!!!

  • @gizachewgirma1295
    @gizachewgirma1295 2 роки тому +2

    Ere weferet....

  • @MamoSeifu-l6e
    @MamoSeifu-l6e 4 місяці тому

    በሽታ ነው ውፍረቱ ያስፈራል !!!! ጨጓራህን ሪንግ አስደርገው !!! እርሻ ሰብል የመሠለ ሰውዬ!!! ደሞ አጭበርባሪ ነው!!!! ከሴፉ ፋንታሁን ጋር በጃማይካ ጉዞ ብለው ሿሿ ሰርቶ አሜሪካ ሬስቶራንት ከፍቷል!!!!

  • @menderin4228
    @menderin4228 2 роки тому

    ዲጄ ፋትሱ ወፈረ አይገልፀውም

  • @zolzol7995
    @zolzol7995 2 роки тому +1

    አረ ፍሰትሱ ጂም ጂም

  • @mikywolday4180
    @mikywolday4180 2 роки тому

    aiyidilimi orthodox ailimihoini ethipawe ailimihoini biraso aidiGa ailiwi

  • @maheletethio1154
    @maheletethio1154 2 роки тому

    Omg men hono new 🤔ere eyakafalh bela

  • @amiyedingillija4217
    @amiyedingillija4217 2 роки тому

    Mina yakilali daliba orthodox honeki bihon ima endazi bali bokaki 24seat ayebalaki newu ihen ye American berager

  • @alexgedefaw5912
    @alexgedefaw5912 2 роки тому

    Yehon medanit wised beyansa 60 kg hun

  • @estifanosdimitry1366
    @estifanosdimitry1366 2 роки тому +1

    እረ የ sit-up ያለ

  • @አማረሀሊማ
    @አማረሀሊማ 2 роки тому

    ሥንቱተ ረቦአጥንቱን እየቆጠረ በምትሂድበት ሀገረ አንተ እንደዝህ መወፈረህ አጂብ የፈጣሪድንቅሰራ ከማለት ወጭ ምነም አል

  • @ኢያ
    @ኢያ 2 роки тому +1

    አይ ያሜርካን በርገር

  • @ሰለሞንአበራ-ከ1ኀ
    @ሰለሞንአበራ-ከ1ኀ 2 роки тому +3

    ምነው ከሰውነት ጎዳና ወጣህ እራስህን ጠብቅ ምግብ ብላ ካልሆነ ሆቴል ያለው ጋደኛ አለኝ ተመላሽ ለውሻ ከሚሰጥ አንተ ውሰደው አይዞህ ቀጮ።

  • @daniboss1191
    @daniboss1191 2 роки тому

    እረ ፋቱሱ የውፍረትህን ነገር አስብበት

  • @c.l.a7272
    @c.l.a7272 2 роки тому +3

    እራስሽን ህፃን ለማድረግ በጣም ተሸለጠለጥሽ እበታም ነገር ነሽ 40 አመት ትልቅ አድርገሽው ነው ያሳደገኝ ምናምን አትበይ እራስሽ አሮጊት ነሽ ግም እምስ

    • @yonathan2895
      @yonathan2895 2 роки тому +4

      ስድቡን ምን አማጠው bro

    • @ismaelali7231
      @ismaelali7231 2 роки тому

      አረ ተረጋጋ

    • @Esayas-ex7iv
      @Esayas-ex7iv 2 роки тому

      አሁን አንተም እናቴን አወዳታለሁ ትላለህ ገመናዋን እየተሳደብክ

  • @yeneneshfantaye2749
    @yeneneshfantaye2749 2 роки тому

    እሱን ማነው ያሳበጠው እረ አስብ በት

  • @ወጊድይሁዳ
    @ወጊድይሁዳ 2 роки тому

    እና ጣሊያን ኣልገዛንም እንዴ????
    መርካቶ፡ ፒያሳ፡ ሳሪስ፡ ካሳንቺስ ወዘተ..... ከየት መጡ
    ጣሊያን የሰራው ኣስፋልት መንገዶች ነበረ እኮ እስካሁን ስንጠቀም የነበረው

    • @ቾምቤ
      @ቾምቤ Рік тому

      እዉነትም ወገድ ይሁዳ 😂😂😂😂 ጥፋ

  • @ethiofriendship4909
    @ethiofriendship4909 2 роки тому

    Fatttsu you been wearing this fake LV shades for years mate!!

  • @yonaskemsi3906
    @yonaskemsi3906 2 роки тому

    🐖🐖🐖