Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የአባቶችን ፈለግ የምከተሉ ዘማሪያን እግዚአብሔር አምላክ ለምድራችን ያንሳልን!! እንወደውታለን ፣ እናከብሮታለን።
አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን
I can not stop to listen this God's powerful song !!!
Amen amen
አቤቱ ጌታ ሆይ አንተን ባልይዝ ምን እሆን ነበር ከፍ በል እረፍቴ ጌታ ሆይ
ከጥፋት ጉድጓድ ውስጥ ከረግርግ ጭቃ ያወጣኝ እግሬን በድንጋይ ላይ አቁሞ ያፀናኝ በፀጋው ደግፎ በሕይወት ያኖረኝ ከክፉ ፍላጻ በእጁ የከለለኝ ነፍሴ ሆይ እግዚአብሔር አምላክ ነውና ስገጂለት መሀሪው ጌታዬ ምሥጋና ይብዛለት በሕይወቴ ሁሉ እኔም ልገዛለት ቸርነቱን ልንገር ምህረቱን ልዘምር ቅኔን ልቀኝለት ኦ ቅኔን ልቀኝለትድካምን ህመምን ቁስልን ስብራትን አይቶ ዘመድ ርቆ ሲቆም ኢየሱስ ተጠግቶ በፍቅር አክሞ ሕይወትን ያድሳል ለውለታው ምላሽ ከቶ ምን ይገኛል ነፍሴ ሆይ እግዚአብሔር አምላክ ነውና ስገጂለት መሀሪው ጌታዬ ምሥጋና ይብዛለት በሕይወቴ ሁሉ እኔም ልገዛለት ቸርነቱን ልንገር ምህረቱን ልዘምር ቅኔን ልቀኝለት ኦ ቅኔን ልቀኝለትየጫንቃዬን ሸክም ጌታዬ ደርሶ ጣለልኝ የዕዳዬን ጽሕፈት በሞቱ ሻረልኝ ምህረቱ ድንቅ ነው በእኔ ላይ ያሳየው ከእግሩ ሥር ወድቄ ጌታዬን ላክብረው ነፍሴ ሆይ እግዚአብሔር አምላክ ነውና ስገጂለት መሀሪው ጌታዬ ምሥጋና ይብዛለት በሕይወቴ ሁሉ እኔም ልገዛለት ቸርነቱን ልንገር ምህረቱን ልዘምር ቅኔን ልቀኝለት ኦ ቅኔን ልቀኝለት
Amen
አሜን አሜን
ተባረክ አሜን አሜን
Amen Amen Amen !!!!!!!!!!!!!!!
Amen🙏
Yetebarek
Huuu
Put the original song by tesfaye gabiso for a change pls .
ለምን ትዋሻላችሁ? በርግጥ መዝሙሩ የ ተስፋዬ ጋቢሶ ነው እዚህ ላይ ዘማሪው ግን ተስፋዬ ጋቢሶ አይደለም። ጌታያወቃል ነው። ካላወቃችሁ ዝም በሉ ሰው አታሳሰቱ።😡😡
😅
የአባቶችን ፈለግ የምከተሉ ዘማሪያን እግዚአብሔር አምላክ ለምድራችን ያንሳልን!! እንወደውታለን ፣ እናከብሮታለን።
አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን
I can not stop to listen this God's powerful song !!!
Amen amen
አቤቱ ጌታ ሆይ አንተን ባልይዝ ምን እሆን ነበር
ከፍ በል እረፍቴ ጌታ ሆይ
ከጥፋት ጉድጓድ ውስጥ ከረግርግ ጭቃ ያወጣኝ
እግሬን በድንጋይ ላይ አቁሞ ያፀናኝ
በፀጋው ደግፎ በሕይወት ያኖረኝ
ከክፉ ፍላጻ በእጁ የከለለኝ
ነፍሴ ሆይ እግዚአብሔር አምላክ ነውና ስገጂለት
መሀሪው ጌታዬ ምሥጋና ይብዛለት
በሕይወቴ ሁሉ እኔም ልገዛለት
ቸርነቱን ልንገር ምህረቱን ልዘምር
ቅኔን ልቀኝለት ኦ ቅኔን ልቀኝለት
ድካምን ህመምን ቁስልን ስብራትን አይቶ
ዘመድ ርቆ ሲቆም ኢየሱስ ተጠግቶ
በፍቅር አክሞ ሕይወትን ያድሳል
ለውለታው ምላሽ ከቶ ምን ይገኛል
ነፍሴ ሆይ እግዚአብሔር አምላክ ነውና ስገጂለት
መሀሪው ጌታዬ ምሥጋና ይብዛለት
በሕይወቴ ሁሉ እኔም ልገዛለት
ቸርነቱን ልንገር ምህረቱን ልዘምር
ቅኔን ልቀኝለት ኦ ቅኔን ልቀኝለት
የጫንቃዬን ሸክም ጌታዬ ደርሶ ጣለልኝ
የዕዳዬን ጽሕፈት በሞቱ ሻረልኝ
ምህረቱ ድንቅ ነው በእኔ ላይ ያሳየው
ከእግሩ ሥር ወድቄ ጌታዬን ላክብረው
ነፍሴ ሆይ እግዚአብሔር አምላክ ነውና ስገጂለት
መሀሪው ጌታዬ ምሥጋና ይብዛለት
በሕይወቴ ሁሉ እኔም ልገዛለት
ቸርነቱን ልንገር ምህረቱን ልዘምር
ቅኔን ልቀኝለት ኦ ቅኔን ልቀኝለት
Amen
አሜን አሜን
ተባረክ አሜን አሜን
Amen Amen Amen !!!!!!!!!!!!!!!
Amen🙏
Yetebarek
Huuu
Put the original song by tesfaye gabiso for a change pls .
ለምን ትዋሻላችሁ? በርግጥ መዝሙሩ የ ተስፋዬ ጋቢሶ ነው እዚህ ላይ ዘማሪው ግን ተስፋዬ ጋቢሶ አይደለም። ጌታያወቃል ነው። ካላወቃችሁ ዝም በሉ ሰው አታሳሰቱ።😡😡
😅
Amen amen